Parts Of Speech.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 405

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አስር አመት ተምሬ እንግሊዝ እንደ እባብ የምፈረው ኡፍፍ አሁንስ አንተን ባገባ እውደው ነብር በየ ተመኛሁ እኮ አጋቡኝማ ሰውች ለወገን ደራሽ ወገነው ውገን ይህን ልጅ አጋቡኝ ብቃ ሰልሞትባችሁ

  • @hanahana7716
    @hanahana7716 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው እኔ ከፍየ ለመማር በስደት ላይ ጊዜ አላገኘሁም ነበር የምር አጋጣሚ ነው ያገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል ላንተም እድሜና ጤና ከመልካም እውቀትህ ጋር እመኝልሀለሁ ጥያቂየ ተጠይቋል ቅደም ተከተል የምለዋን ብቻ

  • @reduzerihun1555
    @reduzerihun1555 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet382 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ አብርሽ የት/ት መምህሮች እደዚህ አብራርተው አላስተማሩንም እስከዛሬ ባለማየቴ በጣም ተናድጃለሁ ግን አሁንም ከመጀመራው ጀምሬ ለመከታተል እሞክራለሁ

  • @faleytesfahuney1162
    @faleytesfahuney1162 7 ปีที่แล้ว

    Thanks Abrsh betam enamesgnal egizabher kante gar yhun wendme

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ መልካም ሠወችን ያብዛል ። በተረጋጋ መልኩ ስለ ምታስረዳ ደስ ይላል አንተን መከታተል በርታ

  • @hiwotalem4947
    @hiwotalem4947 5 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ገና ዛሬ እያየሁት ነዉ በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ እድሜና ጤና ያድልህ

  • @belaymamo5023
    @belaymamo5023 7 ปีที่แล้ว

    Wow abrsh Enkuan dehna metah betam desblognal astemhrothin wedjewalew egziyabher yibarkih....

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 5 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ በጣም።
    አገላለጽህ እጅግ ምርጥ ነው።

  • @birtiqueen7653
    @birtiqueen7653 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እነመሠግንሀለን አላህ ይጨምርልህ ::ከምነግርህ በላይ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው::ሥመኘው የነበረ

  • @ሀያትኢትዮጸያዊአለሀምዱሊ
    @ሀያትኢትዮጸያዊአለሀምዱሊ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሠግናለሁ ትምህርት ተምሬ ያልገባኝ ያተት
    ምህርት ነው
    የገባኝ ሠላምህን ያብዛልህ

  • @ibm9783
    @ibm9783 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ አብሮሽ አመሰግናለሁ ወንሜ ኢንግሊሽ መለማመድ ፍላጎት ነበር እና በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንሜ ።

  • @tigistgetabalew504
    @tigistgetabalew504 7 ปีที่แล้ว

    Abireham Egizabihe yibarik tebarek!!!

  • @romanbadore2573
    @romanbadore2573 7 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ጠቃሚ ት/ም ነው ። በእውነት ተባረከ አመሰግናለሁ ቀጥል

  • @debelakejela7180
    @debelakejela7180 7 ปีที่แล้ว +1

    thank you my brother this is very important for all people not only student thank you !!!

  • @tghabesha9646
    @tghabesha9646 5 ปีที่แล้ว

    አብርሸ አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ፡እካሁንም እዳተ አላየሁም ለኢትዮጵያሀገራችን እዳተ አይነት ወድሞችን ያብዛላት አሜን፡ከክፉ ይሰዉርህ የዉቀት አባታችን፡በጣም ወደድሁት አይ፡ጊዜ!!!

  • @HaHa-yk2sw
    @HaHa-yk2sw 4 ปีที่แล้ว

    እብርህም ይህን በማስብህ አግዚብአሕር ይባርኩህ

  • @WorkeneshWoldmariam
    @WorkeneshWoldmariam 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋጋ የሚከፍለው አንድ አምላክ ይክፈልህ በርታ መልካምነት ለራስ ነው፡፡

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 7 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ገና ዛሬ እያየሁት ነዉ ግን ሁሉንም ልክፍ ልክፍ እያርኩ እራሴን አመመኝ ከመጀመሪያ ጀምሪ መከታተል እፋልግ አለሁ እና እዴት ማገኘት እችላለሁ ተባበሩኝ በእናታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እፈልግ ነበር አቦ ይመችሕ ከA ጀምረህ ብታሥተምረኝ በእውነት ከኔ በላይ ፈጣሪ ውድድድድድድ ያደርግሐል ተባረክ
    ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሣወቅ በጎነት ነው

