የዳቦ መጋገሪያ፣ማቡኪያና ማኮፈሻ ማሽን በ75% ቅናሽ ዋጋ 2014 |Bakery Machine at 75% Discount 2014 |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • የዳቦ መጋገሪያ፣ማቡኪያና ማኮፈሻ ማሽን በ75% ቅናሽ ዋጋ 2014 |Bakery Machine at 75% Discount 2014 |Gebeya
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Gebeya ቻናልን ሳብስክራይብ ያድርጉ።
    የደወል ምልክትን ይጫኑ።
    የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

ความคิดเห็น • 350

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +50

    በአቀራረባችን ላይ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ወይንም የምንሰራላችሁ ማንኛውም አይነት ቪዲዮ ካለ በቢሮ ስልክ ቁጥራችን +251118388590 በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 -11:30 ከሰኞ እስካዓርብ ባሉ ቀናት በመደወል አድርሱን። በተጨማሪም ጫላን ማግኘት ለምትፈልጉ በ imo ብቻ +251914293063 ላይ ታገኙታላችሁ።

    • @merimar2500
      @merimar2500 3 ปีที่แล้ว

      ጫላዬ የሽንኩርት መፍጫ አሳየን በናትህ እስከ 10 ኪሎ የሚፈጨውን🙏🙏🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +4

      አረ አሳይተናል በዚህ ቪዲዮ

    • @m.4582
      @m.4582 3 ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia ውድም መልስልኝ በአላህ. ከሚሴ ያደርሳሉወይ.

    • @ትርጎተስፍነውያለው
      @ትርጎተስፍነውያለው 3 ปีที่แล้ว +1

      ደሴ ያደርሳሉ

    • @tesfaal580
      @tesfaal580 3 ปีที่แล้ว

      የዘይትመጭመቂያ ማሸን በሰራልን ጫላ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +22

    ማነው እንዴኔ ጫላን በማየቱ ደስስስ ያለው 👍👍👍👍👍😍

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነገር የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ነው እና ብዙ ጊዜ አገር ገብቼ ምን እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ በዳቦ ስራ ፍላጎት አለኝ ድሮ አባቴ የሚሰራው ስራ ስለሆነ ችግር የለብኝም ግን ማሽኖችን አሟልቼ ስራ መስራት ነው ፈጣሪ ይርዳኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @ibrahimabdo5662
    @ibrahimabdo5662 2 ปีที่แล้ว +11

    ጅቡቲ እኖራለሁ ከ 20 ኣመት በላይ የኬክ ስራ ተሞክሮ ኣለኝ ፈጣሪ ካለ ኢትዮ ውስጥ መስራት ስለምፈልግ እናንተጋ እመጣለሁ ኢንሻ ኣላህ።
    በርቱ

  • @almeyawobe2690
    @almeyawobe2690 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እጃ ለምሰጥን መርጃ ፅድት ባለ አቀራርብ በጣም ተጨንቀህ ለእኛ ብለህ ለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሀገረ ስገባ ዳቦ ቤት የመክፈት ትልቅ ህልም አለኘ እና ዋጋቸው አሪፍ ነው እገዛቸዋለሁ ጨላዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 3 ปีที่แล้ว +20

    እናመሠግናለን ወንድማችን ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ነገር የምታቀርብልን ምርጥ ሠዉ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ሰው ነህ የምር

  • @sintayehu46
    @sintayehu46 3 ปีที่แล้ว +8

    ስለ ቡና መቀያ: መፍጫና ቡና ማሽን ሙሉ መረጃ ብታቀርብ ደስ ይለኛል!
    የሀገር ውስጥና የውጭ በማለት
    ስለጥቅማቸው ከዋጋ አንጻር
    ስለ ኤሌክትሪክ ፍጆታቸው ልዩነት
    ስለ ቁሌት ባህሪያቸው
    በጋዝና በኤሌክትሪክ ስለመስራታቸው
    ስለ መለዋወጫቸው
    ስለ ስልጠና አቅርቦታቸው
    ስለ ዋስትናቸው
    ስለ ቁሌት መጠናቸው
    ስለ ስሪት ቁሳቸው ባህሪ እና ሌሎች ሙሉ መረጃ ይዘህ ብትቀርብልን እጅግ ደስ ይለኛል! የስራው ባህሪ ከወቅታዊ የቡና ፍላጎት አንጻር ጥሩ ቢዝነስ ስለሆኑ ለመጀመርም አስቢያለሁ! በተለይ የውጭወች ስላላቸው የቁሌት ማስታወሻ ጥቅም/computerised Artesian/ መረጃ ቢጨመር እላለሁ አመሰግናለሁ!

