ጥቁር እንግዳ | ጌቱ ከበደ - የቀድሞ ብሄራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋች | ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ጥቁር እንግዳ | እውቁ የቀድሞ ብሄራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋች ጌቱ ከበደ በጥቁር እንግዳ ፕሮግራማችን ከገነነ ሊብሮ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1 | #AshamTV
#Asham_TV #Tikur_Engeda #Genene_Libro #Getu_Kebede
---------------
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎትየአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatrading
TH-cam. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
ገኔ እንደሁሌው ምርጥ ዝግጅት ነው ፣ የድሮ ተጨዋቾች ለናሺናል ቲም ዝግጅት ወንጂ ሜዳ አይረሳኝም ፣ጌቱ የጥቁር ቆንጆ ቁመናው ርዝመቱ ተመዘግዛጊ ፍጥነቱ አይረሳኝም
75 ዓመት ምህረት ሂሩይ አቁባዝኪ አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ይሁን ጊዮርጊስ ይጫወት እንደነበር እፃን ሆኜ ትዝ ይለኛል።ገነነ ገራሚ ነህ እናመሰግናለን
ጊዮርጊስ የተጫወተው 77ነው
@@yosefdesta7963 አዎን 76ፖሊስ ማዳ(አባሶኒ)እንደተጫወቱ አስታውሰአለው 76 ወይም 77 ወደ አንደኛ ዲቪዚዮን ያለፈበት ትዝ ይለኛል ሎቾን ብቻ ነው ማስታውሰው ሂሩይ ግን ዩኒቨርስቲ ይሁን ጊዮርጊስ ይሁን ትዝ ይለኛ ይመስለኛል ወደ አንደኛ ዲቪዚዮን ሲያልፈ ይመስለኛ ሂሩይ የመጣው
በጣም ደስ የሚል ውይይት ታላላቆች የሰፈረ ልጆች ሲያወሩ ለመስማት የምትጓጓው ውይይት።
በጣም ደስ የሚል የጓደኛሞች ጨዋታ።
ገነነ በጣም የሚደንቅ ጭውውት ነው ማንሳት የሚገባቸውን ሰዎች ነው ያነሳኸው እነ የሀይሌ እና ይነ ምቻል ቤተሰብ ሀገራችን ሳትጠቀምባቸው ያለፉ ቤተስቦች ቤተሰቦች ናቸው ለምሳሌ በፍፁም ቅጣት ምት በእኔእይታ መቻል ካሳን የሚያክል ተጫዋች እይቼ አላውቀውም
Getup the best player. Pls. Interview other players. Like girma suka from bank & abedi from elepa/ electric. I like ur show. Keep up the good job.
Betam arif tezta neber yasalefachut......degun gize norachehual edel new......thx gene
It would be better this interview for LIBRO. B/C he remember a lot of things. I understood this while he was asking him. GETU, I don't know what happened to him. It never be forgotten specially in that age but what he said was "I don't know or I don't remember"
Genene I like your show please try to invite the known players who used to play at that time.
Nice to see you Getu
ሀሪፍ ልጆች የሞሉባት ጠቅላይ ቢሮ(ኳስሜዳ)
Where is part 3 ????????????????????????????
Tshaye fantahun , Selmon kiche , neguse Berenaw ,Interview argachew pls
ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ብዙ ያልተነገረለት ብዙ ያልተዘመረለት የቅዱስ ጊዮርጊስ የክፉ ቀን ወዳጅ የክፉ ቀን ደራሽ
ከኢድ ሰላት በኋላ ዞር ዞር እያልኩ ጓደኛ እየዘየርኩ ከክፍለ ሃገር አባቴ እየደወለ አሁን የት ሁነህ ነው ልጄ…… አሁንስ የት ሁነህ ነው?…… አሁንስ?…… እያለ ሲጠይቀኝ አንድ ጊዜ መዳኒያለም ነኝ ስለው… ከዛ ሩፋዔል ነኝ ስለው…… ከዛ ራጉዔል ነኝ ስለው…… ከዛ ሚካኤል ነኝ ስለው…… ላሃውለውላ ምነው ልጄ በናንተ አገር ፋሲካ ነው እንዴ ምታከብሩት? :-D :-D
Yebekal Gebrea yetneber teamu?
Germa Addisu endew menhone?
ቆንጆ ዝግጅት ነው, thank you Gene.
