New Ethiopian music 2023 -Yalemwork Jenberu - ያለምወርቅ ጀንበሩ - Ershiw alugn - እርሺው አሉኝ {official video}

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #ethiopia #ethiopian_music #Fana_lamrot #abyssiniarecordsam

ความคิดเห็น • 418

  • @yonastefera770
    @yonastefera770 ปีที่แล้ว +1

    ልክ እንደአስቴር አበሻ ቀሚስ አንቺም ይሄን አለባበስ የራስሽ አድርጊው
    ያለምወርቅ ሲባል ሙዚቃሽ ብቻ ሳይሆን አለባበስሽም ትዝ እንዲለን ያደርጋል

  • @teddytesefaye6436
    @teddytesefaye6436 ปีที่แล้ว +153

    እንደ እነ ዮናታን በውድድር ብቻ መታየት አያስፈልግም ህዝብ ዘንድ ጥሩ ተቀባይነትን አግኝተሻል ባለሽ ድምፅ ተጠቅመሽ ጥሩ ጥሩ ግጥም እና ዜማ በመቀበል ቶሎ ቶሎ ክሊፖችን ነጠላ ዜማዎችን መስራት ነው አለበዚያ አልበም ልስራ ካልሽ 2 እና3 ዓመት መታሸትሽ ነው. ጥሩ ስራ ነው በርቺ

    • @zewditubekele5820
      @zewditubekele5820 ปีที่แล้ว +8

      የሚገርም መተሳሰብ ገንቢ ሀሳብ ነው የለገስካት ደስ ይላል ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን እህታችን ችሎታሽ ልዩ ነው

    • @yonatanmesfin7545
      @yonatanmesfin7545 ปีที่แล้ว

      በጋቢ ለመምጣት ስራ እዬሰራ ነው ደግሞ ለነጠላ! ግን ምን አሰቀለክ. 🤣

    • @shaneltagau867
      @shaneltagau867 ปีที่แล้ว

      פ. ז00

    • @hamidalemu4943
      @hamidalemu4943 ปีที่แล้ว

      ​@@yonatanmesfin7545 ዮናታንን የምወደው ለዚህ ነው ኩል ስታፍ የሆነ ሰው አባቴ አይበጫበጭም ትልቅ ነገር ትልቅ ግዜ ይወስዳል ዮኒ ምን እየሰራ እንዳለ መጀመሪያ አጣራ እሱ የተለየ ነው ከማንም ጋር አነፈይወዳደርም ዝም ብለህ ጠብቅ ታገሰ ዮኒ ገና አለምን የሚያስጨበጭብ ሰው ነው አባቴ

    • @AbduuTureeAbduuTuree-jo9io
      @AbduuTureeAbduuTuree-jo9io ปีที่แล้ว

      @@hamidalemu4943 amhari.gondare

  • @shewanehworkeneh3686
    @shewanehworkeneh3686 ปีที่แล้ว +4

    ታዳሚዎቿ እንደምን ታደማችሁ ደግሜ በዳመጥኩት ቁጥር ሌላ ማለፍ የማይገባኝን አሰተያየት ማሰከተል ግድ ሆኖብኛል አንደኛነትሸ አሁን በዚህ ዜማና ፐርፎርማንሰ ቁልጭ ብሎ ወይም ፍንትው ብሎ ወጣ በይገርምሽ የብቃትሽ ምንጮች የአቀራረብ ሰርአትሽ እና የአቀራረብ ሰነምግባርሸ ናቼው ጠብቀሸ ያዣቸው ባጭሩ ሲተነተን አቀራረብሽ ላይ ሰለማትቀዤቀዢ ነው ጠብቂው

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 ปีที่แล้ว +202

    ይችን ልጅ ምቶዱ አልበም ትስራ እና የሙዚቃ ጥማችንን ታርካልን!

    • @ጎማጫማ
      @ጎማጫማ ปีที่แล้ว +2

      አማርኛ 2ኛ ቋንቋኽ ከኾነ እረዳኻለኹ ፤ አለበለዚያ ግን ፣ "ምቶዱ" የሚባል ቃል ከየት አምጥተኽ ነው የደነቀርከው ?! የኔታ ጋ ሄደኽ ፊደል ተማር " የምትወዱ" ተብሎ ነው የሚጻፈው ! የተሳሳተ ቃል ፅፈኽ ሌላውን ታሳስታለኽ እና አስተካክለው

    • @Jemalseid57
      @Jemalseid57 ปีที่แล้ว +4

      @@ጎማጫማ እኔ እምልህ አንተስ የኔታ #ጋ ብለህ የጣ(ፃ)ፍከው ጋር እንጂ ጋ የሚባል አለ እንዴ? ካለስ የትኛው መዝገበ ቃል ላይ?