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የገበያ ቤተሰቦች እናመሰግናለን ዛሬ ስደት ላይ ብንሆንም ነገ ወደ ሀገራችን እንገባለን ብዙ የስራ እድል ስለምትፈጥሩልን እናመሰግናለን ማነው እደኔ ሰውየው ሲያስረዳ ደስ ያለው

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 2 ปีที่แล้ว +3

    ዩቲብን ለመልካም ነገር ስለተጠቀምኪ
    ፈጣር አዕምሮህን ጨምሮ ይከፍትልህ ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግንህ

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት ከይቱቢ ሁላ የተመቸኸኝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ያክብርልን ክበርልን

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛኪንም ገበያንም እጂግ እናመሰግናለን ሁላችንም የሃገራችን ፕሮዳክት በመግዛት ሃገራችን ማሳደግ ኣለብን የሃገር ውስጥ ማሽኖችን በመግዛት ስራኣጥነትን መቀነስ ይቻላል🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇰🇪🇸🇩🇯🇴

  • @mekdesmesele1457
    @mekdesmesele1457 2 ปีที่แล้ว

    በውነት እኔ አድስ ነኝ ገና ማየቴ ነው እና ወንድሜ በርታልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ለኛ ለስደተኞች ጡሩ ነገር እንደምታቀርብልን ነገር ጡሩ ነው

  • @birukgirma1198
    @birukgirma1198 2 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን ጫላ በርታ በጣም ጥሩ እና ያልተለመደ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው .. በርካታ ወጣቶች በአቅማቸው ምን መስራት እንዳለባቸው አያውቁም እና ይህ ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ እና ሀሳብ ሰጪ ስለሆነ በርታ እና ቀጥልበት

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ትልቅ ሀገራችን ላይ ማሽኖች መሰረት ከቻሉ

  • @tsedalemaryam9610
    @tsedalemaryam9610 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምንም በላይ በሀር ልጅ መሰራቱ በጣም አስደስቶኛል። እውቀት እንደሌለን ሁለነገር ከውጪ ሲባል እቆጫለሁ ። የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ። ሕዝቡ ጭንቅላቱ ስለተበከለ ነው ። የእራሱን ሀገር ዝቅ አርጎ እዲያይ ስለተሰራበት ነው ። ይመለሳል ሁላችንም ስንሰራ ሀገራችንን ከፍ ከፍ ስናደርጋት ወደነበርንበት ከፍታ እንመለሳለን። ያስጣሉንን ሀገራችንን ። ካስጣሉን ቦታ ማንሳት የሁላችን ትብብር ግድ ይላል ።አይዞን በርቱ በርቱ

    • @u9tfgh44
      @u9tfgh44 2 ปีที่แล้ว

      I have no words describe you,you are extremly .we love you ma man

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 3 ปีที่แล้ว +8

    ጫላ ባለቅን ልቦናነህ የዚህ ማሳያው ዩቱብ ከጀመርክ ጀምሮ ውጭ ለምንገኝ ሰወች እንዴት እንደምትጨንቅ ያሰደንቀኛል በጣም እና መሰግናለን ተመልሰን አብርን ተባብረን እንሰራለን ።በተጨማሪ ጫላዬ የካሜራዋን መረጃ ተለጥፋ የምትቀረፀውን ለሰራነው የፈለግናት አመሰግናለሁ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 ปีที่แล้ว +1

      አዲስ አበባ አለ

  • @siragali6592
    @siragali6592 2 ปีที่แล้ว +1

    ገበያ ሚድያ (ጫላ) በዚህ ወጣትነት እድሜህ፣ ልጆቻችን የንግድ ወረት ቀረቶ የቁማር ማስያዣ የማደሪያ አልጋ ዋጋዎች በአስር ሺ ቤትና በመቶ ሺ ቤት ሲወራ ሚልዮንና ቢልዮን በምላስ እንደ ምራቅ ተለምደው ቀኑን ባጨለሙ ጊዜ ስላበራሄውና ስላገራሄው በጎ ወጋ ፈጣሪ ይክፈልህ። ከማድነቅም በላይ እወድሃለሁ❤

