ስለኮንዶሚኒየም መግለጫ ተሰጠ | ተስፋ አለው? የደሞዝ ግብርስ? REAL ESTATE and Housing Business Opportunity & Finance

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • ስለኮንዶሚኒየም መግለጫ ተሰጠ | ተስፋ አለው? የደሞዝ ግብርስ? REAL ESTATE and Housing Business Opportunity & Finance #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

ความคิดเห็น • 36

  • @MohamedYaekob
    @MohamedYaekob 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሌቦች እነሱ በቆጠቡት ብር ለገበሬ ልጅ ምናምን ብሎ አከፋፍሎ ሲያበቃ አሁን አፍ አለኝ ብሎ ያወራል ማፈሪያ

  • @hailutefera3027
    @hailutefera3027 3 หลายเดือนก่อน +2

    ተደራጅቶ ለመገንባት ምዝገባው አሁን እየተካሄደ ነው ወይስ አብቅቷል?

  • @Mahbuba-g6m
    @Mahbuba-g6m 3 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ ህጋዊ ድሀ ሆነን ቤታችን ለፈረሰብን

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳፍራል ደሀው ከሚበላው ቆጥቦ ለገበሬ ልጅ ለአርቲስቱ ሲያከፋፍሉ ቆይተው አሁን እንደዚሂ እንዴት ይባላል

  • @Bubu-z4v
    @Bubu-z4v 3 หลายเดือนก่อน +3

    20 ዓመት ለጠበቁት በቀጣይ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው 🎉

  • @Unfa372
    @Unfa372 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ባክህ የ97 ተመዝጋቢዎች በጣም ቁጥራቸው ትንሽ ነው ችግራቸውን ፍቱላቸው።አስራ ምናምን አትበል ሃያ አመት ነው።

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ሳልሆን ሃላፊው ነው ያለው፨

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 3 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZewdituAbebe-r9g
    @ZewdituAbebe-r9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሀገሬ እናት ኢትዬጲያ ያሳዝናል

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 3 หลายเดือนก่อน +2

    የፍትህ ያለ

  • @eletawitube398
    @eletawitube398 3 หลายเดือนก่อน +2

    you show the same video forever

  • @wegenealemayehu-w1w
    @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks bro 🎉

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 3 หลายเดือนก่อน

    ዜናው 'ሰጠዋል' ብቻ ሆነኮ

  • @GenetAlebachew-p6g
    @GenetAlebachew-p6g 3 หลายเดือนก่อน

    Bete eyaferse belcheche mene yeseal mejemeray metelaya yaseflgale

  • @wegenealemayehu-w1w
    @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +3

    Good info 🎉🎉🎉🎉

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 หลายเดือนก่อน +1

      Glad it was helpful!

  • @KumalMohamed
    @KumalMohamed 3 หลายเดือนก่อน

    በስልክ እኔን ማግኘት የምትፈልጉ ካላቹ አሳውቁኝ አጠቃላይ ዝርዝሩ ማውራት እንችላለን ቦታው በአካል ወስጄ አሳያቹሀለሁ እኔም የአክሲዮኑ አባል ነኝ

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 3 หลายเดือนก่อน

    Nndnw Arfeh Atanebim ende...Ande kef ande elim yilalko dimtsik bro

  • @HackerOma-l8p
    @HackerOma-l8p 3 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻው ዙር ወጥቶ በነበረው እጣ ደርሷቸው እጣው ተጭበርብሮአል በሚል ተሰርዞ ድጋሚ እጣ ሲወጣ ያልወጣላቸው ብዙዎች ናቸው የነዚህ እንዴት ነው ሚደረገው

  • @ZewdituAbebe-r9g
    @ZewdituAbebe-r9g 3 หลายเดือนก่อน

    ድሀ መውደቂያ የለውም አንጄታችንን አስረን ቆጥበን ስንት አመት ሙሉ ጠብቀን ምን አይነት መርዳ ነው ያለው ማህበር አክሲዎን ምናምንቴ እያላችሁ ልታስገባቼው አመቻችታችሁ ልታስገባቼው የኔ ቢጤ ድሀውን የቆጠበውን ቁጠባ ይዛ ገደል ይግባ በጣም ያሳዝናል

    • @ZewdituAbebe-r9g
      @ZewdituAbebe-r9g 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚያሳዝነው አሁን ደግሞ ለልማት ተነሽ ይሰጣል እያላችሁ ነው ለምን የተሰራውን ኮዳሚኒየም ልማት ተነሽ ከሚታደል ቤት አዘጋጂቶ ለምን አይሰጥም ስንት አመት ሲቆጥብ የነበረው ድሀ የራስህ ጉዳይ በማለት አግባብ አይደለምቢያንስ እየአንዳዱ ቆጣቢ በኪራይ ቤት ለረጂም አመት ተከራይተን የምንኖር ስንሆን በልማት ተነሽ የሆኑት ሰዎች ለረጂም ጊዜ ኪራይ ሳይከፍሉ በራሳቼው ቤት የኖሩ ናቼው ቢያንስ መንግስት ለነዚህ ተነሽዎች ፈጣን የሆኑ ቤቶችን ገንብቶ መስጠት አቅሙ አለውለምን ኪራይ ቤት የሚከራተተው ድሀ ለምደሀዋልና በኪራይ ተገላታ ብሎ መንግስት መፍረድ በጣም አሳዛኝ ነው

  • @tsigehunde9458
    @tsigehunde9458 3 หลายเดือนก่อน

    2005 bale soset mejeta ebakachu awetulen

  • @soniaemebet9051
    @soniaemebet9051 3 หลายเดือนก่อน

    Fetehhhhhhhhhhhhhhhhhh betachn lefrseben 😣😣😣

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 3 หลายเดือนก่อน

    ዶሮን ሲያታልሏት ...🤣🤣🤣

  • @wegenealemayehu-w1w
    @wegenealemayehu-w1w 3 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ብራችን ቀለጠ:: ቶሎ ላውጣው ግማታሞች 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሽመልስ??

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአብይ መንግስት እላማ ሌላ ነው።
    ትንቢቱ በትንቢት ትፈርሳል።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 หลายเดือนก่อน +1

    ።።።።። እረ ማህበርተኛ እንዴት አገኛለሁ ማህበር መግባት እፈልግ ነበር።።እባካችሁ ማህበሩን አስገቡኝ።።።።።።

    • @lincolnite1584
      @lincolnite1584 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እና አንቺ ?
      Deal!
      ግን አንድላይ የምንኖር ከሆነ እሽ

    • @hayatmehammed6496
      @hayatmehammed6496 3 หลายเดือนก่อน

      Gna stgbi 1.8 ytykushal

    • @lincolnite1584
      @lincolnite1584 3 หลายเดือนก่อน

      @@hayatmehammed6496 I take that as yes 🙌