ለትዳር ያሰቡትን ሰው ከኒካህ በፊት ማየትና ስነ-ስርዓቶቹ | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @ፋፊያራህማኑባሪያ
    @ፋፊያራህማኑባሪያ ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይሠትረን ትልቅ ክሥረት ላይ ነዉ ያለነዉ ብዙወቻችን ኢላ አላህ ያዘነላቸዉ ሢቀሩ ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን ኡሥታዙና እረጅም እድሜ ከኸይር ሥራ ጋር አላህ ይሥጠወት

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +6

    ያርብ በሸሪአ ብቻ የምንተዳደር አድርገን ጀዛከሏህ ሸይኽ

  • @ايمانايمان-ن6و
    @ايمانايمان-ن6و ปีที่แล้ว +3

    በሠማነው ተጠቃሜ ያድርገን ምሥያህንም ያብዛልንን

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ
    @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር 👍👍👍የለም?

  • @hashihabsh6732
    @hashihabsh6732 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ሁላችንም ክስረት ላይነን ሴቶችም ወዶችም አላህ ይመልሠን በሸሪአው የምንሠራ ያርገን ላሣለፍነውም አላህ ይቅር ይበለን እኛንም በሠማነው እንገሰጥ ስሜታችንን አንከተል ሀባይቢ

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኮሞላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ እድሜዎትን እረጅም ያድርግልን ያረብ ያላገባዉም አላህ ጡሩ ዛዋጅን ያገባዉም አላህ ደስተኛ ሂወትን ይወፊቀን ያረብ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌺
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌸🌸
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💐💐
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌻🌻
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌺
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 ปีที่แล้ว +1

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ ጀዛኩሙላሁ ኸይራን ሽክ አላህ ራጂሚ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ2ጸ
    @አልሀምዱሊላህ-ገ2ጸ ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኡዝታዝ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +2

    የጠበኩትጥያቂነበርኡሥታዝጀዛህአላህኸይር

  • @rahmetasnke3816
    @rahmetasnke3816 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁጀዛካሏህኽይር

  • @raafardallol5538
    @raafardallol5538 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا الشيخ حفظكم الله

  • @zahrahzahra7030
    @zahrahzahra7030 ปีที่แล้ว +2

    ጀዘክም አለህ ከይር

  • @zeynebabdullah6743
    @zeynebabdullah6743 ปีที่แล้ว +1

    ጃዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩምአላህ
    ህይር

  • @ታነኝቢትማሚሚሚሚ
    @ታነኝቢትማሚሚሚሚ ปีที่แล้ว +2

    የአለህ

  • @AaAs-s2c
    @AaAs-s2c 6 หลายเดือนก่อน

    اسلام عليكم وحمة الله وبركاته جزا ك الله خيرن

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @rabiaseid9624
    @rabiaseid9624 ปีที่แล้ว

    ምናልባት ከዚህ በፊት ተጠይቆ መልስ የተሰጠበት ከሆነ ሊንኩን አስቀምጡልኝ ጀዛኩሙሏህ

  • @rabiaseid9624
    @rabiaseid9624 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዝ አህመድ አደምን እንዴት ነው ፈታዋ መጠየቅ የሚቻለው አድራሻውን የምታውቁ ለአላህ ብላችሁ ንገሩኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว +2

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል ይለቀቃል
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

    • @rabiaseid9624
      @rabiaseid9624 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @rabiaseid9624
    @rabiaseid9624 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኢስላማዊ ተብለው በዘመናችን የተመሰረቱ ኢትዮ ውስጥ ያሉ ባንኮች ከወለድ ነፃ ብድር ወይም በጥሬ ገንዘብ ባይሰጡም ቤት ለመስራት ወይም ለመግዛት ለመኪናና ለመሳሰሉት ነገሮች የምትፈልጉትን ነገር ገዝተን አትርፈን የዱቤ እንሸጥላችኋለን ይህ ደግሞ ከወለድ ነፃ ብድር ማለት ነው ብለው በሀገራችን ብዙ ሙስሊሞች እየተጠቀሙበት ይገኛል በሸሪአው እንዴት ይታያል? ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ይህ አሰራር ሀላል ከሆነ ጥሩ ነው ችግር ካለበት ግን ለሙስሊሙ ኡማ ደእዋ ያስፈልጋል ብዙ ሰው እየገባበት ነው

    • @QesesTube
      @QesesTube  ปีที่แล้ว

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል ይለቀቃል
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍☝️

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg ปีที่แล้ว

    ወሊዩ ግን ለኛ ለወንዶችም ያስፈልገናል በዚ ዘመን የማይሆኑን ሴቶች እያገባን።

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍✅✅☝️🤲👈🌹

  • @AmriyaAbdela-n6s
    @AmriyaAbdela-n6s 11 หลายเดือนก่อน