Nice ! Amazing! Thank you! About a little ethiopian ( kibe) I'm about to make one !! Thanks for sharing! Keep up a great work 💪!! Long live Ethiopia 🇪🇹!!!
I like it when you used to write all the ingredients in English. Some of don't know some species in Amharic. I.e. what's Acheto? Thank you for sharing your wisdom with us. 🙏💛
ዋው የኔማር በጣምነው የሚያምረው ካንች በዙነገር ተምራለሁ እጂሺ ይባርክክክክክ
እሸት ሽንኩርት ያልሹው ባሮ ሽንኩት ነው ብዙ ሰው የሚያውቀው። በእንግሊዘኛው እሰፓሪግ ኦኒየን ነው ። ያው ታውቂያለሽ አኔ እንጃ ሞያሽ በምን ልግለጸው!!! በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤!!!
የምትሰሪያቸው ምግቦች ቀለል አድርገሽ 1ኛ ነሽ
የኔ ባለሞያ እንኳን ደህና መጣሽ ሰሞኑን ስራ በዝቶብኝ ስራዎችሽን አልተመለከትኩም ነበር ዛሬ መጥቻለው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 😘😘😘😘
አሜን ሀናንዬ
አርብ ባይሆን ኖሮ.!🍽🍷😍ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ😍
ዋዉ የነገ ሰዉ ይበለን እህታችን ሲያምር አሪፍ ጥብስ ነዉ ያስጎመጃል እጅ ይባርክ 😍👍👌
እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏
TebarekeeMeluye yene keltafa!!!
Ejish yibarek yane wub😍👌
ሜሉ. ቆንጆ. መለኝነሸ. የኔባለሟያ. እጅሽ ይባረክ።
Betam aric new Meli. Thank U.
በጣም ጎበዝ
I really love your food
የምትገርሚ ባለሙያ ከስነምግባር ጋር ተባረኪ።
ክብረት ይስጥልኝ ምስራቅ
ስጋው ሲያምር በርች ሜሉ❤️❤️❤️❤️
ሜላትዬ እንደሁልግዜው በጣም ቆንጆ ጥብስ ሰራሽልን 😋❤️❤️❤️❤️👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልካምቀን የኔ ቆንጆ
አሜን እህቴ
ምርጥ እና ቀላል አሰራር! በርቺ::
ሜሉዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
በርቺ ሜሉ እመቤቴ ትባርክሽ
ሁሉም ሚዲያውን እንዳንቺ ለመልካም ቢያውሉት የት በደረስን
ው...ይ ሜሉ ምን ላርግሽ??በጣም ነው የማመሰግነው ጥብስ እወዳለሁ እና አንዳንዴ ስጋው እየጠነከረ ያናድደኛል አሁን መፍትሄው ከኩሽናሽ ተገኘ። እጅሽ ይባረክ አቦ!!!
Wow melu God bless your hand ✋
Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️
ዋው ሜልዬ መቸም መላ አታጭም እናመሰኛለን
Nice ! Amazing! Thank you! About a little ethiopian ( kibe) I'm about to make one !! Thanks for sharing! Keep up a great work 💪!! Long live Ethiopia 🇪🇹!!!
ሜሉዬ አጂሽ ይባረክ ቆንጆ ነው ምራቄን ስንቴ ዋጥኩ እንጀራ አሳይን እስኪ
አሳይቻለው እኮ አስኩ
Best ምግብ ነው
ጎበዝ አንደኛ ሜሊ
እህ በሠላማም ሀገሬ ገብቸየምፈልገዉን ነገር በነፃነት ሠርቸ
በተረፈ በርቺ እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏
እግዛብሄር ያሰብሽውን ይሙላልሽ
Thank you cutee. Very nice.