    • @fendishatube
      @fendishatube ปีที่แล้ว

      @@Jemalseid57 እውነት ብለሀል ይህ ጎማ ጫማ(ገረባሶ)

    • @mezanyilma5653
      @mezanyilma5653 ปีที่แล้ว

      @@ጎማጫማ ከተናገረው እሄን ነው ያየህ?

    • @BetigeberabNohami-hs9dy
      @BetigeberabNohami-hs9dy ปีที่แล้ว

      የኔዉድ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን ปีที่แล้ว +54

    #አንድም ሰው ያልፃፈው ኮሜንት አለባበሷ አንደኛ ነው የምር ውብ ሴት
    ድምፅ100%
    አለባበስ100%
    ስርአት100%

  • @zebaderteshome9160
    @zebaderteshome9160 ปีที่แล้ว +15

    ጎበዝ የልብስ ዲዛይነሮች እና ጸጉር ባለሞያዎች ለዚች ወርቅ ልጅ ስፖንሰር ሁኗት ታተርፉባታላችሁ

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 3 หลายเดือนก่อน

      endenea alebabesuan yaye ale bye alasebkum mkniyatum ahun normal hunual hulum neger

  • @zewditubekele5820
    @zewditubekele5820 ปีที่แล้ว +18

    ወይኔ ድምፅሽ ደስ ሲል በጣም ቆንጆ ስራ ነው የጎንደሯ ፈርጥ በርችልን ❤❤❤

  • @dst1684
    @dst1684 ปีที่แล้ว +11

    አለባበስሽን አደራ እንዳትቀይሪ የኔ ጨዋ
    Nice music 🎶 with confidence ❤

    • @luwamluwam5588
      @luwamluwam5588 ปีที่แล้ว +1

      በተለይ ረጅሙ ቀሚስ በጣም ነው ያምርባት

  • @shewanehworkeneh3686
    @shewanehworkeneh3686 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ኮመንት ወይም ማሰገንዘቢያ ይህ ድምፅሽ በአሁኑ ሰአት ለሁሉም ኢትዮጲያዊ ዘፋኞች ወይም ዜማዎች የሚሆን ድምፅ ነው ወይም መሆኑን በማወቅ በጣም በሰፊው ሊሰራበት ይገባል በተለያዬ ላይፍ እሰተይል ከመበላሸቱ በፊት እላለሁ ሌላው የዚህ ድምፅ ባለቤት ያለም አንች ብቻ ሳትሆኝ ያደግሽበት ማህበረሰብ እና የኑሮ ዜይቤ ሰለሆነ ላይፍ እሰታይልሽ ሲቀዬር አብሮ እንዳይቀየር ከፍተኛ ጥንቃቄ ያሰፈልጋል እላለሁ ከትሬኒግ መፎረሽ ብሎ ነገር ዋጋ እንዳያሰከፍልሸ ተጠንቀቂ

  • @balewgeta7132
    @balewgeta7132 ปีที่แล้ว +24

    ያለምዬ አደራ አደራ እንዳንቺ አይነት ወርቅ ዘፋኝ ከአይኔም ከጆሮዬም እንዲሰወርብኝ አልፈልግም❤❤ነጠላ ዜማዎችን ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን🙏🙏😍😍ደሞ ዘፈን ስትለቂልን ማስታወቂያ ስሪ በአሉ አሉ ነው እያወቅን ያለነው🙏🙏ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤

  • @alemedia4960
    @alemedia4960 ปีที่แล้ว +10

    ያለም በጣም ቆንጆ ዜማ ነው።ይህ ላንች ድርብ ድል ነው።ጠንካራ ልበ ሙሉ የሆነ ባህሪሽን አስቀጥይ ።ሀገርኛ ሙዚቃ ባንች ደምቋል!!

