ความคิดเห็น •

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሰሞኑን ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ይቅርታ በቀጣይ ይስተካከላል

  • @Abdlmejid1
    @Abdlmejid1 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ጌች በጣም ትመቸኛል በተለይ የሆነ ጊዜ ያንተን ታሪክ የያዘን video ካየው ቡሀላ በጣም ነው inspire ያደረከኝ ለምን ብትል በዛ video የተናገርከው ታሪክ ከኔ ህይወት በጣም ተመሳሳይ ነው በተለይ 12ኛ ወድቄ ወደ ሐዋሳ ሄድኩ........
    እነደዛ ካወራ ቡሀላ ነው ራሴን መለወጥ እንዳለብኝ ያወኩት Thank you bro!!!!🙏🙏🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ 6 หลายเดือนก่อน +8

    ልጄ ሁሉ ለቦጎ ነዉ እንኳንም ተመርክ እዉቃት ጨማርክህ እንጂ አይጉደልክም

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እውቀት ነው ያገኘህበት

  • @davidkindey
    @davidkindey 3 หลายเดือนก่อน +1

    Reality

  • @NamaHojii
    @NamaHojii 4 หลายเดือนก่อน

    ጌች በጣም inspire ያደረከኝ አመሰግናለሁ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Natisha_1
    @Natisha_1 6 หลายเดือนก่อน +1

    የወደፊቱ ትልቅ ዩቱበር ነኝ ትልቅ ሰው
    ደግሞ ሰብስክራይብ ይደረጋል 👍

  • @mapsmed
    @mapsmed 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are right

  • @respect19857
    @respect19857 6 หลายเดือนก่อน +1

    We love you ❤

  • @Teka904
    @Teka904 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዬ ትለያህ እኮ❤❤❤❤

  • @NehimTutorial
    @NehimTutorial 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro

  • @SoothingRelaxation-Music942
    @SoothingRelaxation-Music942 6 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @yabaliyu3418
    @yabaliyu3418 6 หลายเดือนก่อน +2

    Bakih atsekis 😂

  • @asiebolie7634
    @asiebolie7634 6 หลายเดือนก่อน

    please, tutor us how to preparing website by wordpress

  • @user-no5rn7ke6c
    @user-no5rn7ke6c หลายเดือนก่อน

    Len merxi Lig neki amsegenalohun yemsemagn new yetnegerkew tebar

  • @user-nu2np7jt8u
    @user-nu2np7jt8u 6 หลายเดือนก่อน

    Bro thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Efy_Tube09
    @Efy_Tube09 6 หลายเดือนก่อน

    Gech aroge mic kale pls sitegn?

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 6 หลายเดือนก่อน

    tebarek

  • @adishd12
    @adishd12 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወንድሜ

  • @user-rm5dg8qt2e
    @user-rm5dg8qt2e 6 หลายเดือนก่อน

    Ennm hanktehgnal ❤

  • @user-xw1sl5yx3b
    @user-xw1sl5yx3b 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @AnimeST1900
    @AnimeST1900 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bety-tw2xc
    @bety-tw2xc 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄን ባውቅ ኖሮ university አልገባም ነበር ነው ያልከው። ይቺ አባባል ደግሞ ሰሞኑን youtube ላይ በጣም ተደጋገመች።
    ይኸውልህ ወንድሜ
    1. ይሄን video ስትሠራ ለየትኛው የእድሜ ክልል እንደምትሠራ ለየው
    2. የuniversity ግዝፈትን ማመላከት አለብህ
    3. የትምህርትን ትልቅነት ማሣየት አለብህ
    አንዳንዴ video ስትሠሩ sensitive የሆኑ ጉዳዮች ላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
    እንዳንተ አባባል ቢሆንማ የት እንደርስ ነበር። ግን የኛ ሀገር university መጫወቻ ሆነ እንጂ ሌላው ሀገርማ....... ታውቀዋለህ መቼም!!!! please pay attention what u r posting regarding the education condition, it may affect the young generation!!!!

  • @robifamily2022
    @robifamily2022 6 หลายเดือนก่อน

    Please suggest us free online course in Uae

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 11 วันที่ผ่านมา

    ኢንተርኔትገዝቼልስጠውለልጄ20001612ተኛተፈታኝነውእኔአረብአገርነውያለሁትእናተፈትኖውጤትቢመጣምጊዜዬንአላባክንምነውእሚለኝእሱወደውጪይመኛልከሚሰደድኢንተርኔትልግዛለትወይእስከስንትነውኢትዮጵያውስጥእሚሸጠውእስቲሌላምምንድነውምያስፈልገውእስቲመልስልኝ

  • @TameKebede-cz8vj
    @TameKebede-cz8vj 6 หลายเดือนก่อน

    bro go on.
    Any information 2024 about TH-cam new account pls

  • @Abdlmejid1
    @Abdlmejid1 6 หลายเดือนก่อน

    Hi guise ?

  • @ezelinsights_eza
    @ezelinsights_eza 6 หลายเดือนก่อน

    University batgeba noro yihe channel aynorihim neber

  • @EyobSisay-jq5ec
    @EyobSisay-jq5ec 6 หลายเดือนก่อน

    MBA Yete agegalew

  • @Yosaph
    @Yosaph 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዩኒቨርስቲ አልገባውም ብለህ አል ነበር

  • @NTX_Tech
    @NTX_Tech 6 หลายเดือนก่อน

    ስራክ አሪፍ ነው ግን ብሮ ... የምትሰራው ስራ እና የቻናልክ ስም አይገናኝም 🤔
    Ethio computer school ብሎ Life Motivate 🤔🤔

    • @ethiocomputerschool
      @ethiocomputerschool 6 หลายเดือนก่อน

      እንደሱ አይነት ኮርሶች አሁን ላይ ብንለቅ እይታ አያገኝም ለዛ ነው። በቅርቡ ግን ሙሉ ኮርሶች መለቀቅ እንጀምራለን።

    • @NTX_Tech
      @NTX_Tech 6 หลายเดือนก่อน

      እሺ ማን ግን ትመቸኛለህ በርታ❤👍

  • @toybayimam
    @toybayimam 6 หลายเดือนก่อน

    ዩቱቤ1አልፍታል 18ሠብሥክራይብ ነዉ ያለዉ ቪዶ መሥራት ትቸ አመት አለፈኝ አሁን ብሠራበት ይቻላል ወይሥ አድሥ ልክፈት

    • @toybayimam
      @toybayimam 6 หลายเดือนก่อน

      1አመት ማለቴነዉ

  • @alemakililu3644
    @alemakililu3644 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