Congrats Abrelo...but before criticism check the full video first .Manyazewal was not talking worse about marriage he was talking about the preceding basic things before marriage . So rather than just criticizing with cropped videos checking the whole concern will be important for the reliability ur media
Thanks! ሰርግ ባትጠራኝም የሰርግ ስጦታ ልኬያለሁ 😆🥰 አደራ መልስ ተጠራው ብለህ ደሞ እንዳትጠፋብን
ሳቄ ጠፍቶ ነበር መለስክልኝ 🙏🏾
thank you so much 🙏 yaw video yelekekut lenanite wedajochea byea new 😂
Thanks!
ማስታወሻ ፣ልጅነት ነው አብርሽ በርታልን ♥️♥️♥️♥️♥️💯
ማስታወሻ፣ልጅነት Abrelo እንኮን ደስ አለህ ብያልው በዚሁ bro Welcome Back በርታልን 💪💪
አብርሽ እንኳን ደስ አለህ።
መሰከረም ታዲዪሰ ዘመነ እና አሰር ሺህ ፋኖ ፍቱልን
በፍርሐት የምትሠሩት ግፍ መቀመቅ ይከታችኋል
😭😭😭
እንኳን ደና መጥህ አብሬሎ። ማስታወሻ :ልጅነት
እንኳን ደሳለህ።እንኳን ለዚህ አበቃህ በርታ።የጥያቄው መልስ ማስታወሻ ልጅነት።
ማስታወሻ ÷ ልጅነት እንኳን ደህና መጣህ
ልጅነት እና ማስታወሻ
አብሬሎ ቀልዶቹ በጣም ነው የተመቹኝ:: የአንቂ አንደበቶች ጉዳይ በጣምየሚዘገንን ነው:: ጤነኛአእምሮ ያላቸው አይመስለኝም ወንጀልም ነው:: ብቻ ተመችቶኛል:
እንኳን ደና መጣ ውንድሜ 🥰 ማሪያምን እንደሳኩ ነው የሚያልቀው
Aberylo brother tank you about all your work
ልጅነት አብርሾ እንኳን ደህና መጣህልን::
ማስታወሻ ፣ ለጅነት
mastawesha ena lejenet new abrelo bertalen enkuan desaleh
እንኳን ደህና መጣህ
መልሱ ማስታወሻ የልጅነት
Melsu mastawesha,legenet
የኔ ሳቂታችን እንኳን ደህና መጣህ
መልሱ < ማስታወሻ የልጅነት >
ይህ በእኛ ሰፈር የኖርነው እውነት ነው ዘኔ የሁላችንም መገለጫ ወድጄዋለሁ ቦታው ላይ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው እንዳዲስ ሳቅ በሳቅ የሆንኩት ዘኔ በህይወት ዘመንህ ከሰበሰብከው አዝመራህ ብዙ እንጠብቃለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ገና በከዘራ እየተደነቊቀልን ብዙ እናወራለን ምርጥ ምርጥ
100% lijinet gerami metsehaf new
ማስታወሻ ፤ልጅነት
Bamlk klkidan
ማሰታወሻ ልጅነት እንካንደስ አላህ ትዳር ጥሩ ነው ያመቃል ጎጆ
ማስታወሻ ፣ልጅነት ነው አብርሽ በርታልን
የኔ ታሪክ ነው አብሪሎ
የደራሲ ዘነበ ወላ መልሱ ""ማስታወሻ፣ልጅነት"" የምለው ነው. 🥰😍💗💞💕💘❣Abrish በርታልን. tnks
የልጅነት ማስታወሻ
Big love abrlo
Melsu ማስታወሻ , ልጅነት
ብጣዓሚ እየ ዝፈትወካ💖
Yakinyeley 🙏🏾
እንኳን ደህና መጣህ አብሬሎአችን ፈታ ብለናል
ማስታወሻ ልጅነት ❤❤❤
Mastawesha yesebhat g/egziabhare tarek
ማስታወሻ፤ ልጅነት
ማስታወሻ ልጅነት በርታ ብሮ
አብርሾ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን 👍👍👍
Abrilo temechegnaleh
Melsu mastawesha, lejenet new😊😊😊😊
በርታልን
ሰላምህ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣህ
ማስታወሻ፣ልጅነት ነው
አብሪሎሎሎ እዴት ነክልኝ እኳን ደስ አለክ ወድሜ ቤታቹ የተባረከ ይሁንላቹ የሚሳም ልጅ ይስጣቹ በቅርብ ነው የሰማሁት ለዚ ነው መልካም ምኞቴን አሁን የገለፅኩት እነ ዩቲን እነአሲርንም ሁሉንም አፍጥኑት በላቸው