  • @zenatube4351
    @zenatube4351 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደጋግሜ ሰማውት በጣም ነው ያለቀስኩት የኔ ውድ እንዲህ አይነት ዘፈን ከሰማን በጣም ብዙ ዓመት አልፎናል ስራውን ለሰሩልሺ ሰወች ትልቅ ክብር አለኝ አንቺም ገና ብዙ ታስደሰቺናለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማርዋ አንደኛ ነሽ 😥😥😥

    • @temesgenworkie3306
      @temesgenworkie3306 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እኔም ብዙ ጊዜ ነዉ ደጋግሜ የሰማሁት ፡ እኔ ራሴ እዚህ ግጥም ትርጉም ውስጥ አለሁ እንዴ እያልኩ እራሴን እየተይኩሁ ነበር ለካስ አይደለሁም ። ግጥሙ ከእነ ዜማው ከሚባለው በላይ እጅግ ጥሩ ነዉ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 ปีที่แล้ว +34

    ደስ የሚል ዜማ ለስለስ ባለ ደምፅሽ ከነ አለባበስሽ ታጅቦ አቤት ውበትሽ የኔ ልእልት ወድሻለሁ💋💋

    • @GashawGezahagne
      @GashawGezahagne ปีที่แล้ว

      ደሰ የሚል ዜማ ለስለስ ባለ ድምፅሽን ስሰማው በፃም ደስስስስስስስ ነው አለኝ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ላዳምጠው የሚያምር ነገርሸተተኝ

    • @selam8725
      @selam8725 ปีที่แล้ว

      አዳምጪዉ በኔ ብሷል

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 ปีที่แล้ว +1

      ይጋባብኝ ይሆን

  • @mነኝየእናቴናፋቂ
    @mነኝየእናቴናፋቂ ปีที่แล้ว +9

    ያለም ወርቅ የጎንደሯ ንግስት እንወድሻለን የኔ ማር 💚💛❤️🥰

  • @tshayemelse470
    @tshayemelse470 ปีที่แล้ว +9

    ማጣትን የሚቅ ብቻ ላይክ 👍👍

  • @shewanehworkeneh3686
    @shewanehworkeneh3686 ปีที่แล้ว +3

    ዳኛው ኢትዮጲያዊ ቃና ያለው ገና አሁን በዚህ ሙዚቃ ቃና አንድ ሁኖ አምሰት ሙዚቃወችን እንደያዘ አልበም ቶኖችን ደጋግሜ ሳዳምጥ ነው የገባኝ ሰምጥ ብሎ ኢትዮጲያ ውሰጥ ማለት ይሔ ነው ኢትዮጲያ ገና ባንች ትደምቃለች ብራቦ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +4

    ምን አለ በደሕና ዩቱብ ላይ ብለቀቅላት ይሔ ትንናንሽ በማይታወቅ ዩቱብ እየለቁ ብዙ የለፉበትን ዋጋ ማሳጣት ነውኮ ያለም ወርቃችን ትለያለሽ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ያወጣሾው 👍💋💚💛♥️🥀🌷🥀💃💃🌷👌

  • @betelhemdeme
    @betelhemdeme ปีที่แล้ว +3

    ብታምኚም ባታምኚም ያለም ትላት ገና እቅልፍ ተኛዉ የኔ ዉድ ተጨንቄ ነብር ምናልባት እደ ዮናታል ብቶንስ ብዬ ስጨነቅ ነበር ያዉ እሱም ህዝብ ይጠብቀዉ ነበር አደኛ ይወጣል ተብሎ እደዛ ስላልሆነ ከልቤ በጣም ተደስቻለዉ የኔ ንግስት በጣም ነዉ ምወድሽ ቀሪ ዘመንሽ እዲዉ የስኬት ያርግልሽ የኔ ዉድ በጣም ወድሻለዉ

  • @abafiker504
    @abafiker504 ปีที่แล้ว +6

    ያለምዬ እንደምታሸኒፊ ጠብቄ ነበር አላሳፈርሽንም እንኳን ደስ አለሽ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን ፈጣሪ ጤና ፍቅር እድሜ ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @tame888
    @tame888 ปีที่แล้ว +12

    ለብዙ ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት መቼም አይጠገብም ድምጽሽ🥰😍😍🥰🤩🤩

  • @ባህታዊቲዩብ
    @ባህታዊቲዩብ ปีที่แล้ว +3

    ደራርቦ ይስጥሽ! ነገሩ ምን ቀረሽ?

