"የመገለጥ ዘመን" /ክፍል 2/ መሳ.13:1-14

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ก.ย. 2022
  • "የመገለጥ ዘመን" /ክፍል 2 /መሳ.13:1-14 #ፓስተር ዳንኤል መኰንን/ #Gospel Light Int.Church #2022/2015 Pastor Daniel Mekonnen

ความคิดเห็น • 104

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንደቃሉ ይሁንልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን የመገለጥ ዓመት ነው ።

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 ปีที่แล้ว +6

    ማር ማር የሚል ስብከት ማር ማር የሚል አደበት እሰይ እልልልልልልልል ክብር ለአምላካችን እግዚአብሔር ይሁን

  • @tgyegetaleji2537
    @tgyegetaleji2537 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ይሁንልኝ ፓስተርዬ እድሜዎት ይለምልምልን

  • @baredudima7130
    @baredudima7130 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @meski9722
    @meski9722 ปีที่แล้ว +4

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @abebatsegays4768
    @abebatsegays4768 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Amen 🙏
    paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️ ❤️

  • @dannydesalegn8467
    @dannydesalegn8467 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክዋት ሐዋርያው ዳንኤል መኮነን !
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !

  • @elsaberhane435
    @elsaberhane435 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ይባርክህ እድሜን ይጨምርልህ

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርኮት እርጎ የሆኑ ሐዋርያ! ጌታ ዕድሜ ከጤና ጋር ያርዝምሎት! አሜን!

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ปีที่แล้ว

    ችግሮቻችን ከእኔ እና ከልጆች ወንድም እህቶቼ በእየሱ ስም ተጠራርጎ ይሂድ 🙏ኣሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 ปีที่แล้ว +2

    Amlak yebarkhi Pastor

  • @antenehmekonnen9003
    @antenehmekonnen9003 ปีที่แล้ว +4

    Pastor May God bless you

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +12

    ፓስተር ትናነት በህልሜ እቤቴ እንግዳ ሆነህ መተህ አየሁህ ። ከውጭ ወደቤት እነደገባሁ ረስቼው ለማረፍ ቁጭ ስል። ለካ እንግዳ አለብኝ ብየ ምግብ ለማዘጋጀት ስዘጋጅ አየሁ ።🙏🙏🙏🙏 ምናልባት በዚህ ስብከትህ መልክት ይኖረኛል ብየ አሰብኩ ስልክህን ባገኝና ብትፀልይልኝ ደስ ይለኛል ለምን ብዙ ግዜ ህልሜ መልክት ሰለሚሆነኝ :: እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ፓስተር ዳንኤል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +3

      🌻🌻🌻🙏🙏የመገለጥ ዘመን:: 🌻🌻🌻
      🙏🙏🙏ቤታችሁ ውስጥ የሚወለድ ነገር እንዳለ ለማወጅ ነው የመጣሁት """
      """በቤታችን በጓዳችን የሚወለድ ነገር አለ ::"""
      እግዚአብሔር በየዘመናቱ ራሱን የገልጣል:: ተስፋ እንዳነቆርጥ ራሱን የገልጣል:: የሚመጣውም ባስገራሚ /ባልተለመደ መነገድ ነው ::
      መልስ :በረከት ተፅእኖ በሚያመጣ መንገድ እግዚአብሔር ራሱን የገልጣል ;;
      🙏🙏🙏በምን ምክነየት የገለጣል ???🙏🙏🙏🙏
      1ኛ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ህዝቡን ለማዳን በባርነት የወደወቀውን ህዝብ ለማዳን ሲል እግዚአብሔር የገለጣል;;
      """ከባርነት ዘመን አሳለፈና ወደ መገለጥ አመት አመጣቸው ":
      ""ተስፋ ለቆረጡ ;ለዛሉና ሞት ሞት ለሚሸታቸው ሰወች ራሱን ይገልጣል"""
      ""እነዚህም ሁሉ,ግን ተነስተው እግዚአብሔርን አገለገሉ
      🙏🙏🙏🙏በዚህ ስብከት ርቀት የማይገድበው እግዚአብሔር በግልፅ እንደተናገረኝ አምኛለሁ:: ስለገረመኝም ሁለት ግዜ ነው ስብከቱን በጥሞና ያዳመጥኩት ።
      እግዚአብሔርን ስራህ ግሩም ነው በሉት።
      🙏🙏🙏🙏ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      ርቀት ሳይገድበው በተዘጉ ቤቶቻችን እየገባ በልዩ ልዪ መንገድ ድምፁን
      የሚያሰማ ግሩም አምላክ ነው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው::

