ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አባቴ ኑሩሉን ❤❤❤ አሁን እማ ተቸገርን ማንን መከተል እንዳለብን እኔማ ማንንም ማመን ትቸ ለድንግል ማርያም ልጅ መንገር ጀመርኩ
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሰማንውን ብልባችን ያቆይልን የስም ቅርሲታን ሳይሆን የተግባር ክርሲታን ያርገን አሜን አሜን አሜን🤲
እኔም ሁሌ እሪቁቲን መጠመቅ አይመቸኝም ነበር. ተመስገን እንኳን ይህን አወቁ.
እኔ በአካል ናዝሬት ጉባኤ ላይ ሲያስተምሩ ነው የማውቃቸው ጊዜ ዘመን የማይቀይራቸው አባት የናቴ ልጅ የሚሉት ደሞ አንጀት ይበላልደሞም ትዝታም ነው በተለይ ከሀገር ርቆ ላለ ነሰው😢❤❤😢❤አባታችን አሁንም ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል እውነትኛ አባት በአዲስ አበባ ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አበታችን እድሜ ይስጥዎት ቃለሂወትን ያሰማልን
አባታችን እድሜውን ጤናውን ያድልልን አሜን ፫ 🤲 ፀጋውን ያብዛላቹ። ግን እኔ ጥያቄዬ መጉጠሪያውን ብንጠቀም ምንድነው ችግሩ ያ የተባርከ መቁጠሪያ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ሰይፈ ይሁንበት እያልን ነው የምንቀጠቅጠው እና መላኩ በስውር ይገርፍልናል ያስርልናል ብለን እናምራለን ግን ሁላቹም በዚጉዳይ ተዋይታቹ አንድ አቋም አምጡ እኛም እኮ ግራ እየገባን ነው
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂዱ ሠማዕቱ ብዙ መልካም ነገሮችን ያዩበታል
አባቴ ምን ላድርጎት እንቅጭ እንቅጯን ነዉ የሚናገሩት ልብ ያለዉ ልብ ይበል የናቴ ልጅን አድምጡ ትባረካላችሁ ! ትማራላችሁ ! ትድናላችሁ ተመለሳላችሁ እባካችሁ የበቁ አባት እያላችሁ የምትታለሉ ተመለሱ ጥቅም የለዉም የበቃ አባት ፈጣሪ ብቻ ነዉ
አበታችን ከቃላት በለይ ኖት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘበናችውን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን
አባቴ ኑሩልኝ
አባቴ የት ይሆን የሚጠመቁት ቦታዉን አሳዉቁን
😢😢😢😢😢😢
በርሚል ጊዎርጊስ ለአጥማቂዎች ቢያስተምሩልን አባቴ በረከትዎ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢ግን ጥያቄ አለኝ ለብሰን በመጣነው ከተጠመቅን ተመልሰን በመሄድ ይከብዳል ስለዚህ ግዴታ ተጨማሪ መያዝ አለብን ማለት ነዉ ። የለበስነውን ቀይረን እንጠመቃለን የተጠመቅንበትን ቀይረን ያወለቅነውን መልሰን ለብሰን ነዉ ማለት ነዉ ወደ ቤት መመለስ ያለብን እስኪ የገባችሁ አስረዱኝ