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 ปีที่แล้ว +62

    የወደፊቱን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስት የአለምወርቅ እንኩዋን ደስ አለሽ ሁሌም አንቺ አንደኛ ነሽ ጀግኒት

  • @akyy6494
    @akyy6494 ปีที่แล้ว +1

    yalemeweke afewerek hope layi belekiwe buzu view yinorewe neber

  • @shewanehworkeneh3686
    @shewanehworkeneh3686 ปีที่แล้ว +2

    ባይገርማችሁ ይች ልጂ ለፊልም ቅንብርም እንደምትሆን ይህ ዜማ አሳይቶኛል ባለሙያዎች እባካችሁ ከተለያየ አንግል ተመልከቱላትና ቶሎ በፍጥነት አርት ውሰጥ አሰገቧት እበካችሁ

  • @destaebabumemorytube3290
    @destaebabumemorytube3290 ปีที่แล้ว +4

    የጎንደሯ ወርቅ!!!
    የፋና ላምሮቷ ንግስት!!!
    ትችያለሽ….ሞዴል/ተዋናይ ማቲ ዋው ብያለሁ!!!!

  • @Enzert_Tube
    @Enzert_Tube ปีที่แล้ว +6

    ያለም ወርቅ በጣም አንደኛ እንደምበይውም አቅ ነበር congra🙏🙏🙏🙏ለዘፈኑም መልካም እድል

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +12

    You’re naturally gifted! Such a good music that’s expected from you! Keep up the good work! You’re making me think about my past love life & the future I am hoping for!

  • @matusalamelkie3878
    @matusalamelkie3878 ปีที่แล้ว +1

    ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ ያለምወርቅ ቶሎ አልበምሽን ስሪ እና እኛንም አስደስችን ግን አልበምእየሰራሁ ነዉ ብለሽ እንዳትጠፊብን ነጠላዜማም እንፈልጋለን ምክንያቱም ድምፅሽ ይናፍቃል

  • @eyasuhmariyam1489
    @eyasuhmariyam1489 ปีที่แล้ว

    Er gayesoch men ayenet lij nech ewenetem le zefet ye tesera demets new yemer yehan semeto yaletedememe sew al hulam bihon nurilen

  • @abboibrahim2444
    @abboibrahim2444 ปีที่แล้ว +5

    Vraiment ça m'a beaucoup inspiré quelle belle voix quel talent dommage que je ne comprend pas votre langue mais j'ai tellement aimé la vidéo ❤❤❤

  • @adaneyemane1573
    @adaneyemane1573 ปีที่แล้ว +4

    አልበም በቅርቡ እንጠብቃለን አደራ ግጥምና ዜማው ይታሠብበት

  • @jddxh8281
    @jddxh8281 ปีที่แล้ว +2

    በናትሺ አለባሀስሺን እዳትቀይሪ እራቁትሺን እዳትመጭ በርች ጎበዝ ነሺ ደርባባ እደናትሺ ❤

  • @sefiwamare3649
    @sefiwamare3649 ปีที่แล้ว +3

    I listen each video of her more than twenty times per music.
    🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡🤡

  • @KIGNITMEFIA
    @KIGNITMEFIA ปีที่แล้ว +1

    ልጁ አበበ ቢቂላን ይመስላል

  • @misganawadane8000
    @misganawadane8000 ปีที่แล้ว

    ያንቺ ድምፅ ግሩም ነው ህዝብ ጋርም ተዋውቀሻል
    አሁን ካንቺ የሚጠበቀው በጣም በሰል ያለ ግጥምና ዜማ ይዞ መቅረብ ብቻ ነው
    ታምር ግዛው እንዳደረገቺው አንቺ ከሷ ትበልጫለሽ

  • @robelabraha6637
    @robelabraha6637 ปีที่แล้ว +3

    ናይ ብሓቂ ናይ ዓለም ወርቅ ኤኪ ። የኡነውት ያለማቸን ወርቅ ነሽ ኣንቺ

  • @meazaseyoum9801
    @meazaseyoum9801 ปีที่แล้ว +3

    አደራ ዘፈን ስሰሪ ጥርት ያለነገር ካንቺ ብዙ ነው እምንጠብቀው የኔ ድምፀ መረዋ

  • @mesfinyemer8249
    @mesfinyemer8249 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ershew: Good music. As usual, I appreciate your decent dressing style.

