ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
t.me/joinchat/AAAAAFOzh_VZsmKKFrRCBg 0912080666& 0920786516
የብረት ድስቶቹ ዋጋ ስንት ነው
አረ ማሻ አላህ የማብሰያውንዋጋ ንገሪኝግን የኛ ሀገር መብራት አይቺለውም ብለውኝ ነበረእደትነው በምንድነው የሚሰራው
ስልክ መልስ ዋትሳብ
የፍሪጅዋጋእና 32ሂጅ ትቪ ንገራኝኝእህቴ ሀይቅእንድታደርሽልኝ
ሀይቅ ስትሄዱ ሞኬቶ ምንጣፍ ካላችሁ ብትወስዱልኝ?
ዋጋውን ተናገሪ ማየት ብቻ ምን ይሰራል
ዋጋማ አይናገሩም የሆነ እሚቆራርጡት ብር አለ መሰል አሏሁ አእለም ገዝተው የሚያደርሱት ኢቶበሮች ሁሉም አይናገሩ
@@ኢክሩ-ጀ8ዘ አዳኮ ለዱኒያ ሲሉ አኼራቸውን እያጠፉ መሆናቸውን እርስተውታል የሚሸጠው በዚህ ነው የኛ ደሞ የጉልበት ይሄን ያስጨምራል ቢሉ ለነሱም ሀላል ነው የሚያዘውን አቅማቸውን አይተው ይገዛሉ ሀላም አሌክ አይ አች ዱኒያ ስንቱን ሸወድሽው
@@ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐሁሉም ዩቱበሮች ከእያንዳንዷ እቃ ላይ አትርፈው ነው የሚያደርሱት በዛ ላይ የትራንስፖርት ኪሳራ ነው
አአአአከኸአጨወኘዘዘ
ደምሩኝ እሰኪ ያጀመአ👈
ከነ ዋጋዉ ተናገሪ ሀዊ ሁሉም እቃወች አሥፈላጊ ናቸዉ
ዋጋማ አልሰማሸም እዴ ጓደኛየ ጠይቃ ክሌላ ቦታ 5000/ ብለዋት ክነሱ 7000/ አሏት በጣም ያተረፍሎ ሰአዲ ጋረ ተጣልተዋል
@@ቃልየነኝ 😳
ሌሽ ዋጋ እማትናገሩት🤔 ትላንት በጠራንበት ዛሬ አይገኝም አላችሁ እና በየቀኑ ለምን አትናገሩም ታዳ 🤔
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዋጋው ንገሪን ማማዬ
ለአይን ሸዋርማስ እዝህም እንወስዳለን እህቴ ሁሉም እቃ በየጊዜው ዋጋውን ተናገሪ የምን በውስጥ መስመር በዚሁ ተናገሪ ሁሉም እንዲረዳ
👍👍
👍👍👍👍
ዋጋ
እቃ መኖሩን እናውቃለን ግን የምንፈልገውን ነገር ስንጠይቅ በስረአት እና የትክክለኛ ው ገበያ መናገር ለአላህሱበሀነሁወተአላ ብላችሁ በሀቅ መገበያየትነው እዝህ ታሳያላች መልሱ
ዋጋዉን ካላወቅን እንዴት እንዘዝሽ የትነዉ ቦታ ባለዚህ እቃ በናትሽ አናግሬኝ እፈልግሽ አለሁ
ቢያስ በበሳምት አድ ቀን ስለ ዋጋ ተናገሪ አሁንስ ሰለቸኝ ዋጋ መጠየቅ
Eshi harfi hasbi New 👍
አሠላሙአለይኩም እህት ማሻአላ ቁጥራችሁን ስፈልገው ነበር በርቱ ከምንም በላይ እህታችን ስደትን ታውቂውአለሽ ዋጋ አችም እምለፊው ጊዜሽን ጉልበትሽን መፅዋት ለምታደርጊ ማጊኘት ግድ ነው ሠው እሚያዘው እደፍላጎቱ ነው ያወጣነውን አውጥተን ጡሩ እቃ እድሆን አደራ አደራ አደራ