  • @zewdituhassen2040
    @zewdituhassen2040 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ TH-cam ያወራሉ አንተ ግን ትለያለህ በርታ, ዘኪ የምትደነቅ ሰው ነህ

  • @rahelwantela3517
    @rahelwantela3517 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ጫላ እናመሰግናለን። ወደ ሀዋሳ እየመጣህ የምታሳየን ነገር በጣም ነው ሚመቸኝ።🙏🙏🙏

  • @jemaseid888
    @jemaseid888 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አገላለፆ እኔ እፈልጋለሁ ደሴ ማድረስ ከተቻለ ጫላ በርታ

  • @alihassen1242
    @alihassen1242 3 ปีที่แล้ว +4

    የምርዛሬበጣምደስብሎኛል በርቱልን ለሃገራችንያብቃንና እንገዛችሁዋለን

  • @tg3766
    @tg3766 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ዋዉ ሠዉየዉ በሚገርም ሁኔታ አገላለፁንም አለማድነቅአይቻልም

  • @zinetzizu1255
    @zinetzizu1255 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው በደንብ አድርጎ ነው ያስረዳን አንተንም በጣም ነው የማመሰግነው ህልሜነው ለሀገር ሲያበቃኝ ህልሜን እውን አደርገዋለሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +7

    እጂግ በጣም ጥሩ ነው ጫልዬ በርታ
    የእህል ወፋጮ ጨይቅልን ወንድሜ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 ปีที่แล้ว

      የክፍለሀገር የውሀ ወፍጮ እፈልጋለሁ፡ጠይቅልኝ

  • @kadijashufa5340
    @kadijashufa5340 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም መልካም ሰው ነህ በተለይ ለስደተኞች

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ነዉ ግን እንደ አቅማችን እንድንገዛ አትሰሩልንም plc ማለት ባትራዉንም ማኮፈሻዉም ማቡክያዉንም ዋጋ ቀነስ ቀነስ የምል ብትሰሩልን ።

  • @ዘቢብቱዩብ
    @ዘቢብቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው እናመስግናለን ውንድማችን

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel8468 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጫላ በርታ ዘኪ የፈጠራ ማሽነሪንም እጅግ መደነቅ አለበት thank yoy

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እነመሰግናለን ጫላ አሪፈ መረጀ ነው የሰጠሀን በርታ

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu4238 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው እናመሰግናለን ጎበዝ አቀራረብህ በደንብ ነው ያብራራልን

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ አይዳነው ግን አገርውስጥ ሆኖ በጣም ተወደደ ምስኪኑን ህብረተሰብ ያካተተ አደለም ውጪ አገር ያለውን ብቻነው የምታዪት አረባገር የመምጣት እድል ያጡ ስት ወጣቶች አሉ በጣም ውድነው

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ጫላ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️🇪🇹❤️🙏 በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው 👍🙌

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ጨለ እግዚአብሔር ይስጥልን ምርጥ ነው በእውነት

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ወንድም ጫላ ምን አይነት የተባረክህ ሰው ነህ በጌታ

  • @eshetutadesse4496
    @eshetutadesse4496 2 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ በእውነት ምርጥ ሰው👌👍

    • @eshetutadesse4496
      @eshetutadesse4496 2 ปีที่แล้ว

      ጫላዬ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረክልኝ🙏 እንደ ገናም ፎቶ ቤት መክፈት እንፈልጋለን እስቲ ካሜራዎችንም እና ከፕታሉንም አንድ ቀንስራልን የተሰራም ካለ በኮሜንት ላይ ሊንክ አድርግልኝ አመሰግናለሁ🙏

  • @meselechannebo778
    @meselechannebo778 ปีที่แล้ว

    ለመረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @halehale5915
    @halehale5915 3 ปีที่แล้ว

    ጫላየ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @dumatube646
    @dumatube646 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል ጎበዝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @banchuterefe9128
    @banchuterefe9128 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing . You are one of the best of best person in Ethiopia. Thank you for your amazing activity.