  • @yonixman1082
    @yonixman1082 ปีที่แล้ว +3

    የጎንደሮች እንቁ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው የሰራቹህ
    ያለምወርቅ ከጠበቅነው በላይ ነው ሙዚቃሽ ከዚህም በላይ ደምቀሽ እንደምትቀጥይ 100% እርግጠኛ ነን
    ማቲየ ማቲ ማቲ የተዋናዮች ሚንስተር ልበልህ...ብቻ ምንም ቃላት የለንም "እግሔያብሔር ይስጥህ" ብየ ልለፍ

  • @mameshashe4292
    @mameshashe4292 ปีที่แล้ว +1

    Yamiye gobez lij nesh, fana lamrot lay anchin lemeketatel sil bemasrya bete bizu gize tegemgimeyalew. Anyways ihen muzikashin betamnew yewededkut 100%

  • @chaliemelaku2543
    @chaliemelaku2543 ปีที่แล้ว +1

    Yalem anch tileyalesh Andegna nesh werk sira new hulam kanch tiru sira entbkalen bechln

  • @osasking1941
    @osasking1941 ปีที่แล้ว +3

    ያለምወርቄ በጣም ያማረ ስራ ነው በመላው ዓለም ገና ትደምቂያለሽ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @abitechtube293
    @abitechtube293 ปีที่แล้ว +1

    semche altegb alkugn mela belugn yene andegna arif sra new kemr wuddd yehonsh

  • @selenatadal2769
    @selenatadal2769 ปีที่แล้ว

    አባታችን የኔ እምባ ይፍሰስ በረከቶት ይደርብን እናንተ የሃይማኖት መምህራኖች የሚሰማ ካለ በየቦታው ጬሁ ዳንኤል ክብረት የት ነው ያለው ይሄ ሁሉ ሲሰር

  • @alweledm
    @alweledm ปีที่แล้ว +5

    ድምጽ የፈጣሪ ስጦታ ነው ያለም ተሰጦሻል ስጦታ ግን ከእድሜ ጋር ያልፋል በሚያልፈው ጊዜ መስራትና ጊዜ ጠብቆ መልቀቅ ብስለት ነው ። በርች ያለም!

  • @adbarmedia
    @adbarmedia 11 หลายเดือนก่อน

    Dmtsish yewustishn mebseksek fntw adrgo sigeltsew...yefetari sra grum dnk new. Enodshalen Yaleme

  • @tadilogetaneh9678
    @tadilogetaneh9678 ปีที่แล้ว +1

    waw dnk bikat yimechachhu

  • @essayasalem5147
    @essayasalem5147 ปีที่แล้ว

    Yalemye Betam Temadenkishna Yemiwdish Lij Nesh. Ejig Betam Yetewatalish musician Mehonishen Bizuwochu Yawukulishal. Gin Single Music Medegagemish degmo Sewu Miwdew Ayimeslegnim. Bechalshew Meten Album lay Tikuret Adrgi. Lik Ende DAwit Tsigie.....

  • @zenatube4351
    @zenatube4351 ปีที่แล้ว +9

    አሁን የሚመጥንሽን ስራ ሰራሽ ያለምዬ❤❤❤ ቆንጆ ዜማ wow

  • @wubshetkibretie9106
    @wubshetkibretie9106 ปีที่แล้ว +2

    እንደ ሰላማዊት ዮሐንስ ምርጥ ምርጥ ነጠላ ሙዚቃዎችን ሊቀቂ, አሊያም እንደ ማዲንጎ አሪፍ የሆነ አልበም ስሪ ,ጥሩ ነው! በርች!

