ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ተባርከላህ ምንኛ እድለኛ ናቸው እናትና አባቱ ይሄን የመሠለ ልጅ ስላላቸው ያርብ ልጄን ሀፊዝ ድምፁ የሚያምር አርግልኝ❤❤❤❤❤
Amiin yaa rabbii 🤲🤲
ታይ አቂዳውን ያሳምርልኝ በይ ዱአሽን አስተካክሊ ውድ ድምፅ ማማር አቂዳ ተስተካከለ ማለት አደለም
@@felkaayallew1997 ሳህህህ
አሚን ያረብ
Amin yareb
ሚንበሮች ስራችሁ ሁሉ ደስ ይል ነበር ነሽዳው ግን ከሙዚቃ አይለይም በዚህ ጉዳይ ታሳቢ ቢደረግ ባይ ነኝ ወንድማችን አፊፍ ሸረፈተል ቢላድ ማሻ አላህ አላህ ይጥቀምህ ለኡማውም ጠቃሚ ያድርግህ!!
ትክክል
🎉✅
ደሞ እኮ ልክ ረመዳን ሲደርስ ነው ኢስላሚኪ ዘፈን ሚለቁብን
ትክክክል
ሲጀመር ቻናሉ ጨርሶ የዘፈን አይደልዴ ሳዳት ከማል ሁሌ ይናገራል የሚሠማ የለም አላህ ይህዳነ ወላሒ
ዉድ በአላም ለይ የምትገኙ ሙስልም አህት ወንድሞቼ ሯመዷን ሙባረክ አሌይና ወአሌይኩም አለህ ፆመዉ ከምጠቃሙት የድራግልን
Amene
አለይና ወአለይኪ 🤲🤲🤲🤲
ያአላህ ቁረአን ሀፊዘን አድርገን እኛንም🙏
ወላሂ እኔ የቃሪእ አፊፍን ድምፅ ሠምቸ አልጠግበውም ማሻ አላህ
እኔም
❤❤❤❤❤❤
እነ ነሽዳ ባዮች አላህ ልቦና ይስጣችሁና እዴ ሀፊፍቁረአን ሀፊዝ ሁናችሁ እዴዚህ የምንሰማችሁ ያርገን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
አሚንንንንንን
በጣም ሀቂቃ ወላሂ
ማሻአላህ ማሻአላህ እኛንም አላህ እስከ ዝርዬቻችን ሀፊዘል ቁርአን ያድርገን ያረብ
አሏህ እንዳተ ያለ ሷሊህ ልጅ ይስጠን ያረብ
ዉድ ደሚሪኝ 0:30
ሚበሮች ይህን የመሰለ ቁረአን በሚያምር ድምፅ ተቀርቶ እደገና ከዘፈን የማይለይ ጭፈራ አላህ ይህድና
በጣም አላህ የህዲይና
በጣም አበዙት እጭ ተመልካች ለማሣብ እያሉ ሠዉንም አጃጃሉት በሙዚቃ😏😏
ይገርማል አላህ ቀልብ ይስጣቸው
Gjh
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን፣ኬሚሴዎች አልሀምዱሊላህ።
አፊፍ አለህ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ እኖደሀለን እናከብረሀለን
የእኛዋ ወሎ ያፈራችው አፊፍ❤ወሎ የኡለሞች አገር የሀፊዞች አገር❤
እናውቃለን ወሎ የኢልም ሀገር መሆኑን በተቃራኒ ደግሞ የሽርክ መነሀሪያም ነው
Hulum bota alu walo bicha man ale?
Ere allahin fru zaragninet timb nat Muslim mahonu bicha ayibekanim yegna yanesu yemibal nagar atawru be allah
@@fawuziiamiye1398 eko Allaha Afya yargish inate Zerenginget Allaha yatfaling Abo🙄🙄
I have many friends from Dessie and they are really lovely brothers.
