ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እትዬ እጅጌ እጆት ይባረክ የሰሩትን አይቼ አዝዜ አቃለሁ ፤ የሰሩልኝን ወድጄወለሁ እንግዶቼን አስተናግጄበታለሁ እንደ እናቴ እጅ የሰሩት ይጣፍጣል ሰው ፊት ሲቀርብ ያኮራል አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ጤና እና ሰላም ይስጦት 🙏
ሲያስጎመዥ ማዘርየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት አንደኛ ❤❤❤❤
Amen amen
ማሚዬ ድስጡ የሰራሽበት አይመስልም ንፅህና አንደኛ
Awo ged new netsehena
እጅግዬ ከነ ልጆችሽ ሠላም ናችው እወድሻለው ቤተሠቡን ሁሉ ሠላም ይስጣችው
እጅጌና ምርዬ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እጅ ይባርክ እቤታችሁ ደሞ በጣም ያምራል ተደስታችሁ የምትኖሩበት ያርጋችሁ
በተርፈ እጂሽ ይባርክ❤❤
እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል
አሥርርሽ በጣም ቆንጆ ነው እናት ማር የሚወድሽ የማከብርሽ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤👍👍
Amen betam amesegnalew
ደስ የምትል እናት ናት
በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የምመለከታቹሁ ❤❤❤ አንድ ቀን በርበሬሽን ለመቅመስ ያብቃኝ ❤
ማዘርየ አዲስ ኮማች ነኝ እረጋ ብለሽ ነው ምትሰሪው እጅሽ ይባረክ ኢትዮ ስመጣ አዛለሁ
ብልት አድርጊ ነገ ደግሞ ለሚቀጥለዉ ትዛዝ እንድትበረቺ ❤
እጆችሽ ይባረኩ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ቤታችሁ አለቀ ወይ ምነው ሳታሳዮን
እስይ የቡናው ሽታ አገኘሁት እኔጋ የተፈላ መሰለኝ❤❤❤ አዎ ማዘር ከስራ ቦኋላ ዘና ይበሉ❤
ዋዎ ደስ ይላል 50 ሺ ለመቶሺ ያብቋችሁ ይሄ ሁሉ ቃቤ ጨምረው ያዋጣዎታል❤❤❤❤❤❤
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር
ማሚዋየ ምግብ ስትሰሩ ወይም ምግብ ከፊለፊት ስላለ ሻርብ ብትለብሽ የኔ ልዩ እናት❤❤
አይኔ ጣባው ላይ ነው ፈጣሪ ፈቅዶ በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ እባክሽ በማሪያም ጣባዎቹን አሰሪልኝ ናዝሬት ልጆቼ ያስቀምጡልኛል አሰሪልኝ አምስት ነው የምፈልገው
አዎ ጠፍተሻል ቤት ሰሪ ደም የለውም አለሽ ምግቡ ያስጓመጃል ተባረኩ ውድድድድ
ልክ ልመጣ ስል መጣሽ አረ ጠፍተሻል
Ney eski des yelgnal yene lij
Ethiopia bihon yalewt chew kemash erso ga eketer neber😂😊
ስልካቹን አሰቀምጡልን ማምዬ ስንፈልጎት እድናገኞት
ማዘር የትጠፋተውነው ቆዩ ሚዲያ ከወጡ እንኳ ደህና መጡ
Yamral betam gim mireye betun bedanbe satasayine kaleka behula yalem yetena yedeseta yargelachu
Wow wow
Wow seymere ❤
እንዴት እምደምወድችሁ ❤ሁሉም እንድ እናንተ ታታሪ ቢሆን የትም
ማሚዬ ምራቄን እኮ ዋጥኩ እጅሽ ይባረክ
የምንወዳችሁ:ቤተስቦች: እግዚአብሄር: ይጠብቃችሁ::
ማሚዬ ቅቤው ይበላል ነው ይጠጣል የሚባለው
ምንያህል ነው ዋጋው ለዚህ ለተሰራው ምግብ
50ሺ ሲያንስ ነው በቅርብ መቶ ሺ ትገባላችሁ በርቱ ሞያችሁ ልዩ ነው ተባረኩ🙏🏾
በጣም ደስ ትላላቹ። እጅ ይባረክ።
አስቸኳይ ነው እባክሽ ሰልክሽን
እንዴት ከረማችሁ?ሥራው በሱቃችሁ መሆኑ ለወደፊት ይመቻል ወይ? በርቱ ወደ ሱቅ መምጣቴ አይቀርም፡፡ በሠላም ያገናኘን፡፡
እጅግዬ የእናቴ ሞክሼ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ዋጋዉን ንገሩን ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ተዘጋጅቼ እንድመጣ ልክ ሁሉም ነገር እንደዛሬው
ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው ምርዬ በቅርቡ 100,000ሺ ትገባላችሁ
Yargelen
Ymechewot Yettrferfa Mad Tena Ysetwot Sebskrib Arkowot Des Beloni❤❤❤❤
Amen amesegnalew
ቤታችሁ አለቀ ወይ?