  • @abrahamcouldbechange7085
    @abrahamcouldbechange7085 ปีที่แล้ว +4

    I haven't aword to express my feeling about the music every thing is100% sure you will be one of famous singers of ethiopia keep up your good works .i would like to see u on album

  • @binitube2609
    @binitube2609 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen lejorochin deresishlin

  • @minyiluteferi2681
    @minyiluteferi2681 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኒት በርችልን ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @shewanehworkeneh3686
    @shewanehworkeneh3686 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ እንጉርጉሮ ውሰጥ የተለያዮ የድምፅ ቅንብሮችን የስማንበትና በሐዘን ደሰታ ውሰጥ ይዞን ጭልጥ የሚያደርግ ምርጥ ስራና ሰራተኛው እግዚያብሔር ይባካችሁ እንደዚህ አሳርፍን እንጂ ጃል

    • @selam8725
      @selam8725 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን በጣም

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 ปีที่แล้ว +1

    ቀላልሽውሽው አርገኛል💔💔💔💔💔💔👉😭

  • @FikrBrke
    @FikrBrke หลายเดือนก่อน

    እናንተ ኮመታተሮች ግን ምን ሁናችሁ ነው አሁን ባለባበስ ያለምወርቅ ምን ይወጣላታል ያለምወርቅየ እኛ እንወድሻለን አትጥፊብን አንች ማለት ለኔ ትለይብኛለሽ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    ጠብ የገሃድ ሚስጥር ወይም ነፀብራቅ አይባልም በትወና👈👉ምክኒያት ዉሸትን በማስተማር ሰዉን ወደ እዉነት ፍፁም ማድረግ ስለማይቻል!!! (በዓይን የሚገባ ትንሽ ጠብ ቡዙ ሰዉን ስለሚያስተምር ዉግዝ ለራስ!!)

  • @AbeTube.
    @AbeTube. ปีที่แล้ว +2

    ዋው ያለምየ በጣም ነው የሚያምርው እንኳን በውድድር ብቻ አልቀረሽ

  • @Yojokatube
    @Yojokatube ปีที่แล้ว +1

    አልበም አንፈልግም ነጠላ ዜማ ብቻ እደዚ ጥማችንን እዲያረካ አቦ ይመችሽ

  • @abereazimeraw179
    @abereazimeraw179 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ልጅ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @kibruyisfatube6640
    @kibruyisfatube6640 ปีที่แล้ว +3

    ምናባቴ ላርግሽ

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 ปีที่แล้ว

    Good job that's what I am talking about back to your self work now quickly 👍 👍 👍 you ❤️ are really Kelemework .

  • @yonixman1082
    @yonixman1082 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ስራ የጎንደር ወርቆች

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 ปีที่แล้ว +1

    Yeni konjo sewudesh kdteyebet

  • @werkgetahun630
    @werkgetahun630 ปีที่แล้ว

    ወይኔ
    ድምፅሽ ስጋን አልፎ አጥንትን ሰርስሮ ነብስ ውስጥ ገብቶ የመቀመጥ ሀይል አለው በርቺ ድምፅሽ ይዘቱን እንዳይቀይርብሽ ራስሽን ጠብቂ

  • @henokkassaw
    @henokkassaw ปีที่แล้ว +2

    የአለምየ በርች ኩራታችን ነሽ የኛ ንግስት በርች ይህም በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያለምዬ የኔ ጀግና በርችልኝ አሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤ 2:35

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ እግዚአብሔር ይህን የመስለ ድንቅቅ ድምፅ ተወዳጅ ም አርጎሻል አንድ የምስጋና መዝሙር ዘምርበት🤔🙏

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    በነጭ ቀሚስ ነጠላ አጣፍታ ልታንጎራጉረዉ አምላኳን በቤቷ ልትለምነዉ ትችላለች ለጓ ደኛዋም ቢሆን አይደለም እንጂ ቅሉ!!

  • @neimahuseen2179
    @neimahuseen2179 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሙዚቃኔው ግን አንቺ ጀማሪኔሽ ስለዚ ዘመናዊ የሆኔ ከዘመኑ ገር የምሄድ መስራት አሌብሽ ቶሎ ህዝቡ እንድያዎቅሽ

  • @RoudaRr
    @RoudaRr 11 หลายเดือนก่อน +1

    Alabibas dnk naw amazing

  • @tadlatemare4878
    @tadlatemare4878 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እነጠብቃለን ቆንጆ