🎉ረመዳን ሙባረክ🎉መልካም ረመዳን🎉ማሻ አላህ አላህ ልባችንን በቁርአን ይሙላልን ዶክተር ቃርእ ሙሀመድታጅ አላህ እዉቀትን ይጨምርለት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሙሉውን የረመዳን ቀለማት ፕሮግራም ልቀቁልን
Amin
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እናት እና አባት እንደት ደስ ይላቸዋል ይህንን ፍልቅልቅ ያለ ድምፅ የያዘ ልጅ ሲያዩ ለኛም ያረብ ልጄቻችንን እንደዚህ ያድርግልኝ ።
ማሻ አሏህ ዐፊፍን በዚህ ፕሮግራም ስላየነው በጣም ነው ደስ ያለን ኡስታዝ አቡበከር ጀዛክ አሏህ ሚንበሮች አሏህ ከፍ ያድርጋችሁእንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር አሏህ በሰላም አደረሰን አልሀምዱ ሊላህ
ማሻኣላህ፡ በጣም ደስ ይላል። ኣላህ ለሁላችን የቁርኣን ፍቅር ይስጠን።
ማሻአላህ የደረቀው ልቤ አደቡን ያዘ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ አፊፍ ረመዳን ሙባረክ ያ ኡመተል ሙሀመድ
ማሻአላህ የ ሀገሬ ልጅ ሀፊፍ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ሀፊዝ የርገን የረቢ
መሻ አላህ እኮን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን እህት ወድሞቸ
MashaAllha MashaAllha MashaAllha
ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ አላህህህህህህህ በሠላም አደረሠን 🌷🌷🌷🌷🌷💌🌷🌷🌻
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ መሻአላህ ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳቹሁ አደረሰን አላህ ከሚጠቀሙት ከሚጨርሱት ያረገን❤❤❤❤😍😍😍
ለመለዉ የእስልምነ እምነት ተከተዮች ረመደን ሙበረክ
ዉድ ደሚሪኝ 1:38
ማሻ አላህ አለይኩም ባረከላሁ ፊኩም ጀሚዓን ያ ኡመተል ሙሀመድ አላህ ያህፍዝኩም
MashaAllah 😍 beautiful voice ,I use to thing he is from Sudan .May Allah bless you!
Sah masha allah beautiful 😍 voice
ማሻ አላህ አፊፌን አላህ ይጠብቅልን ጀመአው በጣም ነው የሚያምረው አድነታችንን አላህ ያብዛልን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አተን የወለዱህ እናትና አባትህ ታድለው ባዱኒ ያም ባኬራም መታደልነው ቁረአንን ማወቅ❤
ማሻአላህ እኛንም አላህ በልባችን ውስጥ ቁራአንን ያግራልን አሚን
አላሁ አክበር አላህ ሁለየም ያሳምራቺሁ ውዶቸ ሚበሮቺየ እሮመዳን ሙባረክ እኳን አደረሳቺሁ ለሞላው ሙሰሊ የተባረከ ወር ያርግልን
አንተን የወለደች እናት ምንኛ ባለድል ናት ያረብ እደአንተ ያለ ልጅ አላህ እድወፍቀኝ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ
تحية طيبة لإخواننا في إثيوبيا من جنوب الجزيرة العربية
ውይ አፊፍ እናተ ውሥጥ ምነው ገባ ኢላሂ ይቅር ይበለው ማለትም ሙዚቃችሁ ሺርካችሁ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሒ ራጅኡን መገን አፊፍ ለዚህ መቸ ጠበቅኩት ባለማወቅ ይሆናል ብየ ነው የምለው
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን አፊፍ ሁላችንም ቁርአንን እምናፍዘው አሏህ ያድርገን ያረብ