ክፍል 3 የታለ???
ጌትሽ እንኳን አየሁህ
ኸረ ክፍል3የታል
በስማም ብዙ ትዝታ ነው የጫራቹብን። አሸዋ ሜዳ ራስ ሐይሉ ሜዳ አስር ሰባት ሜዳ በክረምት አብረን ተጫውተናል። ጌቱ ሀዬለኛ ስትራዬከር ነበር። አስቻለው ደሴ መድሐንያለም ና ሸጎሌ ሜዳ የጤና ቡድን ሆኖ ቄንጥ በተለዬ በሰውነት ብቻ መሸወድ አስተምሮናል። ምንቱ ካሣን ከ ተካ ገለቱ ጋር ነው ማወዳደር።
@@yosefdesta7963 ምንድነው የምትለኝ? ተሳስተክ መሰለኝ የሰደብከኝ
አበበ ለሚባለው የጻፍኩት ነው ይቅርታ
@@yosefdesta7963 no worries
ጌቱ ድሮም አከብርሀለው ዛሬም መንግሥቱ ቦጋለን በጣም አደንቀው ነበረ ነገር ግን ቢ ሲያሰለጥን ለምን በውስጥ እግርህ ኮንትሮል አደረክ ብሎ አባረረኝ መጨረሻውን ስሰማ ወርቅዬ የቡናው የእኛ ሰፈር ልጅ ስለ ነበር
ገኔ የድሮውን እግር ኳሰ ታሪክ ለማስተዋወቅ ለምታደርገው ጥረት ምስጋና ይገባሀል።ግን ለተጠያቂዎቹ ዕድል ስጥ ።ጠይቀህ እራስህ ትመልሳለህ።ከጌቱ ብዙ ማውጣት ይቻል ነበር።ጌትሸ ያራዳ የኳስ ሜዳው ልጅ እንኳን አየንሽ ።
Dear Genene, how about Gulilat Firde????
ለማለት የፈለኩት ድሮ ምርጫ በሰው ወይም ባል ቻለ ነበር
ገነነ አባክህ በሊብሮ ጋዜጣ በተከታታይ ስለጋርንቻ ስታወጣው የነበርውን ታሪክ አማገኝበትን መንገድ ብተረዳኝ
ወደፊት በመጻሕፍት ይወጣል ተብሏል ከጋሪቻ ሌላ የብዙ ተጫዋቾች የማይረሳ ታሪክ በሊብሮ ተጽፋል ከሀገር ውስጥ እስከ አለምአቀፍ
@@yosefdesta7963 tankyou
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
Great interview as usual
የጌቱ ክፍል 3 ይቅረብ
ጠያቂው ግን አላማህ ምንድን ነው መከራከር ነው ወይስ መጠየቅ ጌቱ ግን ጨዋ ነህ ትሁት በርታ
መጠየቅ
ገነት አሠልቺ ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነው
ገኔ ክፍለ 3በናት የደሳለኝንም ቀጣይ ክፍል
ጌቱ ከበደ ጎረቤቴ ነው እናቱንም አባቱንም እህቶችን ዘነበወርቅ ሚስጥር ወንድሙም መክብብ አዲስ ባሪያው በጣም አቃቸዋለሁ የ28 ቀበሌ ልጆች ነን ከህቱ ጋር ከልጅነት እስከ ሀይ እስኩል አብረን ተምረናል እህቱን ዘነበወርቅ ማለቴ ነው እንደውም ከቤ ነው የምንላት...አዲስ ባሪያ በጣም ተደባዳቢ ነበር እኔንም መቶኛል ልጅ እያለሁ እሱ በዚያን ጊዜ የብዙ ጊዜ ታላቃችን ነበር ሀይሌ ካሴ አፈኛ ነበር...አሁን ሲድኒ አውስትራሊያ ነው ያለሁት..it’s good to see ጌቱ ባሪያው
ሚስጥረን ከፍተኛ7 ስትማር አውቃታለሁ
Dejach Geneme,Bitweded__
Know Them.
@@esayias1 ከፍተኛ7ተምራለች
ሊብሮ ክፍል 3 ይለቀቅ
Dawit Korma akrblin please’ (ersha sebl)
Great, Interview.
Dawit coma ye23 lej new?