የኔ መልካም እህት ማሪያምን እኔ ስላንች መልካምነት ማውራት ያቅተኛል የኔ ጀግና የስደቱዋ እህቴ አራቱ ብረድስትም ደርሶኛል ተረክቢያለሁ ስለ እቃሽ ጥራት ለመናገር ቃላት ያቅተኛል የኔ ታማኝ እህት እግዚያብሄር አምላክ አማናሽን አያሳጣሽ በዚሁ ቀጥይበት መልካም ስራ ከመልካም ፀባይ ጋር አድሎሻል ፈጣሪ የልጆሽ እናት ያድርግሽ የኔ ጀግና እኛን አክብረሽ ለምታደርጊው ነገር ፈጣሪ ያክብርሽ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትሽኝ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ😘♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መሲ ያንቺ እቃ ነው እደ ማሻ አላህ
Sent gezashew bert disetun
መሲየ
ፊሬጁ ስንት ሌትር ነዉ እስኪ ንገሩኝ
ማሻአላ እቃወቺሽ ዴስይላሉ እህቴ ግን ከይቅርታጋ ዋጋዉን ንገሪን
አረ እንደው ተመከሩ ያጀመዓ ሀገር ስትሄዱ ትገዛላቺሁ እስኪ ቅድሚያ ሀገር ሰላም ይሁን ለሁሉ ነገር አትቸኩሉ በተለ አረብ ሀገር ያላቺሁ
ተዋቸው መሰሚያ የላቸውም ዝም ይሻላል
ለምን ዋጋ አትናገሩም እቃ እዳለ እናውቃል ምን ዋጋለው ብታሴዩን
ማሻ አሏህ ዋጋውን ብትነገሪ አሪፍ ነው እኔ ራሴ ከሐገር እገዛለሑ ብዬ አላኩም
እቃችሁ ያምራል ግንዋጋውን አትናገርም በርግጥ በየጊዜው ሊለያይ ይችላል ነገር ግን ከሣምት እሥከሳት እኳን ያለውን ልዩነት ለማወቅ ብትናገሩ ጥሩ ነበር
እሽ አየንው ግን ዋጋውን አትናገሩም እደ ማየት ብቻ ምን ይሰራል
ዋጋውን ለምን አትናገሪም
መያተቺን ሚን ጥቅም አለዉ መያቲመ አረብ ቤቲ ሰለቺቶነልወገዉሰ ቱቱቱቱቱ ቲዚብቲነው
ዋጋውን የማትነገረው በውድ ስለሸጡላቸው ሌላ የቱበረች እዳያጋልጣቸው ይመስለኛል
ኧረ ተው ዝብላችሁ አታውሩ የዛሬው ዋጋ ነገ አይገኝም
@@የአሳምነውልጅከወሎ የነገን ማን ንገሪኝ አላት የገዛችበትን ነው እጂ
@@ሳራ-ኘ1ቨ 👍
ዋጋ,,እዴት,,እናውቀለን
ወጋ ወነ ነገሩን የቴሊቨዛን ያበረደሰት ያሱሪል
የትልቁን ብርድስት ዋጋ ንገሪኝ እባክሺን ከዝህ እዳልሸከም
ዋጋዉን አብረሽ ብትነግሪን ዉዴ
ሀቅሽን፣ነው፣ያወራሽው፣ጎበዝ
ለምን ዋጋ አትናገሬም
ከነዋጋው ብትናገሩ ምን ከበዳችሁ
ዋጋዉን ንገሪን ሀዉይ
በዋሳፕ መች ትመልሻለሽ ራያ ቆቦ ማድረስ ትችያለሽ ወይ በናትሽ የምታደርሽ ከሆነ መልሽልኝ
ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እህቴ
ስትናገሩ ዋጋዉን ብትናገሩ ጥሩ ነበር
ዋጋ ስንት ነው ???
ዋጋዉ ስንትነዉ
ስልክ አታነሱም
ፊሪጁና ፉሩን ዋጋ ስት ነው
ዋጋ እማይናገሩት ማየት ደስ አይሉኝም
ዋጋ አብረሽ ንገርን ሀውየ
ዋጋውን ብትነግሪን ሀዊ
ዋጋተናገሪ
Aslamualekum አህለን እንዴት ናችሁ ምርጦቼ ሐዊ ከቤትሽ እንዳታወጪው
ቁጥር እፈልጋለን
ቦረና ገነቴ ታደርሻለሽ እህት
ለምንዋጋአትነገራም
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله
Wagawus sint new?