  • @birhandensisa1496
    @birhandensisa1496 2 ปีที่แล้ว +2

    በቅድሚያ ስለምታደርገው መልካም ተግባር አብዝቶ ይባርክ ። የፈጠራ ውጤት ማምረቻ እንደመሆኑ የሊጥ መቁረጪያ እና ማድቦልቦያ ማሽን አያማርትም ድርጅቱ? የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑ አውቶማቲክ ታይመር/Timer አለው? እጅግ አመሰግናለሁ ።

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው ። በርቱልን

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 ปีที่แล้ว +1

    ጫላዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን

  • @tsehaytube3620
    @tsehaytube3620 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግነዋለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ
    @የኡማውጉዳይያገባኛልኡሙኸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ስሩልንእንጂ እንገዛለን የኛጀግኖች ጎበዞ

  • @selamtube5798
    @selamtube5798 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ጫላዬ እንኳን በሰላም ማጣህ እኔ ብዙ ግዜዬትሄዳ እያልኩ ነዉ

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 3 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም በጣም ነው የምናመሰግነው. ደጋግሜ ስጠይቅህ ነበር.

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን አገላለፁ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄሪብይክብራችሆ

  • @fikirtafika9955
    @fikirtafika9955 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ጫልዬ እስክህ እባክህ የሀገር በዓል ልብስ የሚሰፋና ጥቅስ የሚሰራ የልብስ ማሽሽ ዋጋ አስተዋውቀን እባክህ

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው አሪፍነው እናመሰግናለን
    አገላለፁም ደስ ይላል

  • @genetbacha6184
    @genetbacha6184 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ጫላ በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርባቸው መረጃ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 3 ปีที่แล้ว +4

    I love the show... very necessary for my people's budgets ..

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 ปีที่แล้ว +3

    Welcome back Chala and thanks for this valuable information

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 2 ปีที่แล้ว

    ጫላየ ሰወድሕ እናመሠግናለን ጥሩ ቤተሠብ ያሳደገሕ

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሃሪፍ መረጃነው ጫልየ እናመሰግናለን ኢንሻአላህ እኔ ሃገር ስገባ የማስበው ስራነው እገዛለሁ አ አበባ ቅርንጫፍ የላቸውም ?

  • @selamatnafu4238
    @selamatnafu4238 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ጠቃሚ ነገር ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጫላ ሰላምክ ይብዛ አንተ መልካም ሰው❤

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍነው ምን መብራት የለም ቢኖርም ችግር ነው ብቻ እኛም ሀገራችንን ሰላም ይሁንልን

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 3 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል አጓጊ ፕሮግራም ነው በርቱበት፡ ፡

    • @kabadadhii789
      @kabadadhii789 2 ปีที่แล้ว

      Wowowowowowo 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯👈

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግን ግሩም ነው እኔ መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማገኛቸው

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ በጣም የምፈልገው መረጃ ነብር እናመሰግናለን

  • @hikmamohammed2316
    @hikmamohammed2316 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ጫላ ግን ዋጋዉ በጣም ተወደድ

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
    @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ምርጥ ሰው

  • @mujahednaser1140
    @mujahednaser1140 2 ปีที่แล้ว +1

    Thankyou my brother you are very amazing man
    Endante aynet melkam sew yabzalen🥰🥰🥰👍👍

  • @mamiayalew9916
    @mamiayalew9916 2 ปีที่แล้ว

    የሀገር ውስጥ የዳቦ መጋገሪያዎች ዳቦ ያደርቃሉ በውስጣቸው እንፋሎት የተገጠመለት አይደለም ፡፡ ይህን ብትሟሉ ጥሩ ነው፡፡

  • @ልጂነቴዩቲብ
    @ልጂነቴዩቲብ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ቃል የለኝም ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅ በአሁኑ ስአት በእራያ ቆቦ አካባቢ መብራት የለም እናም በጀኔነተር መስራት ይችላል ወይስ ይህን ብታሳውቁን ደስ ይለኛል

  • @sirajkedir2321
    @sirajkedir2321 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @yeromneshassefa3496
    @yeromneshassefa3496 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው የሽንኩርት መፍጫው በርበሬ መደለዝ ይችላል????