No,Piassa arada georgis
Rasmekonn dildiy
ወደ 1ኛዲቪዚዮን ያስገባቸውን አሁንም ቢያስታውሳቸው
ጌቱ ብረቱ የጦሩ ቡድንን ዱላ ቺሎ ጎል የሚያገባ እኮ ነው
🙏
ጌቱ በአሜባ በሽታ ሲል በጦሩ ማስቲካ ምች የመታት ልጅ አምላክ ይጠብቃት 🤣
ገኔ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ ጨዋታህ ይመቻል!!
No wonder my Ethiopia did not have a national winner team in African cup because, talented players was not given a chance to contribute their talent long time ago. I am not sure but Ethiopia only won 2 times over 50 years ago.
RIP! Sisay
Desayelem you have to listen and respect your guests
እንደ ሊብሮ ክብር ለእንግዶቹ የሚሰጥ ሰው የለም የተጠየቁትን ተጫዋቾች መጠየቅ ትችላለክ ሊብሮ ማለሳለስ የሚባል ነገር አያውቅ ወደዋላ ኤደክ ጋዜጦቹ ላይ ቃለመጠይቅ መመልከት ትችላለህ
endezi nuber addis i know him very humbele
ሀይሌ ካሴ ከጊዮርጊስ ተባሮ እርሻ ሰብል እንደተዛወረ በመጀመሪያ ቀን በማታ ባደረጋችሁት ጨዋታ ሀይሌ ካሴ በእልህ ድንቅ ትርኢት ባደረገበት ቀን ተሸነፋችሁ የዚያን እለት ጓደኝነታችሁ ስቦት ወዳላችሁበት ሉምባርዲያ ሲመጣ ጌቱ ለመደባደብ ተጋብዘህ ሀይሌን አሳዝነኸዋል መሸነፉ ነው ያናደደህ ወይስ የሀይሌ የበቀል ጨዋታ?
አባቱ ፊሽካ የለውም እንጂ የፃፍከው ዘጠና ደቂቃ ጨርሶ እስከ ሪጎሬ ይሄዳል በጅዋር ሞት አሳብህን አሳጥር 🥸
የእርሻ ሰብሉ ቡድን መሪ የነበሩትን እና አሁን በህይወት የሌሉትን መሪ አቶ ቃኝው ቅጣቸውን በስም ጠርቶ ቆመው ሊከራከሩት በማይችሉበት ሁኔታ እንዲህ አይነት ሜዳ አደግ ሲዘረጥጣቸው መስማቴ እንደማምኛውም አክባሪያችው ጎረቤታቹው የጨርቆስ ልጅ በጣም አሳዝኖኛል
እዚህ አሜሪካ ወደ ማውቃቸው ሶስት የእርሻ ሰብል ተጫዋቾች በመደወል ይህን ነገር ለማጣራት ሞክሬ ሁለቱ መልሳቸው :-
ሲጀመር ትልቅ ውሸት ነው በመቀጠል ደግሞ ሰውየው (ጌቱ) በአትላናታ ከሚገኙ መሃይም ኢትዮጵያውያን መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ባዶ ቀዳዳ ጣሳ መሆኑን መስክረውልኛል ::
እንግሊዘኛ ሲቀላቅል ሰምተን በሳቅ ልንሞት ነበር :: እሱ እኮ እንግሊዝኛ ሊናገር ቀርቶ እንግሊዘኛ በጥፊ ቢመታው እንኳን ምን እንደሁ አያውቀውም ብለውኛል ::
ይህ ባለጌ ሰካራም አቶ ቃኘው ቅጣቸው ከጫካ ሜዳ ያመጡትን እጅጉን የለፉበትን ቡድን በተጨማሪም የህግ ጠበቃ ሆነው ለሚሰሩበት መስሪያ ቤት (እርሻ ሰብል )በቮሌንተር እሚመሩትን ቡድናቸውን ሰብስበው ጊዮርጊስን ሲያሸንፍ በመደሰት ፋንታ ሙልጭ አርገው እሚሰድቡበት እና የሚናደዱበት ምንም አይነት ምክንያት ይኖራል ማለት ማሰብ እራሱ ድልብ መሃይምነት ነው ::
በተፈጥሯችው ቃኘው ቅጣቸው አይሳደቡም ::
አቶ ቃኘው ትልቅ ሰውና የሰባት ልጆች አባት የነበሩ ሲሆን ልጆቻቸውን አስተምረው ለከፍተኛ ደርጃ ያበቁ ታላቅ ናቸው ::
በዘመኑ አሉ የተባሉ የፖሎቲካ ሰው እና ምሁርም ስለነበሩ ሙልጭ አርጎ መስደብን እንደመፍትሄ ይጠቀማሉ ቢባል እሚታመን አይደለም ::