ዋው ቅመሜ 👌👌👌👌👌💓💓
Looks good especially the enjera
I'll make this soon!! Watching from NYC
እናመሠግናለን የኛ ባለሙያ❤
Meluye berchilen ❤️❤️❤️
እሺ ውዴ
ሜሉዬ የሀገሬ ልጅ በጣም ያምራል በርቺ
መውደድዬ በርቺልኝ ቤተሰብ ሆኛለሁኝ አንቺም ብቅ በይሊኝ
ሁለየም።ቆንጆ ነው ማማየ
ናዝሬትከተማም እኮ በፓፓያ ርጥብ ቅጠል ጠቅልለው አሳድረው ለጥብስም ሆነ ለሌላ ግልጋሎት እንደሚያውሉትና ሥጋውም ሲበላ በጣም ገርና ለስላሳ እንደሚሆን አውቃለሁና ይህንንም ተሞክሮ ብታሳይን አመሰግናለሁ፡፡
ሶሲዬ ግሪክ እንኴን ቅጠሉ ፓፓዬውን እራሱ በመከራ ኑው የምናገኘው
ሜሊ ሁሌም አንደኛ እኮ ነሽ
በጣም አሪፊ ነዉ
ሜሉ ባለሞያ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏾🌺♥️እኔም ይህንን ጥብስ በዚዊክኢንድ እሞክረዋለሁ🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️🌺♥️
ይሄን ካልሰራሁማ ምን ሴት ነኝ ታድያ delicious 😋
Meli wine 🍷 sety telayayen have a nice day
See you in your other recipe
ሂክማዬ አንለያይም ሁሌ መፍትሄ አለ በወይኑ ፋንታ አሬራ(buttermilk) አርጊበት
You know wine 🍷 is seriously forbidden in Islam that why
Baweynu enji balelaw ema lamen tablo weda🤝
ሜሊዬ የእውነት ነው የምልሽ ህይወቴን ቀይረሽልኛል በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ራሱ በጣም ይገርማቸዋል። ማብሰል ሞቴ ነበር አሁን ላይ ግን እንደ መዝናኛዬ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ የምግብ ዝግጅት ት/ቤት የምትይው ካለ እባክሽ ብትጠቁሚኝ
አመሰግናለው ላምሮት ት/ቤት አላውቅም
ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
Melu የሚገርም ነው፣ እያሰብኩ ነበር ለቅዳሜ ። እንዴት አወቅሽ ?በጣም አመሰግናለሁ ! I will definitely use it
ሜሊዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ የማይበስል ከኦሞኒያ ስጋ ገላገልሽኝ
እጅሽ ይባረክ ምራቄን እያዋጥኩ ጨርስኩት
የዘመናት ጥያቄዬ , አይበገሬው የበሬ ስጋ ተባነነብሽ ! ትዘፈዘፊያለሽ በወይን እና አችቶ ዝ! 👍
Thank you Melu😋
Yummy looking tibs😋. Balemuya Melly ejesh yebarek. Bless you dear.
ጎበዝ ነሽ👌ሁሌም ምርጥነገር ነው የምትሰሪው😍
ግን የእንጀራ ምጣድሽን በምን እንደምታስሽው ብትነግሪኝ?