    • @HassetViews
      @HassetViews ปีที่แล้ว +2

      Amen!

    • @wolfyroyale_492
      @wolfyroyale_492 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 ปีที่แล้ว +2

      ወንጌላዊ ሚድያን

    • @dehabgetachew2964
      @dehabgetachew2964 ปีที่แล้ว +2

      አሜን. አሜን

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 ปีที่แล้ว +3

    Amen🙌🙌🙌

  • @tesfawelidya5884
    @tesfawelidya5884 ปีที่แล้ว +2

    አሚን💚💚💚

  • @addisbalemo
    @addisbalemo ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen

  • @muzeymuzey1528
    @muzeymuzey1528 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🙏 ❤

  • @tutubelhu2241
    @tutubelhu2241 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 ปีที่แล้ว +2

    Amen.amen amen..

  • @yemaneyohannes1422
    @yemaneyohannes1422 ปีที่แล้ว +1

    Amen in the name of jesus

  • @user-bi2vt3pj9d
    @user-bi2vt3pj9d ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜማ አሜማ አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 ปีที่แล้ว +2

    Amen yehunlin EGZABHER ABZITO YEBAREK KIBRUN YEWSED. EGZABHER ABZITO YEBARKOT AHUNIM Paster!!

  • @Judica67
    @Judica67 ปีที่แล้ว +2

    Amen! Egziabher yaderrgal!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖

  • @ezerakebede2764
    @ezerakebede2764 ปีที่แล้ว

    አሜን የእግዚአብር ሰው ትክክልብለሀል

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏❤️Tebarechu Amlak ymesgen Halleluja