እውነት የዝህልጂ ቂረአት ስሰማ ስለዱኒያ ማሰብ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ያማረ ድምፅ አላዉ ወንድማችን አፊፍ አላህ ይጠብቀዉ
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ታድለህ ዕፊፍየ አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ከሰው አይን ያዞል ተመቸኝ ኬፍ ያዞል
ያሀፊዘል ቁርአን አኸይ.አፊፍ ሙሀመድ.አላህ.እድሜ ጤና ሰቶህ.ቤተሰብህን ሀገርህን የምትጠቅም.ያርግህ
መሽአላህ ተባረከላህ መሠሎችህን አላህ ያብዛልን አፋፍ ወድማችን
እኔስ ከመሳሳት የተነሳ ልብብየአላየውም ምንኛ የተደሉ እናት አባት ናቸው የወለዱህ ጀዛክልህ ህይር ለኔም ያረብ ሷሊህ ሷሊህ ልች ወፍቀኝ ከስደት መልስ
Masha Allah Tabarki Allah Allah yichmarilkeee
ماشالله ماشالله
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ረመዳን ሙባረክ ሀባይብ አባቴን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ ያረብ ጨቆኛል
አላህ ያሺርልሺ ያርብ
አሚን እህቴዋ
አላህ ያሽራቸው
አላህያሸራቸው
አሚን እህቶቸ በሰውአገር ሀሳብ አይካችሁ
ማሻአላህ ትባረክአላህ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ሼህ ሀፊፍ
ያ አላህ ደስ ሲል መድረኩ ታዳሚው ዝግጅቱ ሁሉም ማሻ አላህ ነው ፒስ ቲቪን ነው ያስታወሰኝ ዶክተር ዛኪርን
ማሻ አላህ አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦች ምንኛ የታደሉ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
በጣም
Marshall Marshall Allha endazih yaluten Mashall Allha yabezalen
Mashaallaa mashaallaa tabarakalaa thanks 😊 🙏
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ወንድም አፊፍ አሏህ ይጠብቅህ
አፊፍዬ የኔ ድምፀ ምርዋዉ ያረብ አላህ ልጅ ቢሰጠኝ ያተን ድምፅ እየሰማ እድያድግ ነዉ የማደርገዉ ልጀን ድምፅህን ስወድዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🅰
ማሻ አላህ አፊፍ ወንዴሜ አላህ ይጨምርልህ አላህም ይጠብቅህ
ውድ የኢስላም ልጆች ለታላቁ ለረመዳን ወረ ንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ🕌
ماشاء الله تبرك الله
ማሻ አላህ ተባረካለህ ወድም አፊፍ አላህ ይጨምርልህ 😊😊😊
Mashaa Allah Mashaa Allah Afif
Maashaa Allaah Tabaarakallaah Rabbiin sirraa haa jaalatu jzk
ቱ ይህሚዲያ እሚያስጠላኝ ቢኖር በነሽዳ ስም ሙዚቃ ሌላው ሴት ከወድ ማደባለቅ ማሻአላህ የምትሉ ሙስሌሞች ናችሁ እምትገርሙኝ ወንድማችን አፊፍ ሙሀመድ አላህ ያበርታህ ማሻአላህ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንዲሜ ምንኛ መታደል ነው አላህ ይጨምርልህ ❤❤🥰🥰🥰
ረመዳን ሙባረክ ያጀመአ አላህ ኸይር ነገር ሠርተን የምናልፍበት ወር ያርግልን
ማሻ አላህ አላህ የእውቀትን በር ለሁላችንም ይክፈትልን
ማሽአላህ አላህ ይጠቅህያረቢ እኔንም ልጄንም ሀፊዘል ቁረአን አገንመልካም የረመዷንወር ይሁንላችሁ
ወንድማችን አፊፍ ታጁው በሚበር ስላየንህ ድስስስብሎናል መሻአላህ ተባረካላህ
Mash Allah Shukiran