ግዜው የማንዘራሽ ሆነና :-
ይህ ደንቆሮ ኩሊ ምን አይነት ሽልማት አገኛለሁ ብሎ ያልተጠየቀውን እንደዘላበደ ባላውቅም ከሌሎች የእርሻ ሰብል ተጫዋቾች እምንሰማው ይሆናል ::
ቤተስቡም በህግ እማይጠይቅበት ምክንያት አይኖርም ብዬ አልገምትም
ሰውዬው የታወቁ ደጋፊ ናቸው የጊዮርጊስ እኔም ሲባል ሰምቻለው አንተ ግን እውነተኛ ከሆንክ የተጫዋቾቹን ስም መጥቀስ አለብክ አሉባልታ ምንምአያረግልክም ጌቱከበደ የሚከበርበትን ካስተጫዋችነው የእውቀት መለኪያው ቃንቃ አይደለምና አንተስ ፍልጥ መሐይም አይደለክ የርሱን ያህልና ምንሰርተካል ከማውደልደል ሌላ
ሰካራምና ሌባ አንተነህ
ጎበዝ
ስድብ ምን አመጣው? ጌቱ ከተሳሳተ ማረም ነው። You both just chill. This supposed to be fun show.
@@user-gy4lq1id1z
አንዴ የለቀቀውን እዴት ነው እሚታረመው በህግ ካልሆነ በስተቀር.
I hope the Kagnews family will come forward with tangible measure.
ለሁለቱም እሚሆን ትምህርት
@@yosefdesta7963 ወንድሜ ድክመት ስህተት ቢኖርም መናገሩ ጥሩ አልነበረም 🤔
kkkk haile kase mailaju telek new malet neww kkkkkk
ጌቱማ ጉልቤ ነበር በ1970ዎቹ ትዝ ይለኛል በክረምት stdiom ሲዘጋ ፒያሳ ሜዳ ላይ ተጨዋቾች በሰፈር ተቦድነው የጦፈ ውድድር ሲያደርጉ በረፍት ተጨዋቾችን ሲቆጣ ህዝ ይለኛል በተለይ ኃይል ካሴ ላይ ሲጮህበት ጌቱ ታላቅ ይመስለኝ ነበር ለካ የኃይሌ ካሴ ታናሽ ነው
እኔ ለ1970 ዎቹ የእግር ክስ ፈርጦች ልዩ ክብር እና ትዝታ ስለነበረኝ እንከናቸው አይታየኝም በተለይ አሁን ካገር ውጭ ስላለው የድሮ ትዝታዎችን መገረብ ያስደስተኛል በርግጥ ልጅ ሆኜ ከት/ቤት እየፎረፍን ቫርኔሮ ሜዳ ብዙ ቡድኖች ልምምድ ሲያደርጉ ስናይ የኃይሌ ካሴ ብቃት የሚገርም ነበር
@@yosefdesta7963 አመሰግናለው ወንድም
ጌቱ ከበደ የጎል ማሸነፉ ን
ይህ ሰውዬ ምን ያከራክረዋል ዝም ብሎ አይሰማም እንዴ 🤔
ለምን ይሰማዋል የሚያውቀውን ሢሳሳት ማስተካከል የለበትም
😂😂😂😂😂😂 ለማስተካከልም ሆነ ለማረምም መጀመሪያ ማዳመጥ አይሻልም። ሁለተኛ ደግሞ ይህ እኮ ጫወታ እንጂ ወንጀል ምርመራ አይደለም
@Endal G-Boy ምንድነው "ራስክ" "ብለክ" ክ የምትባለዋን ፊደል ትወዳታለህ? Next time if you really want someone to take you seriously then you make sure you fix those errors 😉 no hard feelings. Just jokes
ድሮ ባል ቻለ ነው።።
ጌቱ ከበደ የጎል ማሽን
ጥሩ ውይይት ነው ግን ትንሽ ማጣራት ይሻላል የፋርሚኮር በረኛ በዚያ እለት ንጉሴ ይመስለኛል ሰነው ን እስከማውቀው እንኳን ውድድር የቆጣሪና የትሬኔንግ ውድድር ላይ መሸነፍን የማይወድ በጣም እልህ ያለበት ተጫዋች ነው እንደዚህ አይነት በሀሪ የለውም ቢሰተካከል መልካም ነው በተጨማሪ የሰው ስም ሲነሳ ጥንቃቄ ቢደረግ የተሻለ ነው በህይወት ላይኖሩ ወይም ሊከታተሉ ሰለማይችሉ እንደ ቀልድ እየተነገረ ሌላውን ሊያስቀይም ይችላል
HEY YOU GUYS REMEMBER ASRAT HAYLA MULUGATA AND BEDLU HAYLE THEY ARE MECHAL TIM OR MEDER THOR
ጌቱ ከበደ ልበሙሉ
Please!!!!!!!!!