አመሰግናለው እዴ በጨው ብቻ ነው ምጣዱን ቀስ ብዬ መጋገር ስንጀምር እና ስጨርስ የምጠርገው ዋስ ነው ምጣዱ
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ሜሉዬ ❤
Thanks Good job
I like it when you used to write all the ingredients in English. Some of don't know some species in Amharic. I.e. what's Acheto? Thank you for sharing your wisdom with us. 🙏💛
Acheto is venigar
@@messeret911 thank you
አመስግናለው እህቶቼ ይቅርታ Leah ስልመልስ የቆየው መሲዬ ልክ ናት Acheto ማለት vinegar ማለት ነው ቃሉ ጣሊያንኛ ቢሆንም ሀገራችን እንደዛ ነው ሚጠራው
Woweeeeee👌👌😋😋😋😘🌺
እህት ጎበዝነሽ የምሰሪዉምግብ ዋወ
ግን እጀራ በጣም ናፍቆኝነበር የንችን እጀራ ሳይ ናፍቆቴ ጨመረብኝ ክክክክክ
አይ ዞን እህቴ ዋናው ጣጤ ሁኝልኝ
ሜልዬ እናመሰግናለን 🙏ጠንካራ የበሬ ስጋ በፓፓያ መዘፍዘፍ ስጋውን ያለሰልሳል ይባላል ምን ያህል እውነት ነው ሌላ አይነት ሜተድስ አለ ❤
ጩናዬ በፓፓዬ ሰምቼ አላውቅም
Slam yany balmuya
Egna eslamuch bwaynu fanta mn entakam
ሎሚ ጨው አሬራ አሲድነት ያላቸው ነገሮች ስጋ እንዲለሰልስ ያረጋሉ
Betam tiru New gin qibe ayicemeribetim ende
አሬራው ቅቤ ስላለው እንዳይበዛ በት ነው ከፈለግሽ መጨመር ትችያለሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሉ አንደኛ
Melly balemuya konjo.😗
Perfect👌 100%🙏🏽❤️❤️💕💕
ሚሊ እንኳን ድህና መጣሽ
ሜሉ በወይኑ ቦታ ሌላ ምን መተካት ይቻላል?
አሬራ ማረግ ትችያለሽ ሀኒዬ
ጴንጤ ነኝ የኔ ቆንጆ ከወይን ውጪ ምን መጠቀም እችላለሁ እሱን ሚተካ? ውሀ ወይ ማረግ ይቻላል?
የኔ ውድ ውሀ ሳይሆን ሲትሪክ አሲድ ያላቸው ነገሮች ስጋን የማለስለስ ጸባይ አላቸው ለምሳሌ አሬራ፣ እርጎ ፣አቼቶ ዬመሳሰሉት
@@Mellyspicetv እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በሚቀጥለው ከቻልሽ ስለ ሽሮ አሰራር አሳይኝ ወደ አክሱምና መቀሌ ሄጄ የበላሁት ሽሮ የትም በልቼው ማላውቀው ነው ምናልባት ትግሬዎቹ እንዴት እንደሚሰሩ ምታውቂ ከሆነ የሽሮ ዱቄቱን እንዴት እንደሚያዘጋጁ ምንምን እንደሚያረጉበት ብታሳይኝ በጣም ደስ ይለኛል
Selam melye😘😘😘
mesallahe
👌💯
Became qonjo sira new melluye
Wewww
ባለሙያ❤️
ውውው በጣም ያስጎመጃል መልኩም ልዩ ነው
Gobezi neshi
ሁልጊዜ ጥያቄ የሚፈጥርብኝን የጥብስ መጠንከር ችግሬን ስለመለሽልኝ አመሠግናለሁ። አሁን ነው የምሞክረው
አረብአገር። ያላችሁ። ኮረሪማ በአረበኛ። ምንድነዉ። ሥሙ።
هيل هندي ሂል ህድ ወይም هيل حبشي ወይም ሂል ሀበሽ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
❤👏
ምነው ሽንኩርት አይገባበትም ወይስ ረሳሺው ?በደረቁ ነው የሚበላው ሽንኩርትና ቃርያው በተረፈ ጥሩ ጥብስ ነው
አመሰግናለው ጃኮብ ሽንኩርት በጥሬው የጨመርኩት በምክንያት ነው ለየት ያለ ደስ የሚል ጣእም ይሰጠዋል
Woyin bikeris min chigir alw
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
አሁን ግን ይሄ video ምኑ ነው dislike የሚደረገው? አንዳንድ ሰው ችግር አለበት. ቢያንስ ጊዜዋን ሰጥታ ነውኮ የምታሳየን.
ተያቸው ዜታዬ እንኳን የኔን ይቅርና የሀይማኖት አባቶች ሰይጣን ክፉ ነው ተጠንቀቁ ብለው ሲሰብኩ ዲስላይክ ያረጋሉ መቼም በሀገራችን ሰይጣን ደግ ነው የሚል ሀይማኖት የለም
wrong
እናመሠግናለን የኛ ባለሙያ❤