እንኳን ደህና መጣችው ማዘርየ ምርየ እንዴትናችው ዋው እዴት እደሚምር ምራቄን አስዋጠኝ ወይኔ እዴት ናፈቀኝ ቀይወጥ እና እጀራ አየስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢እጃችው ይባረክ የኔእናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayzon lehagersh yabkash
Rehabun lekekebegn men yeshalal keyet lamtaw
ክብር ለሰክላ ሰሪዎች እጃቸው ይባረክ ዘራቸው ይብዛ🙏
Amen
አሜን፫እማ❤❤❤
ጎበዝ በርቺ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ ❤
ማዘር ቅቤው አልበዛም እንዴ በጣም በዛ ይቀንሱ
motheryae ye orderun efita nw mesa yemibelut 😅👍👍👍
Lerase ema ged new
ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረከ
ወ/ሮ እጅጌ እና ምርዬ እንደምውዳችሁ ብዙ ጊዜ ጋልጫለሁ ከብዙ ጊዜ በኾላ ስላያኾችሁ ደስ ብሎኛል 50 ሺ ስለደረሳችሁ እንኮን ደስ አላችሁ
Btam new yemadekachu btsbun hulu ebkoten selk text yargulin enmsgenaln
50K ገና 100 እናስገባሻለን። ይገባቹሀል ምርጦች
ሰላም ማዘርዬና ምርዬ እንዴት ናቹ ሞያ ከቤቱ ነው እጆ ይባረክ❤❤
Hi
ማሻአላህ ሁሉም ይዋጣሎታል እጆትን ቁርጥማት አይንካው
እናት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ
enat nesh yeewnet ergatash yibekal abre business Ensra mirt ye Ilubabor kibe akerblshalehu be arif waga
ትክክል ጀግና እናት❤
እረጅም እድሜ ከጤናጋ እጅግዬ❤
❤❤❤
Like sher ynsbtale❤
ደስ የሚል በተሰብ ❤ የስሩትን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ
ዋጋ ይነገረን ❤
እጅግዬ የኔ ወርቅ ቅን እናት እንኳን ደህና መጣችሁ።
Mashallha mame bertu
Enamesgnalen
Endet endemtaskenu yehe yetezegagew le sente sew yehonal
Wow that looks great well done 👍
Selam ejig enedet nachihu betachihuen meche new yemtasigobegnun
Home tour??? Pls
Soon
ዋጋ እነገረኙ መዝሪያ
በርበሬ ማዘዝ ይቻላል
Minew doro order lemadirg betadegagami bitsifilish mels aliset alish.
ደውይላቸው በተጳፈው ቁጥር
ማሚየ ይገባሻል
Menew tefachu beselam new
እረ የጣኑ ሽታ አወደኝ
ዋዉ ሰዉሲያምር
Welcome back mommye. Yummy
ዋው ሲያስጎመጅ
Good job, Mommy.
Be sew sente birr new
Tebareku
በራሳችሁ እቃ ነው የምትልኩት
Endesewu felagot new
❤❤❤❤
VereGooD
አገልግል ለማዘዝ አድራሻችሁን ንገሩን
ቁጥራቸው አለልሽ እህቴ
🙏🙏👍
Addisu betishien lemin atasgobeginem yeferesew aleqe weyis mindnew zim alachu eko
Tinish yekeral
Eshi Mamiye ❤️❤️❤️

ዋዉ ሰዉ
ሲያምር