ለኢትዮ ኒውስ የደረሰው ልዩ መረጃ! / "አራግፈናቸዋል...ነጥለን እንወቅጣቸዋለን"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @Welaya9
    @Welaya9 38 นาทีที่ผ่านมา +4

    ክፋት ክፉዎችን ያጠፋቸዋል ወደራሳቸው ይመለሳል ፋኖ ያሸንፋል

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 50 นาทีที่ผ่านมา +5

    እባካችሁ ይህን መረጃ ለፋኖወች ቀጥታ በዉስጥ መስመር አሳዉቋቸዉ በጣም ይጠቅማቸዋል

  • @getnetweldeyohannes
    @getnetweldeyohannes 55 นาทีที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ትንተና ነው በርቱ

  • @mwondrad
    @mwondrad 51 นาทีที่ผ่านมา +4

    Thank you guys. This is very important. ጆሮ ያለህ ይህንን ሰምተህ ካንቀላፋህ በድን እንጂ ሰዉ አይደለህም።

  • @madotget7097
    @madotget7097 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን
    ገና ብዙ አለ

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 46 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሳይነግሩን የፈፀሙት አንድም ነገር የለም እዉነት ነዉ

  • @temesgenwalelign3224
    @temesgenwalelign3224 24 นาทีที่ผ่านมา +1

    ጉድበል ጎንደር አለ!

  • @DegaregeAdmasu
    @DegaregeAdmasu 14 นาทีที่ผ่านมา

    ብርቱ

  • @girmatsehay860
    @girmatsehay860 16 นาทีที่ผ่านมา

    ይህንን ዜና ለፋኖ አስተላልፍ

  • @Welaya9
    @Welaya9 48 นาทีที่ผ่านมา +4

    ምኞት አይከለከልም ይመኙ

  • @ayalneshahmed388
    @ayalneshahmed388 11 นาทีที่ผ่านมา

    ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ና ለከብቱ አገኘው ንገራቸው

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    በቃሉ ቶሌራ ለምንድነው ቶሌራ የተባልከዉው?

  • @girmatsehay860
    @girmatsehay860 14 นาทีที่ผ่านมา

    ይህንን ዜና ለብአዴን ለአረጋ ከበደ አስተላልፉ

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 15 นาทีที่ผ่านมา

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ ፣ በርግጥ የሰሩትንናሊሰሩ ያሰቡትን ሰናይ የሰሩት በርግጥ ሰርተውታል ትክክል ናቸው። እቀዳቸው ም ቢሆን ከነሱ ባንሰማም ወደት እየሄዱ እንደሆን የተበላ ቁቤ ነው። ግን ይሳካለ ወይ ???? ሰራው የሚጠበቀው ከ ፋኖ እና ከሌሎችም ነወ።

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks!!!

  • @GMariyamAmare
    @GMariyamAmare 16 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @ayalneshahmed388
    @ayalneshahmed388 19 นาทีที่ผ่านมา

    በፈጣሪ ገራሚ ነው

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 14 นาทีที่ผ่านมา

    በላይ አብይ ሥርለሥር ምን እንደሚሠራ የአማራ ብልጽግና ባለ ስልጣን ማበድ አለባቸው በውነት ብትሞቱ ይሻላል ውውውውው-----

  • @ayalneshahmed388
    @ayalneshahmed388 18 นาทีที่ผ่านมา

    ደንቆሮ አሣማ ና ሆዳም አማራ መሪ ተብየዎች ያዳምጡ

  • @timharmon10
    @timharmon10 21 นาทีที่ผ่านมา

    ኦህዴድ እራሱን በራሱ ባልተገደበ ምናባዊ እርካታ ላይ ሲሆን ወደፊት ተረቱ አልቆ ገሃዳዊ እወነታውን ሲጋፈጡ፣ እርስበርስ ሲተራረዱ እዚሁ እንደማዋለን!!
    ብአዴንን በልኩ መግረዛቸው ግን አግባብ ያለው እና የሚያስመሰግን ስራ ነው፣፣ ብአዴን ላይ ቢለሳለሱ የአማራ ህዝብ ችግር ይረዝማል እንጂ መፍትሄ የለውም!! አማራው የፈጀውን ፈጅቶ ነፃነቱን ማረጋገጥ አማራጭ የለውም!!
    ትህነገ‍እ ከስልጣን ከተባረርኩ ለ ኦሮሞ አስረክቤ ሃገር እበትናለሁ ባለው መሰረት፣ ምኞቱ እየተሳካለት ነው 😂

  • @michaguda5331
    @michaguda5331 4 นาทีที่ผ่านมา

    Kedada!, Banda! ye Shabiya buchla.

  • @AMAEth-mb2rv
    @AMAEth-mb2rv 25 นาทีที่ผ่านมา

    Zemidikun wanaw teliko gojam;gonder;wolo and shewa eyale enidikefafil seritewal

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    አናዝናለን ብልጽግና እየከፋፈላችሁ መሆኑን ፈኖዎች ተረዱት እስክንድር ነጋ በፋኖ መካከል ገብቶ ለብልጽግና ተላላኪ ሆኖ ምን እየሠራ መሆኑንን እንረዳው ጎንደር ጎጃም ወሎና ሸዋ ፋኖ አንድሁኑ እባካችሁ እንዴት በነአብይና አጫፋሪወች መከፋል ይሠራል እነሱ እንኳ ደካማ ጎናችን ተረዱን ያሣዝናል ጭንቅላት የሚመታ ሥራ እየተሠራ ነው። ኡኡኡኡኡ------ ኧረ ተነሥ ጎበዝ የድሀን ልጅ እንደማገዶ እየማጉደ እስከመቸ? ሥልጣኑን ያራዝማል ?

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayi gallawoch! Mechew zemen le galla midirituwa seol tihonalech!