ለምንድን የማይጠየቀው እንዴ? በሽታችንን እንድናቅ አይደል እንዴ አምላክ በጥምቀት ስርየት ያደረገልን? ባለፈውም በመቁጠሪያ ሠው አይመታም ከመነኩሴ በስተቀር መቁጠሪያን ማንም መያዝ አይችልም አሉን መላከ መንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ ኢ/ንና የውጮቹንም ዜጎች እየተፈወሰ ነው አለም ከእርሶ ይሄ አይጠበቅም ሲጀመር ካህናት እርስ በርሣቹ እንዳትመሣሠሉ እንዳትስማሙ ሚያደርጋቹ ይመስለኛልና ልቦና ይስጠን ልዑል ሉሌ ላንተ ጥያቄ አለኝ በፀበል የሚለፈልፉትን ዛር መተት ቡዳ ኦር መተት ስራውንና ተንኮሉን መናገር 100% ትክክል ነው። ታድያ ታመን ለመንነ ሂደን የምንጠመቀው ለምን ይሁነው ምትሉት? ሉሌ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂደሀል ተጠምቀሀል ለምን አታስረዳቸውም? ሲጀመር ዘመኑ የሠውን ባህሪ እየቀያየረ ነውና
አባቴ የት ነው የሚያገለግሉት እኔ መከራ ውስጥ ነኝ እርዱኝ ምታቁ እባካቹ
አባቴ ዑራኤል ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ
Des zblu abona edmen tenan yhabkum abona
ግን ይቅርታ ጋ የኔ ጥያቄ ወደ ላኩ ሰዎች ህድ ተመለስ ብለህ ከላከ ሃጥያት ይመስለኛል ምክንያቱ ከሞቱስ ተጠያቂ ኣደለሀም ማለት ነዉ ? ግን በጣም ከበዛ መታደስ ለመላእክት ወይም ለድንግል ማርያም መንገር ከዛ መዝሙር ዳዊት መድገም ይመስለኛል ?
ያን እንዲስራ የሚያዘው ስይጣን ነው ስልዚ ወደሱ ቢላክ የሚያገኜው እርኩስ መንፈስን ነው
ምነው በየጠንቋዩ በየዛሩ ቤት እሚያጎራው ዛር ስሙን ማወቅ ስራውን ማወቅ ጠቃሚ ነው ። ማን ነህ ሲለው ሌጊዩን አላለም ????
Abatachin yet new yemiyatemikut
እንደምን አመሻቹ የት ነው የሚያጠምቀውት አድራሻቸውን ንገሩኝ
Lafeto Giorgis Wednesday Friday and Saturday
@ ፈጣሪ ፈጥኖ ይገኝልክ
አባቴ ኑሩሉን ❤❤❤ አሁን እማ ተቸገርን ማንን መከተል እንዳለብን እኔማ ማንንም ማመን ትቸ ለድንግል ማርያም ልጅ መንገር ጀመርኩ
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሰማንውን ብልባችን ያቆይልን የስም ቅርሲታን ሳይሆን የተግባር ክርሲታን ያርገን አሜን አሜን አሜን🤲
እኔም ሁሌ እሪቁቲን መጠመቅ አይመቸኝም ነበር. ተመስገን እንኳን ይህን አወቁ.
እኔ በአካል ናዝሬት ጉባኤ ላይ ሲያስተምሩ ነው የማውቃቸው ጊዜ ዘመን የማይቀይራቸው አባት የናቴ ልጅ የሚሉት ደሞ አንጀት ይበላል
ደሞም ትዝታም ነው በተለይ ከሀገር ርቆ ላለ ነሰው😢❤❤
😢❤አባታችን አሁንም ረጅም እድሜና ጤናን
ይስጥል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል እውነትኛ አባት በአዲስ አበባ ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አበታችን እድሜ ይስጥዎት ቃለሂወትን ያሰማልን
አባታችን እድሜውን ጤናውን ያድልልን አሜን ፫ 🤲 ፀጋውን ያብዛላቹ። ግን እኔ ጥያቄዬ መጉጠሪያውን ብንጠቀም ምንድነው ችግሩ ያ የተባርከ መቁጠሪያ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ሰይፈ ይሁንበት እያልን ነው የምንቀጠቅጠው እና መላኩ በስውር ይገርፍልናል ያስርልናል ብለን እናምራለን ግን ሁላቹም በዚጉዳይ ተዋይታቹ አንድ አቋም አምጡ እኛም እኮ ግራ እየገባን ነው