Thanks 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በቃ ኣብሬሎ ካላንደሩን ወዲያ ኣልከዋ ኣቆጣጠርክ ሁላ 'ከማግባቴ... 'ከሰርጌ ምናምን ሳምንት በኋላ.... ሆኗል ነገሩ😂😂 ድልት ይበልክ! የተሳካ ያማረ እግዚኣብሄር የሚታይበት እና የሚከብርበት ይሁንልክ!!!💚💛❤
Hahahaha 😂
😅😅😅😅😅
Abrelo congratulations mashallah
ማስታወሻና ልጅነት
ውዴ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብሁኝ
አምሮብሀል ባክ ወዝ እራሱ ተቀረ ይመችህ አብሪሻ
Congrats Abrelo...but before criticism check the full video first .Manyazewal was not talking worse about marriage he was talking about the preceding basic things before marriage . So rather than just criticizing with cropped videos checking the whole concern will be important for the reliability ur media
እንኳን ደና መጥህ አብሬሎ
አብርዬ የደራሲ ዘነበ ወላ መፅሐፍ (ማስታወሻ:ልጅነት ) ነው በርቺልን
Abershe bro yana mrexe yaxafxlh byalaw bartalg 😍😍
ሰላም ሰላም አብርሽ እንኳን ደህና መጣህ
ማሰታወሻ፡ልጅነት
በርታ
ማስታወሻ ፣ የልጅነት
ማስታወሻ ልጅነት ነው።Abrish
SO DECENT & + VE.....KEEP IT UP. ABRELO🌻🌻
Thanks bro 🙌🏾
ማስታወሻ፣ልጅነት የምለው ነው
ኣብረሎ 🌺🌸
mastawesha & ljnet
keep it up
congratulation.
❤❤❤❤መብሩክ አገባህዴ መልካም ትዳር ወድሜ😍😍😍😍💝💝
እንወድሀለን
አብሪሎ ባባ ይመችሽ ብሮ
ማስታወሻ ልጅነት
Seme barichi betam new yemewadew
Bravo 😘
Congra blaena Abro 🎊🎉
የዘነበ ወላ መፅሐፍ __ማስታወሻ፣ ልጅነት።
ማስታወሻ ፣ልጅነት
Tama ykrabe
መልሱ ማስታወሻ ልጅነት ነው
ማስታወሻ; ልጅነት...
ማስታወሻ፣ ልጀነት
ትመቸኛለ አባቴ
thanks bro
Wow 👌
ማስታዎሻ፦ልጅነት
ማስታወሻ ልጅነት😊😊😊
ማስታወሻ ፣፣ልጅነት።
ማስታወሻ ልጅነት ነው
wow 1
መልሱ ማስታወሻ፣ልጅነት የምለው ነው።
ልጅነታችሁ የናፈቃችሁ ልጅነት መፅሀፍን ጋበዝኮችሁ
ማስታወስሻ ልጅነት ነው
አግዛብሔር ይመስገን ቲክቶክ ከሚባል ሠይጣን ስራ በመራቄ ደስተኛ ነኝ🙏🙏☝
መልሱ ማስታወሻ ፣ ልጅነት ነው
ምርጥየ ሰዉ አብርየ❤❤❤❤❤❤
🔥🔥🔥
አብሪሎ ምርጥ ሰው
ውዴ ደምሪኝ
እኔማ ሰኞ ነው የሚለቅልን 😁 ብየ
አብርሽየ ይለያል የዛሬው
“ማስታወሻ ልጅነት“
ትዳርክን እግዚአብሔር ይባርከው በያዬ ትመቸኛለክ
thanks bro
beste 😍😍😍
Hi , would it be okay to join scalp micropigmentation beauty salon in A.A, thanks a bundle in advance.
የኔ ምርጥ ሀኒሙን ጫጉላሽርሽር እንዴት ነበር
በላይነሽ 😀😀😀😀
እር ወንድም ወርቀት አንብቡልን እያሉ መዳኒት እያፈዘዙ ብዙ ሰዎችን እየዘርፍነው አድስ አበባ የሆነች ልጅ ጉድ ስርተዋታል ምን ይሻለናል ቆይ
ሰላምህ የበዛ ይሁነ
ልጅነት
Congratulations byalew abrielo
የሆነ ነገር ልናገር ነባር ይቅር about eshetu
ሀ ማስታወሻ ፣ ልጅነት
ሀ....ማስታወሻ ና ልጅነት
ማስታወሻ : ልጅነት
Welcome back bruh the answer is Mastawsha: lijnet
ማንያዘዋል ግን ትዳር በፈጣሪ የተፈቀደ ነው ያፈቀርካት ጥላክ ሄደችና ስንት የደስታ ትዳር እያለ ጭራሽ ትዳር ያስፈራል በለሃቸው እንዲውም ፈሪናቸው ወንዶች ሆ ዝምብለክ አፍህ አንደመታ አታውራ
Congra bro