አላሁ አክበር ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ የኔም ወንድም አክትሞ ከሳምንት በፊት ተመርቆልኛል አላህ ሀፊዝ ያድርግልኝ አይነ አፋር ነውኮ አፊፎዬ ማሻ አላህ የተባረከ ልጅ
Ramadan Mubarak all Muslims around the world ❤
Maa sha Allah
Oh Allah bless my family with sheikh afif knowledge.aamiin
Masha Allah Masha Allah Masha Allah
ልክ ነህ ማሜ ሱዳኒ ነበር የመሰለኝ አማረኛ ሲያወራ በደስታ አልቅሻለሁ እንኩዋን የኛ ሆነ ማሻአላህ
እኔስ አቀዋለሁ ከሁለት አመት በፊት የራሱ ዩቲብ ቻናል ስላለው
አላህእደዚህያለልጅ አብዛልን. የወደፊት ልጀን እንደዚህ ያለ ልጅ አድርግልኝ
ማሻ አላህ ተባረካላህ ውድ የኢስላም ልጆች እኮን ለተከበረው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
Masha allah afif jazakelahu keyren
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ያርቢ እኛንም ወፍቀን
ማሻአለህማሻአለህ አለህ ይጨምርሊ🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅
Mashallaa tabarkall ❤️ unati no wlh ❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አሏህ🌹🌹🌹🌹
Allah akbar
ما شاء الله تبارك الله
Thanks
ماشاءالله تبارك الله
ማሻአላህ ውበት በኢስላም ብቻነው
ማሻአላህ አላህ በዱንያ በአሂራም ተጠቃሚ ያድርግህ ወድሜ
ማሻአላህህ ወላሂ ወንድምሀፊፍ ሀቂቃየምገልፅበትቃልየለኚም እደት ውስጤእደሚረካየሱንድምፅቁረአንስሰማአላህይጠብቅህ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
ማሻአላህ አላሁ አክበር ምንኛ መታደል ነው አላህ ይጨምረልህ
Masheaa allah allah yhfezek
ወላሂ በእናቱ ቀናሁ ማሻላህ❤
ማሻአላህ አላህ ያህፍዝክ አኺና አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳችሁ 🎉🎉
ማሻአላህ ተባረከረህማን የአኺ ዐፊፍ ታጅ ሙሀመድ
ማሻአላሀ ተባረከላሀ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አላህ አክበር አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልክ ወንዲሜ አለህ ለሁላችንም ቁረአንን ያሃፍዘን
Masha Allah Ramadan Mubarak all muslim i love your voice
Maashaa Allah
ማሻ አላህ ምንኛ መታደልነውያረብለነኛም ቁረአንን አግራልኝ
GoodGreetings from Malabar Kerala Indiaتحيات اخوكم من المليبار
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
አላሕ ይውደድሕ ጀዛ ካላሕ ኸይር ኢሻ አላሕ
Masha Allah
ማሻአላህ ተባርከላህ ምንኛ እድለኛ ናቸው እናትና አባቱ ይሄን የመሠለ ልጅ ስላላቸው ያርብ ልጄን ሀፊዝ ድምፁ የሚያምር አርግልኝ❤❤❤❤❤
Amiin yaa rabbii 🤲🤲
ታይ አቂዳውን ያሳምርልኝ በይ ዱአሽን አስተካክሊ ውድ ድምፅ ማማር አቂዳ ተስተካከለ ማለት አደለም
@@felkaayallew1997 ሳህህህ
አሚን ያረብ
Amin yareb
ሚንበሮች ስራችሁ ሁሉ ደስ ይል ነበር ነሽዳው ግን ከሙዚቃ አይለይም በዚህ ጉዳይ ታሳቢ ቢደረግ ባይ ነኝ ወንድማችን አፊፍ ሸረፈተል ቢላድ ማሻ አላህ አላህ ይጥቀምህ ለኡማውም ጠቃሚ ያድርግህ!!