ማሻአላህ በርቺ በጣም ደሥ ይላል ውደ
ماشاء الله تبارك الله
እናመሰግናለን ውደ
ቆይ ግን ችግር አለብሽ ምን ጉድ ነው ዋጋውን አትናገሪም እዴ ይሕን ሑሉ ወሪ ከምታወሪ ብናሥብበት ምናለበት በርግጥ ሑል ግዜ ገበያ አንድ አይነት አይደለም ግን መናገር አለብሽ ያለዛ በአይን ብቻ አታሣይን
ዋጋ ለመጠየቅ እኮ ቁጥር አስቀምጣለች ለምን በቁጥሩዋ አታናግሩዋትም???
@@መሲነኝያፄወቹ .MN Cheger Alewu Ezewu Betenegeren?
Eshi enstkaklalin insh Allah
ዋጋ ተናገሩ ፊሪጇን እፈልጋለሁ በፈጣሪ ዋጋ ንገሩኝ
አብሽሪ ማማየ በርች
እስቶቩ ስንት ነው ዋጋው? በጣም ነው የወደድኳት 4 ምድጃ 2 በመብራት 2 በጋዝ ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው
Eshi hubi 19 shi
@@esmaelfurniture8386 እሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ በርች
ሀዋየ ዋጋዉን ንገሬን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አብሽሩ በርቱ አላህ ያግዛችሁ ውዶች
ዋጋንገሪን
ሀዊዬ ምርጥ ሠው
ፍሪጅ ስትነው ቢላህ
ብሩ ይኑረኝ እንጅ እራሴ እገዛለሁ ያንች ማትርፍያ😮
ክክክክክ
ትክክል
አላህ ይሰጥሺ
@@የወሎልጂዩቱብያውምየከላላ ሲሰጠኝ አካፍልሽ አለሁ
@@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ አይ ችግር የለውም ለሁላችንም አላህ ይሰጠን
ቆይ ግን የኔ ጥያቄ የፍሩኑ የዉስጡ የሚሰራዉ የማብራት ነዉ ወይስ የጋዝ እና ዎጋዉን ንገሪን እህት ሃዎ
በሁለቱም ይሰራል
ወድ የት ነው ሱሉክ ለኩ
ስት ስት ነው ዋጋውንም ዘርዘር አርገሽ ተናገሪ እሽ
ሲያናግሮችሁ አትመልሱም እኔ ትዛዝ ፈልጌነበር
የድስጡን ዋጋ ንገሪኝ
አሰላሙ አለይኩም እምልሽ የታገር ነሽ መልሽልኝ
ዋጋውን ተናገሪ ከነ ማርካው የዛሬው እንደ ዛሬ የነገውም እንደ ነገ ተናገሪ ብዙ ጊዜ ተመልካች ዋጋ ይጠይቁሻል ወለኪ ስምም ነው መልስሽ ለምን???
ምናለ ቃጋ ብትናገሩ ግን
32 ኢንች ዋጋው ስንት ነው?
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ውዴ
ዋጋ ተናገሩ
ማሻላህ በጣም ያምራሉ
ዋጋውን ንገሪን
Yeberte destu waga ema
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ነው
ለምን ዋውን አትናሩም
ዋጋ አስቀምጭ ማየቱ ብቻ ፍይዳ የለውም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህሌንን ዉድ ዉድ የኢሥላም ልጆች 📖📖📗 ኑኑ አጫጭር ኪታቦችን እንማማር እንሀፍዝ ነገ የቀብር ጥያቄ ይጠብቀናል ግዜችን በምን እዳሣለፍን ተጠያቂነን አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ብልጥ ጮሌ ሠዉ ብሎማለት ከሞት በሁላ ላለዉ ሒወቱ የሠራነዉ አሉ እናም እህቶቸ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራ ይበሉ🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📖📖📖📖📖
ትልቁብረድትዋጋስትነው
ሁሎሙኢቀሲንትነችው
መሻአላ
ماشاءلله
Wagawn lamin atnagarum
ወገዉ
እስኪ ውዳ ዋጋውን ንገሪን
ወጋ
ወደ ግጃም ታደርሳላችሁ ወይ??!