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 ปีที่แล้ว +3

    Thank you almighty God 🙏
    Tebarku pastor Daniel

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +4

    🌻🌻🌻🙏🙏የመገለጥ ዘመን:: 🌻🌻🌻🙏🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻2015 ምን ይመስላል?? ካላችሁኝ 2015:የመገለጥ አመት ነው ::🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ሳይገለጥ ምንም እንደማያደርግ ይነግረናል የእግዚአብሔር ክብር የገለጣል ስጋ ለባሹም ሁሉ ያየዋል ።
    🙏🙏🙏ቤታችሁ ውስጥ የሚወለድ ነገር እንዳለ ለማወጅ ነው የመጣሁት """
    """በቤታችን በጓዳችን የሚወለድ ነገር አለ ::"""
    እግዚአብሔር በየዘመናቱ ራሱን የገልጣል:: ተስፋ እንዳነቆርጥ ራሱን የገልጣል:: የሚመጣውም ባስገራሚ /ባልተለመደ መነገድ ነው ::
    መልስ :በረከት ተፅእኖ በሚያመጣ መንገድ እግዚአብሔር ራሱን የገልጣል ;;
    🙏🙏🙏ይህ እንደት ሊሆን ይችላል?መነፈስ ቅዱስ ሲመጣ ያን ግዜ የማይቻለው ይቻላል ::
    🙏🙏🙏በምን ምክነየት የገለጣል ???🙏🙏🙏🙏
    1ኛ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ህዝቡን ለማዳን በባርነት የወደወቀውን ህዝብ ለማዳን ሲል እግዚአብሔር የገለጣል;;
    """ በኛም ሂወት ;በቤተክርስቲያን ሂወት በሀገራችንም ወቅት ይመጣል ::"""""
    """"ከባርነት ዘመን አሳለፈና ወደ መገለጥ አመት አመጣቸው ""
    2ኛ🙏🙏 🙏እግዚአብሔር ፍቅሩንና ለማሳየትና እኛን መውደዱን ለማስረዳት ራሱን የሚገልፅበት ግዜ አለ ::
    3ኛ 🙏🙏🙏ግዚአብሔር ተስፋ ለቆረጡ ;ለዛሉና ሞት ሞት ለሚሸታቸው ሰወች ራሱን የገልጣል
    " ነብዩ ኤርሚያስም ከዚህ በሃላ አላገለግልም አለ ።ዩናስም ኮበለለ።""
    "" እግዚአብሔር ሲመጣ አላበቃም ይላል ""
    ""እነዚህም ሁሉ,ግን ተነስተው እግዚአብሔርን አገለገሉ""""
    እግዚአብሔርም በለሊት ለጳውሎስ ተገለጠለጥ
    ""እየዞህ ጳውሎስ ""
    እነደተናገረኝ እንድሁ ይሆናል ::አሜን ሀሌሉያ
    4ኛ🙏🙏🙏 ድል አድርጎ ድንዛዜ ውስጥ የምንገባበት ግዜ አለ ።
    አጥፊው ፈፅሞ ጠፍቷልና ስለትህን አድርግ
    የረበሸንን ያስጨንቀንን ከእንግድህ አናየውም
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው እግዚአብሔር ጦረኛ ነው
    እግዚአብሔር በራሱ ውጊያ አድርጎ በራሱ ሀይል ድል አድርጎ ያሳየናል ::አጥፊው ፈፅሞ ጠፍቷል ;ያስጨነቀንን ድጋሚ አናየውም
    5ኛ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ ጥሪውን ለመስጠት ራሱን ይገልጣል
    ""ስብራት ሲመጣ እግዚአብሔር ራሱን ይገልጣል""
    "እግዚአብሔር ወደኛ መቶ ካንተ /ካንቺ 🙏🙏🙏ጉዳይ አለኝ የለናል """"
    እግዚአብሔር ለነዚህ ሰወች ለምን ተገለጠላቸው
    1ኛ🙏🙏 ሂወታቸውን ለመቀየር ነው ሰው የእግዚአብሔርን ክብር ካየ የለወጣል::
    2ኛ🙏🙏 የእግዚአብሔርን ማንነት አይተው እንዳገለግሉ
    @"""🌻🌻🌻"የሄ አመት ራሱን የሚገልጥበት አመት ነው:: """🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 "ከቤተሰባችን ነው የሚጀምረው ;ልባችሁን አዘጋጁ ;አስፉለት ""
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እግዚአብሔር በቀጥታ በዚህ መልክት ውስጥ እነደተናገረኝ ስላመንኩ አሜን ብያለሁ
    ጌታ እየሱስ እድሜ ዘመንህ ይባርክ ፓስተር
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እነደቃሉ እንድሁ ይሁንልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🙏🙏🙏እግዚአብሔር ወደኔ የመጣል

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 ปีที่แล้ว +3

      Ethiop. ☹️☹️☹️🇪🇹☹️☹️

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 ปีที่แล้ว +2

    🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +4

    AMen AMen jesus is Lord for ever✝️🙏🙌🙌

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 ปีที่แล้ว +4

    Hallelujah praise God!
    Our beloved Brothers, me and my house we are appreciate you for serving Our Heavenly Father and His people!
    May the God of Abraham Isaac and Jacob bless you abundantly!