ትክክል
🎉✅
ደሞ እኮ ልክ ረመዳን ሲደርስ ነው ኢስላሚኪ ዘፈን ሚለቁብን
ትክክክል
ሲጀመር ቻናሉ ጨርሶ የዘፈን አይደልዴ ሳዳት ከማል ሁሌ ይናገራል የሚሠማ የለም አላህ ይህዳነ ወላሒ
ዉድ በአላም ለይ የምትገኙ ሙስልም አህት ወንድሞቼ ሯመዷን ሙባረክ አሌይና ወአሌይኩም አለህ ፆመዉ ከምጠቃሙት የድራግልን
Amene
አለይና ወአለይኪ 🤲🤲🤲🤲
ያአላህ ቁረአን ሀፊዘን አድርገን እኛንም🙏
ወላሂ እኔ የቃሪእ አፊፍን ድምፅ ሠምቸ አልጠግበውም ማሻ አላህ
እኔም
❤❤❤❤❤❤
እነ ነሽዳ ባዮች አላህ ልቦና ይስጣችሁና እዴ ሀፊፍቁረአን ሀፊዝ ሁናችሁ እዴዚህ የምንሰማችሁ ያርገን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
አሚንንንንንን
በጣም ሀቂቃ ወላሂ
ማሻአላህ ማሻአላህ እኛንም አላህ እስከ ዝርዬቻችን ሀፊዘል ቁርአን ያድርገን ያረብ
አሏህ እንዳተ ያለ ሷሊህ ልጅ ይስጠን ያረብ
ዉድ ደሚሪኝ 0:30
ሚበሮች ይህን የመሰለ ቁረአን በሚያምር ድምፅ ተቀርቶ እደገና ከዘፈን የማይለይ ጭፈራ አላህ ይህድና
በጣም አላህ የህዲይና
በጣም አበዙት እጭ ተመልካች ለማሣብ እያሉ ሠዉንም አጃጃሉት በሙዚቃ😏😏
ይገርማል አላህ ቀልብ ይስጣቸው
Gjh
Gjh
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን፣ኬሚሴዎች አልሀምዱሊላህ።
አፊፍ አለህ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ እኖደሀለን እናከብረሀለን
የእኛዋ ወሎ ያፈራችው አፊፍ❤
ወሎ የኡለሞች አገር የሀፊዞች አገር❤
እናውቃለን ወሎ የኢልም ሀገር መሆኑን በተቃራኒ ደግሞ የሽርክ መነሀሪያም ነው
Hulum bota alu walo bicha man ale?
Ere allahin fru zaragninet timb nat
Muslim mahonu bicha ayibekanim yegna yanesu yemibal nagar atawru be allah
@@fawuziiamiye1398 eko Allaha Afya yargish inate Zerenginget Allaha yatfaling Abo🙄🙄
I have many friends from Dessie and they are really lovely brothers.
🎉ረመዳን ሙባረክ🎉
መልካም ረመዳን🎉
ማሻ አላህ አላህ ልባችንን በቁርአን ይሙላልን
ዶክተር ቃርእ ሙሀመድታጅ አላህ እዉቀትን ይጨምርለት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው
ሙሉውን የረመዳን ቀለማት ፕሮግራም ልቀቁልን
Amin
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እናት እና አባት እንደት ደስ ይላቸዋል ይህንን ፍልቅልቅ ያለ ድምፅ የያዘ ልጅ ሲያዩ ለኛም ያረብ ልጄቻችንን እንደዚህ ያድርግልኝ ።
ማሻ አሏህ ዐፊፍን በዚህ ፕሮግራም ስላየነው በጣም ነው ደስ ያለን ኡስታዝ አቡበከር ጀዛክ አሏህ
ሚንበሮች አሏህ ከፍ ያድርጋችሁ
እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር አሏህ በሰላም አደረሰን አልሀምዱ ሊላህ
ማሻኣላህ፡ በጣም ደስ ይላል። ኣላህ ለሁላችን የቁርኣን ፍቅር ይስጠን።
ማሻአላህ የደረቀው ልቤ አደቡን ያዘ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ አፊፍ ረመዳን ሙባረክ ያ ኡመተል ሙሀመድ
ማሻአላህ የ ሀገሬ ልጅ ሀፊፍ አላህ ይጨምርልህ እኛንም ሀፊዝ የርገን የረቢ
መሻ አላህ እኮን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን እህት ወድሞቸ
MashaAllha MashaAllha MashaAllha
ማሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ አላህህህህህህህ በሠላም አደረሠን 🌷🌷🌷🌷🌷💌🌷🌷🌻
አሚን❤❤❤❤❤❤❤
መሻአላህ መሻአላህ ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን ፆም አደረሳቹሁ አደረሰን አላህ ከሚጠቀሙት ከሚጨርሱት ያረገን❤❤❤❤😍😍😍
Amene
ለመለዉ የእስልምነ እምነት ተከተዮች ረመደን ሙበረክ
ዉድ ደሚሪኝ 1:38
ማሻ አላህ አለይኩም ባረከላሁ ፊኩም ጀሚዓን ያ ኡመተል ሙሀመድ አላህ ያህፍዝኩም
MashaAllah 😍 beautiful voice ,I use to thing he is from Sudan .May Allah bless you!