Asse
Dansaadha. Continue more.....
እስኪ የፍሬጂ ዋጋ ዝርዝር ንገሬን እሚመችኛን እንድትገዥልኛ
ምን ዋጋ አለው ማሳየቱ ዋጋውን ካልተናከራሁ ቱል ቱላ ሁላ 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐
ብረድስቱሥትነውበአላህ
እማ 4ቱ የኔ ነው ያደረሰችልኝ ዋጋውም በጣም ሀሪፊ ነው ፒን ባደረገችው ቁጥር ዋሳፕና ቴሌ ግራም ላይ አናግሩዋት ማሪያምን ልጂቱ ፀባየ ሰናይ ናት ❤❤❤❤
10q sweet sister
14,500
ክክክክክክ የፍሪጁ ነገር አስቆኛል ለኛ ለኢትዮ ለዉሃ እንጂ ሌላ ምን አለን ምስኪን
ለአሲር ለስጋ ይሆናል ሀሀሀ
በጣም ትክክል
ወጋውን
Damereye
ተነዋገው ንገሬን
የኔዉብ
አንዲን ወሬ አትደጋግሚ ሰንቴ እናገራለሁ እኛ ብዙ ሰራ አለብን የመዳም ሸቃሎች ወይ በቃ ምንግዜም መደጋገም መደጋገም አትጭ እጂ ከመጣሺ ወይ ጨጎራ ነው የምልጭው ወሬ እየደጋገምሺ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🤕🤕🤕🤕🤕
Abshir astkaklalhu weda 😂😂😂😂
ፊሪጁዋጋውስትነው
ፍሪጃሰትነች
t.me/joinchat/AAAAAFOzh_VZsmKKFrRCBg 0912080666& 0920786516
የብረት ድስቶቹ ዋጋ ስንት ነው
አረ ማሻ አላህ የማብሰያውንዋጋ ንገሪኝ
ግን የኛ ሀገር መብራት አይቺለውም ብለውኝ ነበረ
እደትነው በምንድነው የሚሰራው
ስልክ መልስ ዋትሳብ
የፍሪጅዋጋእና 32ሂጅ ትቪ ንገራኝኝእህቴ ሀይቅእንድታደርሽልኝ
ሀይቅ ስትሄዱ ሞኬቶ ምንጣፍ ካላችሁ ብትወስዱልኝ?
ዋጋውን ተናገሪ ማየት ብቻ ምን ይሰራል
ዋጋማ አይናገሩም የሆነ እሚቆራርጡት ብር አለ መሰል አሏሁ አእለም ገዝተው የሚያደርሱት ኢቶበሮች ሁሉም አይናገሩ
@@ኢክሩ-ጀ8ዘ አዳኮ ለዱኒያ ሲሉ አኼራቸውን እያጠፉ መሆናቸውን እርስተውታል የሚሸጠው በዚህ ነው የኛ ደሞ የጉልበት ይሄን ያስጨምራል ቢሉ ለነሱም ሀላል ነው የሚያዘውን አቅማቸውን አይተው ይገዛሉ ሀላም አሌክ አይ አች ዱኒያ ስንቱን ሸወድሽው
@@ኢስላምነውሂወቴ-ዀ9ሐሁሉም ዩቱበሮች ከእያንዳንዷ እቃ ላይ አትርፈው ነው የሚያደርሱት በዛ ላይ የትራንስፖርት ኪሳራ ነው
አአአአከኸአጨወኘዘዘ
ደምሩኝ እሰኪ ያጀመአ👈
ከነ ዋጋዉ ተናገሪ ሀዊ ሁሉም እቃወች አሥፈላጊ ናቸዉ
ዋጋማ አልሰማሸም እዴ ጓደኛየ ጠይቃ ክሌላ ቦታ 5000/ ብለዋት ክነሱ 7000/ አሏት በጣም ያተረፍሎ ሰአዲ ጋረ ተጣልተዋል
@@ቃልየነኝ 😳
ሌሽ ዋጋ እማትናገሩት🤔 ትላንት በጠራንበት ዛሬ አይገኝም አላችሁ እና በየቀኑ ለምን አትናገሩም ታዳ 🤔
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ዋጋው ንገሪን ማማዬ