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏🏽
    God bless you pastor ❤️❤️❤️

  • @meseretayenewlemaofheyerfa8997
    @meseretayenewlemaofheyerfa8997 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 🙏 HalleluYAH Glory to our Almighty Elohim YAHAW

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +2

    God bless you 😘

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 💖💖💖 ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen

  • @yasmeenyasmeen984
    @yasmeenyasmeen984 ปีที่แล้ว +1

    Shalom Amen Tebareku

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p ปีที่แล้ว +3

    This is one of very powerful preaching i really went to call any phone number ???God bless you
    ""አሜን የሚነጋገሩበት ነገር በኢትዩጵያ ይሆናል""" 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x ปีที่แล้ว

    ነብይ ነኝ ብለህ ከአሜራካ ተቀብተህ ወደ ኢትዮጵያ ስትገባ ብዙ ሃስተኛ ነብይት ተፈለፈሉ
    አሁን ተመልስህ ፕስተር ነኝ ማለትህ
    ጌታ አመስግናለሁ
    ግን የበግ ለምድ የለበሱ ተዘርተው ምድሪቱን ወረሱት
    የክርስቶስ እየሱስ መስቀል ጠላቶች በዙ
    ተመልስህ እነኝህን ማፅዳት ጌታ ካተ ይጠብቃል
    አባታችን ነህ
    በድፈረት ሳይሆን በቅንነት ነው
    ለክርስቶስ መመስከር የቃተን ፣ዘመን ነው
    ጌታ ይባርክህ

  • @woluwollansa5323
    @woluwollansa5323 ปีที่แล้ว +1

    Amen. Praise The Lord Jesus Christ .

  • @simesima3954
    @simesima3954 ปีที่แล้ว

    Ameeeen ameeeen ameeeen isay egizeyabihr tadigon ashageren simu lezelalem yikeber
    Paster egizeyabihr rejjim edimena Tena yistot abaye zemenik yilemelim

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልል አሜን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ በጥንቃቄ እግዚአብሔር በመፍራት ቃሉን ሰለምታሰተምሩ።

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +4

    ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 እሱ ላያደርግ አይናገርም እና ለእኔም ለቤቴም በቅርብ ይመጣል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን 🙏🏽
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኮት በእርስዎ አልፎ ጌታ ይናገረኛል ዛሬ ተናግሮኛል ጌታ በቅርብ ይፈጽመዋል እኔም ስእለቴን እሰጣለሁኝ አሜን 🙏🏽

  • @yonastedla1768
    @yonastedla1768 ปีที่แล้ว +2

    Wow my father in the Lord praise the Lord

    • @yonastedla1768
      @yonastedla1768 ปีที่แล้ว +1

      It is always wonderful to hear your sermon. Dr. Yonas Eyassu

    • @yonastedla1768
      @yonastedla1768 ปีที่แล้ว

      Iam now a father of four beautiful girls God bless us. Yonas chiropractic center in Davenport IA

    • @yonastedla1768
      @yonastedla1768 ปีที่แล้ว +1

      Say hi to hani my mother in the lord

  • @ana8712
    @ana8712 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen be eyesus seme

  • @millii1
    @millii1 ปีที่แล้ว +1

    አሜን።

  • @shimelismohammed9082
    @shimelismohammed9082 ปีที่แล้ว +1

    AMEN GOD BLESS YOUR SEASON. You Are Blessed Person

  • @rebeccawilliams604
    @rebeccawilliams604 ปีที่แล้ว +1

    Amen !!!

  • @ga3775
    @ga3775 ปีที่แล้ว +2

    Pastorye God bless you more and more ❤️

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelele

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
    " በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። "
    (መዝሙረ ዳዊት 65:11) HNY.

  • @Mom2023new
    @Mom2023new ปีที่แล้ว +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።rt

  • @teferayewubdar6455
    @teferayewubdar6455 ปีที่แล้ว +1

    LELELEL E LEL EL ELELELELELELEL

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 ปีที่แล้ว

    God belss you paster

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 ปีที่แล้ว +1

    Welcome pastor Daniel 🙏God bless you richly pastor we love you 💐❤

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Glory to God! God bless you Pastor 🙏

  • @meron7439
    @meron7439 ปีที่แล้ว

    አላበቃም አለ አሜን

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌላዊ ሚድያን ይጎብኙ ።

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 ปีที่แล้ว

    Almen.