  • @zenashemoges6047
    @zenashemoges6047 7 ปีที่แล้ว

    Gn lemn bejiek eyetsafik beseleda atadergewum tmrtk betam des ylal gn beselida btadergewu arifi newu edenie

  • @hanihanseid35
    @hanihanseid35 7 ปีที่แล้ว +12

    ወንድም በጣም እናመሰግናለን እኔ ገና ዛሬ አየሁት እስከዛሬ አምልጦኝ ትምህርት አሰጣጥህ በጣም ሀሪፍ ነው ግን። ክፍል። ክፍል ብትሰጠው የበለጥ ሀሪፍ ነበር
    ክፍል 1
    ክፍል 2
    እያልክ ብታስቀምጥልን በተከታታይ ለማየት እንችል ነበር ያመለጠን ልጆች።

    • @meazalove7437
      @meazalove7437 7 ปีที่แล้ว

      Hanihan Seid ክፍል 1 አለኮ

    • @hanihanseid35
      @hanihanseid35 7 ปีที่แล้ว +1

      Meaza Love ok wude 10Q alagegnehutem neber ena new ahun agegnichewalehu

    • @tigistdereje5701
      @tigistdereje5701 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ !!❤

  • @mazahaile8045
    @mazahaile8045 7 ปีที่แล้ว

    Batame batame enamasgenalne ewnathi. E. R. Edemana Tana yesthi really you are very good boy l m happy for this. Thanks so much k I wish for you good luck thanks so so

  • @bizuneshbushira6780
    @bizuneshbushira6780 7 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት እግዚያብሄር ስለሰጠህ ራእይ እግዚያብሄር ይመስገን እግዚያብሄር በነገር ሁሉ በዘመንህ ከአንተ ጋር ይሁን አእምሮህን ከዚህ በላይ ያስፋልህ ተባረክ

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow it's good tnx so much god please u & u'r family 👍

  • @የድንተማሪነኝ-ረ6አ
    @የድንተማሪነኝ-ረ6አ 7 ปีที่แล้ว +28

    አቦ ይመችህ በጣም ደስ በሚልና ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ምታስተምረው ፈጣሪ ስራህንን ይውደድልህ

    • @kikikareema5912
      @kikikareema5912 7 ปีที่แล้ว +2

      I'm from the USA I have some videos for learning English on my channel.

    • @mulubarhe3781
      @mulubarhe3781 4 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getemar7075
    @getemar7075 5 ปีที่แล้ว

    Bro....Tmrth Betam Des Ylal Eskahun yet nuberk benath yemayreba neger eyayen gizayachnnn snakatl nuber befeeet btjemr betam mrt nuber...Thank U So Much...

  • @mesetayitchekole9585
    @mesetayitchekole9585 7 ปีที่แล้ว

    ambrsh batammm dese yilan demo betam eregabal dmsit new egzabhire yitbkihi
    demo selecoputre

  • @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ
    @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከውቀት ላይ ውቀት ይጨምርልህ እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዘው እናምምሰግናለን ወንድማችን

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad1487 7 ปีที่แล้ว

    ww yemifeligewun new yagegnewut be unet min biye lamesegink kezarejrmiro kente timrt besteqer lelnegr aliketatelm wondime geta yibarikike ,👌👌👌👌😍😍😍

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 5 ปีที่แล้ว

    Thanks so much bro egzabiher istsln amen

  • @askalemariamatinafu7435
    @askalemariamatinafu7435 6 ปีที่แล้ว +1

    lejoro tesmami ende megeb yemibela temehert egziabhar kezihe belay tibebun yigletslhe enamsegnalen.

  • @ክብሩብሶበታል
    @ክብሩብሶበታል 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ጥሩ ሰው ነክ ፈጣሪ ይባረክ

  • @jacobichgezahegn1714
    @jacobichgezahegn1714 7 ปีที่แล้ว

    realiy you are a beter techer! thenks if you supporting the person !

  • @nebiatkidane5475
    @nebiatkidane5475 7 ปีที่แล้ว +14

    I was looking to someone who can teach me Amharic, finally ....thanks so much Abraham, i love the way you teach likewise. Keep it up!!!