  • @Sየሸገሯ
    @Sየሸገሯ ปีที่แล้ว

    ክላሲካው በዝቶ ውብ ድምፅዋን ደበቀው

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 ปีที่แล้ว

    በጣም ስህተት ክሊፕ ነዉ የምልበት ምክንያት ትክክለኛዉን መናገር ባለመፈለግ ብቻ እንጂ አዉቀዋለሁ👌😠😡

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio ปีที่แล้ว +1

    😭ድምፅሽ ለምን እንደሆነ አላቅም ይረብሸኛል 😢❤❤

  • @markos7615
    @markos7615 ปีที่แล้ว +2

    ""ስምን መላክ ያወጣዋል "" ይሉሀል ይሄ ነው

  • @santasino663
    @santasino663 ปีที่แล้ว

    እምሰሪውን ሙዚቃ ምረጪ ፋና ላይ በዘፈንሺው 4.2 ሚሊየን ቪው አለው አቅሙ አለሽ የሙዚቃ ባለሙያ የለሽም

  • @Gerry-d3b
    @Gerry-d3b ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/9wPMat6NQ1U/w-d-xo.html የያለምወርቅ ጄምበሩ አስገራሚ ብቃት

  • @yordanos7132
    @yordanos7132 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ wow wow

  • @mekietop7915
    @mekietop7915 ปีที่แล้ว +3

    ትለያለሽ ጀግና💚💛❤️

  • @bereketnega6174
    @bereketnega6174 ปีที่แล้ว +1

    wow betam mirt music new enamesegnalen gena bizu entebkalen wude 🥰🥰🥰

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 ปีที่แล้ว +1

    ያለምዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አለሽ አንቺ ወርቅ ነሽ በርቺ አሪፍ ዘፈን ነው

  • @genetrayayoutube5741
    @genetrayayoutube5741 ปีที่แล้ว +6

    እካን ደስ አለሽ እህታለም በየሳምቱ በጉጉት የተከታተልኩሽ ማሬዋዬ በጣም ደስ ብሎኛ ይህም ምርጥ ስራ ነብሪት❤👍

  • @temesgenworkie3306
    @temesgenworkie3306 ปีที่แล้ว +7

    እንደዚህ አይነት ምርት የሆነ ግጥም እና ዜማ ነዉ የምንፈልገው እኛ!!! የኔ ስትሮበሪ፣ የኔ ከረሜላ፣ የኔ ቸኮሌት ምናምን የሚለውን አንፈልግም ። ያለም በርቺ፡ በጣም ደስ የሚል ጥሩ ቃና ያለው ሥራ ነዉ ።

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 ปีที่แล้ว +2

    ድምፅሽ ድንቅ ነው Best Voice

  • @hiwotsisay8253
    @hiwotsisay8253 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ስራነዉ በርች

  • @teacherick4342
    @teacherick4342 ปีที่แล้ว +1

    ከጠበኩሽ በላይ ሆነሻል ጎበዝ በርቺልን

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነሺ እውነት አለባበሰሺ ለድምፅሺ ውበት ነው ማሬ

  • @fantagole8230
    @fantagole8230 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር መልካም እድል🥰🥰🥰🥰

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 ปีที่แล้ว +1

    ወርቋ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @DidiDaniel-v6p
    @DidiDaniel-v6p 8 หลายเดือนก่อน

    Biwedis biwedis ayslcgime yana leyu ufff smarte cule voice bika ufff

  • @aishamom3627
    @aishamom3627 ปีที่แล้ว +2

    የሀገሬ ልጅ የበለሳዋ ይመችሽ🥰👸

  • @ayenewmesfin2772
    @ayenewmesfin2772 ปีที่แล้ว

    ባንች ቦታ እንኳን ሌላ ሞዴል ብትወክይ አይሻልም ነበር። ዘኮሮ

  • @mccawarsamegool7613
    @mccawarsamegool7613 ปีที่แล้ว +3

    I'm addicted to this song it's emotional 🌹😭

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 27 วันที่ผ่านมา

    ያልምወርቅ ጀምበሩ ጎበዝነሽ ምርጥ ድምጽ አለሽ ቀጥይበት

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-8416 ปีที่แล้ว +1

    አልበም ከሰራሽ በግጥም ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ

  • @zblack6791
    @zblack6791 ปีที่แล้ว

    💗💗💗💗❣

  • @T-7702
    @T-7702 ปีที่แล้ว +1

    Pretend singers, please move over , the real deal is here 😍😍😍 she is fabulous 👌 👏 👍 😍

  • @YilmaNigussie-mm6cp
    @YilmaNigussie-mm6cp 8 หลายเดือนก่อน +1

    Abet dmts 100%