  • @kasakebede9923
    @kasakebede9923 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

    • @alemzewdshiferaw5571
      @alemzewdshiferaw5571 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እግዚአብሔር ኦድሜዎትን ያስረዝምልን🙏

  • @elsa9940
    @elsa9940 ปีที่แล้ว

    ❤amen Amen Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💜💜💙♥️🖤🖤🙏🏽🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖📖📖📖🛐🛐🛐🛐🛐🛐♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 ปีที่แล้ว +1

    Min abake new yetegeletsekeh???

  • @fasikameshesha8744
    @fasikameshesha8744 ปีที่แล้ว +3

    WOW I received in Jesus name amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah 🙏 glory to God bless you AMEN hallelujah 🙏

  • @mizangebre7116
    @mizangebre7116 ปีที่แล้ว

    Eritrean movie 2022 Hlfaxe

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 ปีที่แล้ว +1

    Ethiop. 🇪🇹⭐⭐⭐⭐🇪🇹⭐⭐⭐🇪🇹💯💫💫💫💫💯💫💫💫💫. Subscribe. Share.

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 ปีที่แล้ว +1

      Ethiop. 🌼🌼🌻🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @yorda30
    @yorda30 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በአንተ ይስራ የነበረውን የድሮውን ትነግረንአለህ, ዛሬስ በዚህ ጊዜ? የሚመስክር ሆነ ከአንተ አንደበት ምንም አይስማም::

    • @shitayeamdeamde3459
      @shitayeamdeamde3459 ปีที่แล้ว

      ማን እንደሆንሽ ባላቅሽም ሰላም ላንቺ ወይም ላንተ ከእግዛብሄር ቃል የበለጠ ምን ትፈልጋለሽ ተባረክበት እንጂ ወይም አልገባሽም ወይም አልገባህም ይሄ የሚያሳየው ክፉ መንፈስ ነው የህይወት ለውጥ ስለሌለ እግዛብሄር ማስተዋል ይስጣችሁ ካለበለዛ ንፋስ መከተል ነው

    • @yorda30
      @yorda30 ปีที่แล้ว

      @@shitayeamdeamde3459 ከስምሽ ጀምሮ የማይገባ, እኔም ያልኩት እንዲሁ አልገባሽም ሊገባሽም አይችልም, ም/ክ ስውንእንጂ እግዚአብሔር ስለማትከተይ, ሌሎችን አገልጋዮችን / ነብያቶችን ከመንቀፍ ንፅህና እውነቱን ቃል መስበክ ነው, እውነተኛ አገልጋይነት ፍሬ::
      ሁለተኛ እንዳትፆፊ!! ነገረኛ ስው በማያገውነው የሚገባው:: Comment section open for viewer not to contact me, ur blocked.

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    አየ እናንተ ሰይጣውን, ሠየሰጣን አኮ ተገልጠዋል ምን ሌላ ሰይጣን እምትጠብቁት አለ። አየ ፔንጤ ሃይማኖት አለ ልትሉ አታፍሩም, ምድረ ደደብ ማሃይም።

    • @shitayeamdeamde3459
      @shitayeamdeamde3459 ปีที่แล้ว

      እግዛብሄር ይገስፅጥህ ሰላም የማትፈልግ ዘረኛ ጂኒ በውስጥህ ይጫወትብሀል ከውስጥህ እየጮኸ ዩጣ እፀልይልሀለሁ

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @tsegabesrat9574
    @tsegabesrat9574 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @melattesfay5337
    @melattesfay5337 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @nebiattekie7345
    @nebiattekie7345 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @birhanayele1130
    @birhanayele1130 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @sarahlo5265
    @sarahlo5265 ปีที่แล้ว

    Amen