    • @ikkl9369
      @ikkl9369 6 ปีที่แล้ว

      Nebit Samres Really good perso

    • @erer8512
      @erer8512 2 ปีที่แล้ว +1

      hvcvbnv bnj* fjfnfhfhdegededhssbswsgwgqgqegrtnttfyehejehehdgdfdhdtfmrhyfhtdygxdsserfxdeecxdccddfccdfccddefccvvggghhuuyttuioo

  • @kedirworkicho9886
    @kedirworkicho9886 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ጥሩ ትምህርት ነው ምታስተለልፈው በርታ ወንድሜ

  • @meheretketema4596
    @meheretketema4596 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @eyerusalmweza5908
    @eyerusalmweza5908 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሲላል እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

    • @abeytaye400
      @abeytaye400 6 ปีที่แล้ว

      Eyerusalm Weza I

  • @funnyvideos-iz8op
    @funnyvideos-iz8op 4 ปีที่แล้ว

    betam betam betam yemigerm arif tutorial new betam newu mnamesegnh ketlbet

  • @likalika4127
    @likalika4127 7 ปีที่แล้ว

    በጠምደእስይላል መልካም መስራት ለእራስነው በርታልን ግን ለደማሪ ፊደሎችን ባታያይዛችው ጥሩነው

  • @rahelzegeye6503
    @rahelzegeye6503 7 ปีที่แล้ว +1

    thank you Abrham God bless you

  • @pinkgirl123
    @pinkgirl123 7 ปีที่แล้ว

    egezabehir yelbonahin yaderglhik betam thank you

  • @johnmathewchakkittayil2936
    @johnmathewchakkittayil2936 6 ปีที่แล้ว

    Wow bewnet betam arefe new aunem abezeto ycemerleh eni eskebrto ena debter ezhe new ymeketateleh ena kefl 1 2 3 eylk betelekw arefe new ergatahenem wedjelehalew tbarekelege

  • @nanamoon2774
    @nanamoon2774 5 ปีที่แล้ว

    እኔ አዲስ ነኝ ግን በጣም ደሰሰ ብሎኛል እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @batibati6771
    @batibati6771 3 ปีที่แล้ว

    thanks ene smenm mtaf alchlm nber ahun gn edme lat ebelbe mtaf chalku 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @endalegebresilasse4715
    @endalegebresilasse4715 7 ปีที่แล้ว

    thanks abrish I like it your idea god bless you

  • @henokmoges447
    @henokmoges447 7 ปีที่แล้ว

    hulum yemiyawukewun biyakafil minigna melkam neber ! berta abirish

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @darenrahed3599
    @darenrahed3599 7 ปีที่แล้ว

    thanks batam tiru saw nehki dass bamil maleku naw metastamrawu

  • @ማእዶትሶሎሞን
    @ማእዶትሶሎሞን 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሄር እድሜውን አብዝቶ ከጤናጋር ይስጥክ እዴል ልቤ እደረካ በዚ ትምህርት እውት መምህር ከመጀመሪያው ጀምሮ እየተከታተልኩ ነው እጅግም ለውጥ አይቻለው እና ምላክ ያበርታልን አተን አመሰግናለው ስለእውነት

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigestbharu3607
    @tigestbharu3607 3 ปีที่แล้ว

    በጣምደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @kalkidanberehanu8018
    @kalkidanberehanu8018 5 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen tebarek

  • @endalelgneabera8193
    @endalelgneabera8193 7 ปีที่แล้ว +86

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን አብርሃም :በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ወንድሞችና እህቶችን የምትረዳብትን እውቀት ያድልህ :ምን አልባት ይህን ኮመንት ካየህው መልስ ትሰጠን ይሆናል ::እኔ ለማለት የፈለኩት ጊዜ ካለህ ያሉት ትምህርቶች የተለያየ ክፍሎት ቢኖርም ተራውን አውቀን ለመማር ትንሽ ስለተቸግርኩ :ከፍል አንድ ክፍል ሁለት ክፍል ሶስት ክፍል አራት በሚል ነገሮች edit ለማድረግ የሚቻልበት አጋጣሚ ካለ በተራ ቁጥር ለመከታተል ይረዳናልና ነው አመስግናልሁ ::