Sah masha allah beautiful 😍 voice
ማሻ አላህ አፊፌን አላህ ይጠብቅልን ጀመአው በጣም ነው የሚያምረው አድነታችንን አላህ ያብዛልን ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አተን የወለዱህ እናትና አባትህ ታድለው ባዱኒ ያም ባኬራም መታደልነው ቁረአንን ማወቅ❤
ማሻአላህ
እኛንም አላህ በልባችን ውስጥ ቁራአንን ያግራልን አሚን
አላሁ አክበር አላህ ሁለየም ያሳምራቺሁ ውዶቸ ሚበሮቺየ እሮመዳን ሙባረክ እኳን አደረሳቺሁ ለሞላው ሙሰሊ የተባረከ ወር ያርግልን
አንተን የወለደች እናት ምንኛ ባለድል ናት ያረብ እደአንተ ያለ ልጅ አላህ እድወፍቀኝ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ
تحية طيبة لإخواننا في إثيوبيا من جنوب الجزيرة العربية
ውይ አፊፍ እናተ ውሥጥ ምነው ገባ ኢላሂ ይቅር ይበለው ማለትም ሙዚቃችሁ ሺርካችሁ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሒ ራጅኡን መገን አፊፍ ለዚህ መቸ ጠበቅኩት ባለማወቅ ይሆናል ብየ ነው የምለው
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን አፊፍ ሁላችንም ቁርአንን እምናፍዘው አሏህ ያድርገን ያረብ
እውነት የዝህልጂ ቂረአት ስሰማ ስለዱኒያ ማሰብ እፈልጋለሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ያማረ ድምፅ አላዉ ወንድማችን አፊፍ አላህ ይጠብቀዉ
ማሻ አሏህ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ታድለህ ዕፊፍየ አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ከሰው አይን ያዞል ተመቸኝ ኬፍ ያዞል
ያሀፊዘል ቁርአን አኸይ.አፊፍ ሙሀመድ.አላህ.እድሜ ጤና ሰቶህ.ቤተሰብህን ሀገርህን የምትጠቅም.ያርግህ
መሽአላህ ተባረከላህ መሠሎችህን አላህ ያብዛልን አፋፍ ወድማችን
እኔስ ከመሳሳት የተነሳ ልብብየአላየውም ምንኛ የተደሉ እናት አባት ናቸው የወለዱህ ጀዛክልህ ህይር ለኔም ያረብ ሷሊህ ሷሊህ ልች ወፍቀኝ ከስደት መልስ
Masha Allah Tabarki Allah Allah yichmarilkeee
ماشالله ماشالله
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ረመዳን ሙባረክ ሀባይብ አባቴን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ ያረብ ጨቆኛል
አላህ ያሺርልሺ ያርብ
አሚን እህቴዋ
አላህ ያሽራቸው
አላህያሸራቸው
አሚን እህቶቸ በሰውአገር ሀሳብ አይካችሁ
ማሻአላህ ትባረክአላህ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ሼህ ሀፊፍ
ያ አላህ ደስ ሲል መድረኩ ታዳሚው ዝግጅቱ ሁሉም ማሻ አላህ ነው ፒስ ቲቪን ነው ያስታወሰኝ ዶክተር ዛኪርን
ማሻ አላህ አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦች ምንኛ የታደሉ ናቸው አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
በጣም
Marshall Marshall Allha endazih yaluten Mashall Allha yabezalen
Mashaallaa mashaallaa tabarakalaa thanks 😊 🙏
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ወንድም አፊፍ አሏህ ይጠብቅህ
አፊፍዬ የኔ ድምፀ ምርዋዉ ያረብ አላህ ልጅ ቢሰጠኝ ያተን ድምፅ እየሰማ እድያድግ ነዉ የማደርገዉ ልጀን ድምፅህን ስወድዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🅰
ማሻ አላህ አፊፍ ወንዴሜ አላህ ይጨምርልህ አላህም ይጠብቅህ
ውድ የኢስላም ልጆች ለታላቁ ለረመዳን ወረ ንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ🕌
ماشاء الله تبرك الله
