ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አላህ ከባድ ቅጣት ሚቀጣት ሴት ! | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ በአማርኛ | ኡስታዝ አህመድ አደም | hadis Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @GgGg-ec2kt
    @GgGg-ec2kt 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይሀፍዝህ ተክፋ ነገር ያረብ ያረሒሙ እኛም በሠማነው ተጠቃሚይ አላህ ያድርገን ያረብ ዴካማ ባሮችህ የባሮች ልጆች ነን የጀነተል ፌርዶሥን ወፍቀን ያረሒሙ

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤

  • @naemahhawaa-uq2ss
    @naemahhawaa-uq2ss 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጀዛከሏህሀይረንባረከሏህወፊኩምኡስታዝ

  • @user-eb9hj8qj1n
    @user-eb9hj8qj1n 7 หลายเดือนก่อน +9

    اللهم اني اسالك الجنة اللهم اني اسالك الجنة اللهم اني اسالك الجنة يارب العالمين

    • @apsaramobile1580
      @apsaramobile1580 7 หลายเดือนก่อน

      اللهم. امين

    • @GgGg-ec2kt
      @GgGg-ec2kt 7 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሏሁመ አሚን ያረብ ያረሒሙ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 7 หลายเดือนก่อน +4

    አህለን ወሠህለን ኡሥታዝ

  • @jaharaAli
    @jaharaAli 26 วันที่ผ่านมา

    ያረቢይ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኩምአላህኸይር

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 7 หลายเดือนก่อน +5

    جزاكم الله خير

  • @msmm964
    @msmm964 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ZamTurki
    @ZamTurki 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @user-gw9rs5og7h
    @user-gw9rs5og7h 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዘአኩሙላህ ኸይር
    💐💐💐👍👍

  • @abduadem2481
    @abduadem2481 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛኩምላኸይረን ኡስታዝ እኛንም በሠማነው የምንጠቀምበት አላህ ያድረገን

  • @lolovivo8919
    @lolovivo8919 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሞለይኩወረህመወረህመቱሊላህወበረካቱጥያቄነበረኝ ጥያቀውየሚዋዱትንሰውበህልምማየትእደትይታያልአዳድሰወችእምትወጅውንሰውካየሽአትገናኙምይላሉቤብራሩልኝጀዛካላህሀይር

  • @user-ot4hl5tu9t
    @user-ot4hl5tu9t 7 หลายเดือนก่อน +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @naymasaid1746
    @naymasaid1746 7 หลายเดือนก่อน +16

    ባሪያ የሚባለዉ በአሁኑ ዘመን ስናየዉ እኛ ስደተኞችን ይመለከታል ወይ ? ለምሳሌ እኔ ሰዉዬዉ ከፍሎ ነዉ ከቢሮ የወሰደኝ ከዛም ለኢቃማ ምርመራዎች ልብስ ለሁለት አመት ኩንትራት ፈርሞ ነዉ የወሰደኝ እኔ ግን ቤቱ ስላልተመቸኝ አመት ከስድስት ወር ብቻ ሰርቼ ጠፍቼ በህገወጥ እየሰራሁ እገኛለሁ ይሄ እንዴት ይታያል?

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 7 หลายเดือนก่อน +6

      እኛ ባሪያ አደለንም ምክንያቱም ተከፍሎን መዉ የምንሰራዉ ኩትራትሽን ሳጨርሽ መጥፋት የለብሽም ነበር ከቻልሽ ደዉለሽ አፉ በሉኝ በይ ከሰማሁት ፈተዋ ነዉ ወላሁ አለም

    • @QesesTube
      @QesesTube  7 หลายเดือนก่อน +4

      ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
      👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
      የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
      +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
      +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
      የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል.
      👇👇👇
      telegram.me/ahmedadem
      ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሣህ የብዙሀኖቻችን ሥደተኞች ጥያቄነው

    • @user-lb8ne4cu2w
      @user-lb8ne4cu2w 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@QesesTubeዋሳቡ ኣላዉ

    • @hawaahmed9072
      @hawaahmed9072 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ይሄ ባርነት አይደለም ማማየ 😢 እነሡ ያብራሩልሻል መቸም

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ በእዝነትህህ❤❤❤❤❤

  • @user-tc6ul2yz5r
    @user-tc6ul2yz5r 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋአለይኩም ሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀነ 🙏🙏

  • @nuriya8577
    @nuriya8577 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @haleemag6453
    @haleemag6453 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጄዛ ኩም አላህ ኬርን

  • @user-bz5qs5ll6z
    @user-bz5qs5ll6z 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካለህኡዝታዝአላህይጠብቁህ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-sx9wk7vb3v
    @user-sx9wk7vb3v 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛካላህ ከይር አላህ ይጠብቀን

  • @user-xh3vd3lf2o
    @user-xh3vd3lf2o 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላከይር

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 7 หลายเดือนก่อน +1

    صل الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 7 หลายเดือนก่อน +1

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah kayere meneda yekefalchu Jazakumu Allah kayerane ya sheke

  • @sofyasofya8402
    @sofyasofya8402 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሰለሙ አልኩም ዉረመቱለህ ዉብርክት😢❤❤ አሲሰት ዲም መጠጠት ይችለ ል የሺክ

  • @Aisha-hq2vl
    @Aisha-hq2vl 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ ከንዚአይነት ቀጣትጠብቀን

  • @SmilingBassGuitar-dp8dw
    @SmilingBassGuitar-dp8dw 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻላሕ ኡሥታዜ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሶላለሃ አሌህ ዎሳሌም 🎉🎉🎉🎉

  • @apsaramobile1580
    @apsaramobile1580 7 หลายเดือนก่อน

    አላህዬ. መጨረሸችንን. አሰሚሪሊን

  • @user-rq5bf6fn8b
    @user-rq5bf6fn8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    masha alaha

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኡስታዝ ጥያቄ መመለስ አቆሙ እንዴ በቁጥሩ የሚጠቀም ሰው እንደዛ ብሎኝ ነው
    ወይም ሌላ ፈትዋ ሚመልስ ሰው ጠቁሙኝ ጀዛ ካአላህ

    • @user-bj7un1eu7i
      @user-bj7un1eu7i 7 หลายเดือนก่อน

      አፍሪካ ቲቪ ላይ ጠይቂ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-bj7un1eu7i እሱ ደሞ በየት በኩል ነው?

    • @user-bj7un1eu7i
      @user-bj7un1eu7i 7 หลายเดือนก่อน

      @@muslimamuslima7476 ቁጥር አለልሺ አፍሪካ ቲቪ ብለሽ ሠርች ስታደርግ ይወጣል

    • @sffggg1468
      @sffggg1468 7 หลายเดือนก่อน +1

      በቴሌ ግራም ታገኛለሽ ኡኽታ

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሦለሏሁ አለይ ወሠለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rq5bf6fn8b
    @user-rq5bf6fn8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    s a w

  • @user-tp7om9vm8j
    @user-tp7om9vm8j 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አንድ ጥያቄ መየጠቅ ፈለኩኝ አሱም ምንድነው ስሰግድ ወላሂ ሁል ጊዜ ሃሳብ በዥ ብዥ ይልብኛል መጥፎ ሀሳብ ምናምን ሳይሆን በቃ ሀሳቤ ስርቅ ነው እሚልብኝ እና ኢማሙ ቁርአን ሲቀራ አድምጡት አይደል እሚባለው አሺ እኔ ሌላ ሀሳብ ውስጥ ላለመግባት ተከትዬው መቅራት እችላለሁ እንዴ ኡስታዝ አደራህን ቶሎ መልስልኝ

  • @user-rq5bf6fn8b
    @user-rq5bf6fn8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    adam tana alaha yasti ustza ey

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 7 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @nejunejuti7233
    @nejunejuti7233 2 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አኔ ንቃብስት ነኝ ፊቴን በጣም ታመምኩ ስታከመው ፊቴ ቆዳው በጣም ስስ መሆኑና መጎዳቱን ነግረውኝ ንካብ ስለብስ አና ሙቀት ያለው ሥራ ስሰራ ያካትለኛል ይጠቁራል ዶክተሮች ፊትሽ ሙቀት ayfelgm አለርጅ ይሆንብሻል ብቃቡን አውቺው ይሉኛል ምን ይሻለኛል ፊቴ ስያካትለኝ ሰውነታ ያካትለኛል ምን ላርግ

  • @user-by7kn5pr1l
    @user-by7kn5pr1l 7 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofya9565
    @sofya9565 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ሆይ ከዴጊግ ባሮችህ ደብልቀኝ ያረብ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yareb maren

  • @mohammedsaeed2747
    @mohammedsaeed2747 7 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صل على سيدنا ونبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤❤❤❤❤

  • @user-lb8ne4cu2w
    @user-lb8ne4cu2w 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሼኪ ጃዛኩሙላሀ ካዪሪ ያኪሙ ሲሄዲ ሳላሙናሺኣሉ እኔ ጃናባ ስሆኒ
    ሚሳሌ ካእሻ ኢሲካ ፋጂሪ ታኚቼ
    ተጢቤ ሊሳጊዲ ሲሊ ኣዲ ራካኣ ካዋራዲኩ ዪፋሳኝሊ ሳላቱኒ ኣቀሪጬ ሊታጣቡ ማሊሱሊኚ

  • @user-rp2ed5zw7b
    @user-rp2ed5zw7b 7 หลายเดือนก่อน +2

    جظكومولحخير

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik 7 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ አይዴለም

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 7 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