  • @AIS-ll5vl
    @AIS-ll5vl 3 ปีที่แล้ว

    ኤራ ታቱ ወፍራሀል ሰለአያሁ ደሰ ብሎናል Gebeya chanal እናመሰግንሃለን 😍በቅርቡ መጥች እገዛለሁ

  • @abebulavlav8643
    @abebulavlav8643 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ መልካም ሰው

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ባለሙያወች እያደር እያጃጃሉ ህዝብን የመሸወድ ችግር አለበት የውጭ ባለሙያወች ያንን ነገር የበለጠ በጥሩ አድርገው ይሠራሉ ይህ ነው ልዩነታችሁ ችግራችሁን ለማስወገድ ሞክሩ

  • @harontube4205
    @harontube4205 2 ปีที่แล้ว

    ጫልዬ ምርጥ ሰዉ በርታልን

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 3 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን 🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @ምካኢልአባቴ
    @ምካኢልአባቴ ปีที่แล้ว

    Erene semeta efelegalehu 150,shi yeze megizat echilalehu malet new enameseginalen ❤️

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 3 ปีที่แล้ว

    በጣም መልካም ሰውነክ እናመሰግናለን

  • @selamlekulekmu6282
    @selamlekulekmu6282 2 ปีที่แล้ว +3

    ብራቮ ጫላ ያገር ልጅ!!!! ሊያድግ የሚችለው ያገር ምርት ባገር ልጅ ሲገበይና ሲበረታታ ነው እናም እንገዛዋለን!!!!

  • @genat8844
    @genat8844 ปีที่แล้ว

    Ishi
    AbateAmeseginalew
    Kelibbertalin💞💞💞🙏🙏🙏

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጫላ🙏 ሰዎች በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ❤️

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila3530 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይላል ወደ ተለያዩ ክፍለ ሀገር ያደርሳሉ ወይ? ለምሳሌ ጎንደር

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና ወንድማችን ውይ በጣም ናፍቀህን ነበር

  • @Mare455
    @Mare455 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so mach ❤️

  • @hawabashir7852
    @hawabashir7852 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዲማችጨለኢነማሰግነሌ ሁሎነገራሰለአሰዬንገለቶሚ❤️❤️❤️👍👍

  • @YaredGebreselassie
    @YaredGebreselassie ปีที่แล้ว

    እኩል ደቦ ለመሆን በግራም ቆርጦ የሚለካ ማሽን መስራት ትችላላቹሁ ወይ?

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጫላ አንተ ጎበዝ ነሕ በርታ

  • @fikratube838
    @fikratube838 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ለምሳሌ ወደ እሩቅ ሀገር ለመውሰድ የትራንስፖርት ወጭ ትብብር ያደርጋሉ ወይንስ አያደርጉም ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      ደውለው ብጠይቁ የበለጠ ማብራርያ ያገኛሉ

  • @behaylutadele
    @behaylutadele 2 ปีที่แล้ว

    Thank You chala!

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 3 ปีที่แล้ว +1

    wedime betam sifeligew yeneberew new enameseginalen

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ተወዳጅ ሰው ጫላ ።

  • @منيرةمحسن
    @منيرةمحسن 2 ปีที่แล้ว

    Tnx betam Allah yasteh chala

  • @tsions7994
    @tsions7994 2 ปีที่แล้ว

    ጫላ ከዘኪ ጋ አዋሳ ያደረግከውን ውይይት አይቻለሁ እና ማኮፈሻ በትንሹ ለአረብተመላሿ እንደሰራው ቢሰራልኝ

  • @fatihanuru7831
    @fatihanuru7831 3 ปีที่แล้ว

    alhmdulillah behagerachin mert koraw inshallah enem bekrbu gezchaw wedesera gebalew amesgenallew

  • @ኡስማኢል
    @ኡስማኢል 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde6536 2 ปีที่แล้ว

    የዳቦ ጥራት ከውጪ ማሽን አንጻር እንዴት ይታያል፤

  • @MubarekAbdu-in2nb
    @MubarekAbdu-in2nb 10 หลายเดือนก่อน

    Yager wust machine yemigagrew betrat dereja kewuchiw ekul new?

  • @behaylutadele
    @behaylutadele 2 ปีที่แล้ว

    Gebeya media, Can you ask Zeki machinery and furniture engineering about machine transportation? I am from North Gonder, Ethiopia

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 ปีที่แล้ว

    Betam yene wodime bawuni sati ehe masheni ale.

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen ariif mereja new 👍👍👍

  • @ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸ
    @ዙዙነኝስደተኛዋ-የ6ቸ 2 ปีที่แล้ว

    ወፈእስኪ በአሁን ስት ይገኛል ባልተቤቴ ሊገዛ አስቦ ነበር እስከ ሶስት መቶ ሺ ይፈጃል እደ

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወድማችን ጫላ እዲት ነክ በጣም የምንፈልገው ነገራ ነው ይቀረብክልን