ማሻ አላህ ተባረካለህ ወድም አፊፍ አላህ ይጨምርልህ 😊😊😊
Mashaa Allah Mashaa Allah Afif
Maashaa Allaah Tabaarakallaah Rabbiin sirraa haa jaalatu jzk
ቱ ይህሚዲያ እሚያስጠላኝ ቢኖር በነሽዳ ስም ሙዚቃ ሌላው ሴት ከወድ ማደባለቅ ማሻአላህ የምትሉ ሙስሌሞች ናችሁ እምትገርሙኝ ወንድማችን አፊፍ ሙሀመድ አላህ ያበርታህ ማሻአላህ
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንዲሜ ምንኛ መታደል ነው አላህ ይጨምርልህ ❤❤🥰🥰🥰
ረመዳን ሙባረክ ያጀመአ አላህ ኸይር ነገር ሠርተን የምናልፍበት ወር ያርግልን
ማሻ አላህ
አላህ የእውቀትን በር ለሁላችንም ይክፈትልን
ማሽአላህ አላህ ይጠቅህ
ያረቢ እኔንም ልጄንም ሀፊዘል ቁረአን አገንመልካም የረመዷንወር
ይሁንላችሁ
ወንድማችን አፊፍ ታጁው በሚበር ስላየንህ ድስስስብሎናል መሻአላህ ተባረካላህ
Mash Allah Shukiran
አላሁ አክበር ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ የኔም ወንድም አክትሞ ከሳምንት በፊት ተመርቆልኛል አላህ ሀፊዝ ያድርግልኝ አይነ አፋር ነውኮ አፊፎዬ ማሻ አላህ የተባረከ ልጅ
Ramadan Mubarak all Muslims around the world ❤
Maa sha Allah
Oh Allah bless my family with sheikh afif knowledge.aamiin
Masha Allah Masha Allah Masha Allah
ልክ ነህ ማሜ ሱዳኒ ነበር የመሰለኝ አማረኛ ሲያወራ በደስታ አልቅሻለሁ እንኩዋን የኛ ሆነ ማሻአላህ
እኔስ አቀዋለሁ ከሁለት አመት በፊት የራሱ ዩቲብ ቻናል ስላለው
አላህእደዚህያለልጅ አብዛልን. የወደፊት ልጀን እንደዚህ ያለ ልጅ አድርግልኝ
ማሻ አላህ ተባረካላህ ውድ የኢስላም ልጆች እኮን ለተከበረው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ
Masha allah afif jazakelahu keyren
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ ያርቢ እኛንም ወፍቀን
ማሻአለህማሻአለህ አለህ ይጨምርሊ🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏✅✅✅✅✅✅
Mashallaa tabarkall ❤️ unati no wlh ❤️❤️❤️❤️❤️
ማሻ አሏህ🌹🌹🌹🌹
Allah akbar
ما شاء الله تبارك الله
Thanks
ماشاءالله تبارك الله
ማሻአላህ ውበት በኢስላም ብቻነው
ማሻአላህ አላህ በዱንያ በአሂራም ተጠቃሚ ያድርግህ ወድሜ
ማሻአላህህ ወላሂ ወንድምሀፊፍ ሀቂቃየምገልፅበትቃልየለኚም እደት ውስጤእደሚረካየሱንድምፅቁረአንስሰማአላህይጠብቅህ
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
ማሻአላህ አላሁ አክበር ምንኛ መታደል ነው አላህ ይጨምረልህ
Masheaa allah allah yhfezek
ወላሂ በእናቱ ቀናሁ ማሻላህ❤
ማሻአላህ አላህ ያህፍዝክ አኺና
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳችሁ 🎉🎉
ማሻአላህ ተባረከረህማን የአኺ ዐፊፍ ታጅ ሙሀመድ
ማሻአላሀ ተባረከላሀ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አላህ አክበር አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልክ ወንዲሜ አለህ ለሁላችንም ቁረአንን ያሃፍዘን
Masha Allah Ramadan Mubarak all muslim i love your voice
Maashaa Allah
ማሻ አላህ
ምንኛ መታደልነው
ያረብለነኛም ቁረአንን አግራልኝ
Good
Greetings from Malabar Kerala India
تحيات اخوكم من المليبار
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
አላሕ ይውደድሕ ጀዛ ካላሕ ኸይር ኢሻ አላሕ
Masha Allah