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂዱ ሠማዕቱ ብዙ መልካም ነገሮችን ያዩበታል
አባቴ ምን ላድርጎት እንቅጭ እንቅጯን ነዉ የሚናገሩት ልብ ያለዉ ልብ ይበል የናቴ ልጅን አድምጡ ትባረካላችሁ ! ትማራላችሁ ! ትድናላችሁ ተመለሳላችሁ እባካችሁ የበቁ አባት እያላችሁ የምትታለሉ ተመለሱ ጥቅም የለዉም የበቃ አባት ፈጣሪ ብቻ ነዉ
አበታችን ከቃላት በለይ ኖት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘበናችውን ይባርክ
ቃለህይወት ያሰማልን
አባቴ ኑሩልኝ
አባቴ የት ይሆን የሚጠመቁት ቦታዉን አሳዉቁን
😢😢😢😢😢😢
በርሚል ጊዎርጊስ ለአጥማቂዎች ቢያስተምሩልን አባቴ በረከትዎ ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢ግን ጥያቄ አለኝ ለብሰን በመጣነው ከተጠመቅን ተመልሰን በመሄድ ይከብዳል ስለዚህ ግዴታ ተጨማሪ መያዝ አለብን ማለት ነዉ ። የለበስነውን ቀይረን እንጠመቃለን የተጠመቅንበትን ቀይረን ያወለቅነውን መልሰን ለብሰን ነዉ ማለት ነዉ ወደ ቤት መመለስ ያለብን
እስኪ የገባችሁ አስረዱኝ
ለምንድን የማይጠየቀው እንዴ? በሽታችንን እንድናቅ አይደል እንዴ አምላክ በጥምቀት ስርየት ያደረገልን? ባለፈውም በመቁጠሪያ ሠው አይመታም ከመነኩሴ በስተቀር መቁጠሪያን ማንም መያዝ አይችልም አሉን መላከ መንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ ኢ/ንና የውጮቹንም ዜጎች እየተፈወሰ ነው አለም ከእርሶ ይሄ አይጠበቅም ሲጀመር ካህናት እርስ በርሣቹ እንዳትመሣሠሉ እንዳትስማሙ ሚያደርጋቹ ይመስለኛልና ልቦና ይስጠን ልዑል
ሉሌ ላንተ ጥያቄ አለኝ በፀበል የሚለፈልፉትን ዛር መተት ቡዳ ኦር መተት ስራውንና ተንኮሉን መናገር 100% ትክክል ነው። ታድያ ታመን ለመንነ ሂደን የምንጠመቀው ለምን ይሁነው ምትሉት? ሉሌ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂደሀል ተጠምቀሀል ለምን አታስረዳቸውም? ሲጀመር ዘመኑ የሠውን ባህሪ እየቀያየረ ነውና
አባቴ የት ነው የሚያገለግሉት እኔ መከራ ውስጥ ነኝ እርዱኝ ምታቁ እባካቹ
አባቴ ዑራኤል ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ
Des zblu abona edmen tenan yhabkum abona
ግን ይቅርታ ጋ የኔ ጥያቄ ወደ ላኩ ሰዎች ህድ ተመለስ ብለህ ከላከ ሃጥያት ይመስለኛል ምክንያቱ ከሞቱስ ተጠያቂ ኣደለሀም ማለት ነዉ ? ግን በጣም ከበዛ መታደስ ለመላእክት ወይም ለድንግል ማርያም መንገር ከዛ መዝሙር ዳዊት መድገም ይመስለኛል ?
ያን እንዲስራ የሚያዘው ስይጣን ነው ስልዚ ወደሱ ቢላክ የሚያገኜው እርኩስ መንፈስን ነው
ምነው በየጠንቋዩ በየዛሩ ቤት እሚያጎራው ዛር ስሙን ማወቅ ስራውን ማወቅ ጠቃሚ ነው ።
ማን ነህ ሲለው ሌጊዩን አላለም ????
Abatachin yet new yemiyatemikut
እንደምን አመሻቹ የት ነው የሚያጠምቀውት አድራሻቸውን ንገሩኝ
Lafeto Giorgis Wednesday Friday and Saturday
@ ፈጣሪ ፈጥኖ ይገኝልክ
ቃለህይወት ያሰማልን