    • @almaztemuari2229
      @almaztemuari2229 7 ปีที่แล้ว +1

      Endalelgne abera እውነት ነው የእኔም ሃሳብ ነው ግን እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም አለም በርታ በዚሁ ብዙዎቻችን እንደምንጠቀምበት አልጠራጠርም

    • @meskeremabebe814
      @meskeremabebe814 7 ปีที่แล้ว

      Endalelgne abera አብሪሽ እጅግበጣም እና መሰግናለን እዚአብሄር ይስጥልን በጎነት መልካምነው

    • @miresetesema4098
      @miresetesema4098 7 ปีที่แล้ว

      Endalelgne abera Betmam konjonow like Good

    • @saidalmokadem6063
      @saidalmokadem6063 7 ปีที่แล้ว +1

      Endalelgne abera ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የጠየከዉ ጥያቄ ለኔም ጥያቄየ ነበር መርጃ አግኝተህ ከሆነ ብትተባበርኝ ድብልቅልቅ አለብኝ እዴት ልከታተል

    • @እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ
      @እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ 7 ปีที่แล้ว

      Endalelgne abera ትክክክልልበእውነት

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አምሰግናለሁ

  • @meklitsisay3538
    @meklitsisay3538 2 ปีที่แล้ว +1

    👍♥️❤💕

  • @mulukenpetros190
    @mulukenpetros190 6 ปีที่แล้ว +1

    thank you for helpful language setting

  • @mesigezaw5447
    @mesigezaw5447 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም

  • @sabilsabi4209
    @sabilsabi4209 7 ปีที่แล้ว

    Egzabehre yalebiken meshate hulou yesetike wedema

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 7 ปีที่แล้ว

    የመጀመርያ ጊዜ እንዲህ በእማርኛ በዝርዝር ስታቀርብ በማየቴ ደስ ብሎኛል አብርሀም አመሰግናለሁ መልካም ስራ!!!!!

  • @alemeyamareyamlj1615
    @alemeyamareyamlj1615 7 ปีที่แล้ว

    ወድም ከልብ እናመሠግናለን በጣም በጣም መልካም ስራነዉ
    እግዝያብሔር ባለህ ይጨምርልህ
    በናትህ እግሊዘኛ ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ
    የምትለቃቸዉን ቪድወ በመከታተል የማገኘዉን ለዉጥ አሳዉቅሀለሁ
    ሠላምህ ይብዛ ልን

  • @ryhanaabdi6053
    @ryhanaabdi6053 7 ปีที่แล้ว

    thenks abresh

  • @tgbelete1149
    @tgbelete1149 7 ปีที่แล้ว

    ተባረክ በጣም እናመሰግናለን

  • @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ
    @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር

  • @rahelseyoum3714
    @rahelseyoum3714 7 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ለምታደርገው ነገር ሁሉ የልፋትክን ዋጋ አምላካችን ብድሩን ይክፈልክ...
    ት/ት ቤት ገብተን ከምንማረው በላይ ነው እንዲገባን አድርገክ ምታስረዳን ከበታች
    የተጻፈልክን እሱ እንዳለክ በክፍል ብትከፋፍላቸው በቀላሉ ለመረዳት ይረዳናል...
    መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምክ.....

  • @danielabayneh8473
    @danielabayneh8473 7 ปีที่แล้ว

    Betame amesagnalhu yabekah.

  • @samimare6971
    @samimare6971 7 ปีที่แล้ว

    Thank you so much abersh

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 7 ปีที่แล้ว

    Wedemahn. SELAM Late Yehun E/R KEZEM. Belaye Yemtagelegelebet Tainaw Selamun. E/R Yadelh Ejig Bet AM Aemesegen ALEHU Haibay Weiykade

  • @sarateffera8589
    @sarateffera8589 7 ปีที่แล้ว

    Tebarek wendemee

  • @sheshegewodage2015
    @sheshegewodage2015 7 ปีที่แล้ว +1

    tank you very mach አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም አብርሺ እንደ ስምህ ሁሉ ነገርህ የተቀደሱ ናቸው ሰላምህ ይብዛ

  • @eyesusyadnal2523
    @eyesusyadnal2523 7 ปีที่แล้ว

    tebarek brother you are a good teacher keeit up

  • @jesusmysavior5794
    @jesusmysavior5794 7 ปีที่แล้ว

    Thank for posting !
    May God bless u more

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 7 ปีที่แล้ว

    እንግሊዘኝ ቆንቆ በለማወቃችን ብዙ የሚስማቸው አሉ አንተ ግን እኒ የማውቀውን ለምን አላሳውቃቸውም ብለህ ሰላበርከትክልን አስተዋፁ በ ኢ ት ስም በጣም እነመሰግነለን

  • @airksiyum2673
    @airksiyum2673 7 ปีที่แล้ว

    Tabarek wodim geta yibarikih

  • @markosgola7293
    @markosgola7293 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም
    ደስ ይምል ትምህርት ነው
    ተበርኩ

  • @alohh8288
    @alohh8288 5 ปีที่แล้ว

    A/k thanks I Liked English learning!