Do not ask silly questions...
With in seconds you...nothing to do with him?
poor jornalism the guy interuppted him many times didt like it
Can u please just focus on the main purpose of your interview?
ሀይሌ ካሴን መጠየቅ አይሻልም አንዴ?
kkkk
ትንሽ ለማስተካከል ልሞክር እኔ የማውቀው በቆጣሪና በትሬኒንግ ውድድር መሸነፍን የማይቀበለው ስልጣን እንደዚህ የሚያረግ አይመስለኝም ሰብእናው ጠንካራ ነው በተጨማሪ በረኛው ንጉሴ ነበር ኋላ ላይ ወደ ቡና የተዘዋወረው ቢሰተካከል መልካም ነው
Amaha addiassport deffence
Addis kebede
YOU ARE LYER. HA HA HA
My Create friends me kinin Keefe and Addis never Yeats's media Pinochet
ኧረ ሀይሌን እራሱን ጠይቀው ጠያቁው ይደብራል
Why all these unnecessary questions? Last time u did same lowlessness and trash question, to some extent personal and weird questions to Kasaye Arage
ሠዉ ጠፍቶ መሆን አለበት
Stop this
ጌቱ ከበደ እንደዚህ የወረድክ መሆንህን አላቅም በግርህ ሳይሆን በ ጭንቅላትህ የምታስብ ይመስለኝ ነበር ዛሪ ግን ያልሆነ ከኪስህ አውጥተህ ቆሻሻ ለመሆንህ ማረጋገጫ አገኘሁ ማለትም ስለ አቶ ቃኘው የተናገርከው በፍፁም ውሸት ነው አንድ ማስረጃ ልስጥህ ሰሰሞን መኮንን በቅፅል ስሙ ሉቾ የታወቀ የ ቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጥ ተጫዋች ነበር ባንድ ወቅት ቃለ ምልልስ ሲያደርግ ስለ አቶ ቃኘው አንስቶ አቶ ቃኘው ያባቴ ጎደኛ የሰፈራችን ስው ናቸው በጣም አቃቸዋለሁ እና አንድ ቀን ቢሮዋቸው ጠርተውኝ ከጊዎርጊስ ወተህ እኛጋ እርሻ ሰብል ግባ የፈለከውን እናረግልሀለን ደሞዝ የተሻለ እንከፍልሀለን ብለው ብዙ ጨቀጨቁኝ እኔ ግን እምቢ አልኳቸው ብሏል እና ጌቱ አንተ ከምትለውጋ አይጋጭም? ስውየው አንተ እንደምትለው እርሻ ሰብልን እየመሩ እሚደግፋት ግን ጊዎርጊስን ነው ብለሀል ታዲያ እንደዛ የጊዎርጊስ ደጋፌ ሆነው ለምን የጊዎርጊስን አይን ቁልፍ ተጫዋች የሆነውን ሰለሞን ሉቾን ወደ እርሻ ሰብል ሊወስዱት ፈለጉ??? ደሞ ስውየው በህይወት እንደሌሉ ጠንቅቀህ ታውቃለህ በህይወት የሌለ ላንተ ተራ ቅጥፈት መልስ መስጠት እማይችል ስው ላይ እንዲህ መዘባበት ነውር አደለም?? ለነገሩ ራሱን በሰላሳ ብር ከሸጠ ስው የሚጠበቅ ስለሆነ አልፈርድብህም::
የማታውቀውን አታውራ ብዙዎች የቀድም ቡድን መሪዎች የጊዮርጊስ ደጋፊ ናቸው ከፈለክ ሌሎች ተጫዋቾች መጠየቅ ትችላለህ