ለአይን ሸዋርማስ እዝህም እንወስዳለን እህቴ ሁሉም እቃ በየጊዜው ዋጋውን ተናገሪ የምን በውስጥ መስመር በዚሁ ተናገሪ ሁሉም እንዲረዳ
👍👍
👍👍👍👍
ዋጋ
እቃ መኖሩን እናውቃለን ግን የምንፈልገውን ነገር ስንጠይቅ በስረአት እና የትክክለኛ ው ገበያ መናገር ለአላህሱበሀነሁወተአላ ብላችሁ በሀቅ መገበያየትነው እዝህ ታሳያላች መልሱ
ዋጋዉን ካላወቅን እንዴት እንዘዝሽ የትነዉ ቦታ ባለዚህ እቃ በናትሽ አናግሬኝ እፈልግሽ አለሁ
ቢያስ በበሳምት አድ ቀን ስለ ዋጋ ተናገሪ አሁንስ ሰለቸኝ ዋጋ መጠየቅ
Eshi harfi hasbi New 👍
አሠላሙአለይኩም እህት ማሻአላ ቁጥራችሁን ስፈልገው ነበር በርቱ ከምንም በላይ እህታችን ስደትን ታውቂውአለሽ ዋጋ አችም እምለፊው ጊዜሽን ጉልበትሽን መፅዋት ለምታደርጊ ማጊኘት ግድ ነው ሠው እሚያዘው እደፍላጎቱ ነው ያወጣነውን አውጥተን ጡሩ እቃ እድሆን አደራ አደራ አደራ
የኔ መልካም እህት ማሪያምን እኔ ስላንች መልካምነት ማውራት ያቅተኛል የኔ ጀግና የስደቱዋ እህቴ አራቱ ብረድስትም ደርሶኛል ተረክቢያለሁ ስለ እቃሽ ጥራት ለመናገር ቃላት ያቅተኛል የኔ ታማኝ እህት እግዚያብሄር አምላክ አማናሽን አያሳጣሽ በዚሁ ቀጥይበት መልካም ስራ ከመልካም ፀባይ ጋር አድሎሻል ፈጣሪ የልጆሽ እናት ያድርግሽ የኔ ጀግና እኛን አክብረሽ ለምታደርጊው ነገር ፈጣሪ ያክብርሽ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትሽኝ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ😘♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መሲ ያንቺ እቃ ነው እደ ማሻ አላህ
Sent gezashew bert disetun
መሲየ
ፊሬጁ ስንት ሌትር ነዉ እስኪ ንገሩኝ
ማሻአላ እቃወቺሽ ዴስይላሉ እህቴ ግን ከይቅርታጋ ዋጋዉን ንገሪን
አረ እንደው ተመከሩ ያጀመዓ ሀገር ስትሄዱ ትገዛላቺሁ እስኪ ቅድሚያ ሀገር ሰላም ይሁን ለሁሉ ነገር አትቸኩሉ በተለ አረብ ሀገር ያላቺሁ
ተዋቸው መሰሚያ የላቸውም ዝም ይሻላል
ለምን ዋጋ አትናገሩም እቃ እዳለ እናውቃል ምን ዋጋለው ብታሴዩን
ማሻ አሏህ ዋጋውን ብትነገሪ አሪፍ ነው እኔ ራሴ ከሐገር እገዛለሑ ብዬ አላኩም
እቃችሁ ያምራል ግንዋጋውን አትናገርም በርግጥ በየጊዜው ሊለያይ ይችላል ነገር ግን ከሣምት እሥከሳት እኳን ያለውን ልዩነት ለማወቅ ብትናገሩ ጥሩ ነበር
እሽ አየንው ግን ዋጋውን አትናገሩም እደ ማየት ብቻ ምን ይሰራል
ዋጋውን ለምን አትናገሪም
መያተቺን ሚን ጥቅም አለዉ መያቲመ አረብ ቤቲ ሰለቺቶነል
ወገዉሰ ቱቱቱቱቱ ቲዚብቲነው