    • @mulubarhe3781
      @mulubarhe3781 4 ปีที่แล้ว +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 twgtl

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 7 ปีที่แล้ว +1

    ብልሆች የሚያገኙህ ምርጥ ነህ ከወዴት ተገኘህ

  • @ኦርቶዶክስእምዬ
    @ኦርቶዶክስእምዬ 7 ปีที่แล้ว +5

    አብርሽ በጣም አመሰግናለሁ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መልካ ቀን ይሁንልህ

    • @AkTube
      @AkTube  7 ปีที่แล้ว

      አሜን Thank you ,መልካም ቀን።

    • @omaryafi7531
      @omaryafi7531 7 ปีที่แล้ว

      tbrkee

  • @abushabush812
    @abushabush812 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እሲ ልማር ወንድማችን እግዚአብሔር እዉቀቱን ጥበቡን ይገለፅልህ እናመሰግናለን

  • @youhaniesmulugeta3188
    @youhaniesmulugeta3188 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @salamalemauuyehu7973
    @salamalemauuyehu7973 7 ปีที่แล้ว

    Abirsh betam enameseginalen bezihu ketil dess yilal woww

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 ปีที่แล้ว

    Bless you

  • @dawitekiba1527
    @dawitekiba1527 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jemaninegash4069
    @jemaninegash4069 6 ปีที่แล้ว

    wow
    tnxs abresh

  • @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ
    @ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @yasina63
    @yasina63 5 ปีที่แล้ว

    Big Respect you'r conversation sound..

  • @fedila2587
    @fedila2587 3 ปีที่แล้ว

    thank you os mach teacher

  • @teferaweldegiorgis4519
    @teferaweldegiorgis4519 7 ปีที่แล้ว

    I wanted to learn English step by step. What comes after parts of speech?

  • @edenadonia22
    @edenadonia22 6 ปีที่แล้ว

    አብራሃም የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ እውቀትህን ለራሰህ ብቻ ሳታደረግ ለኛ በማካፈልህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድምየ ይመችህ

  • @ch4nged_m4n94
    @ch4nged_m4n94 6 ปีที่แล้ว

    Tebarekilige✝️

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 7 ปีที่แล้ว

    thanks so much Abrham

  • @genetabanezer8580
    @genetabanezer8580 7 ปีที่แล้ว +4

    በ እውነት በጣም ነው የተመቸኝ እግዚአብሄር ከዚ በላይ እውቀት ይስጥህ ወድሜ ታባረክ

    • @AkTube
      @AkTube  7 ปีที่แล้ว +1

      Amen,Thank you!

    • @abebawasie3928
      @abebawasie3928 7 ปีที่แล้ว

      aberbm geta ybarki

  • @netsanetworkneh3930
    @netsanetworkneh3930 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድ መምህሬ

  • @weniewenie2624
    @weniewenie2624 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣምነዉየምናመሰግን ተባረክ

  • @aynizemede503
    @aynizemede503 7 ปีที่แล้ว

    Egziyabher abzito abzito yenarkih.

  • @melissaramo8847
    @melissaramo8847 2 ปีที่แล้ว

    It is very good let's read what ur reply is for the comments .

  • @SarahSarah-rc2mh
    @SarahSarah-rc2mh 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውድ ወድማችን

  • @bezibirhan4829
    @bezibirhan4829 7 ปีที่แล้ว

    የእኔ መልካም አብርሽ እናመሰግናለን

  • @azooz7923
    @azooz7923 5 ปีที่แล้ว

    Thank you Teacher So Much

  • @عبدالعزيزمحمد-س7ه8ف
    @عبدالعزيزمحمد-س7ه8ف 6 ปีที่แล้ว

    Thanks your teacher nice video 📹