TO Dr. Dereje Kebede

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @samuelgodebo8811
    @samuelgodebo8811 3 ปีที่แล้ว +13

    "ዓይኔን ከሰዉ አንስቻለሁ አንተኑ ብቻ እጣራለሁ..." ብለህ የዘመርከውን ድንቅ ዝማሬህን አስብ፣ዶ/ር ደረጀ ። ለሁሉም የአገራችን ችግር መፍትሔ የሚገኘው ከምናመልከውና ካገለገልከው ጌታ ዘንድ መሆኑን ፈፅሞ አንዘንጋው። ፀጋው ይብዛልህ። አሜን!!!

  • @fikerselam6827
    @fikerselam6827 3 ปีที่แล้ว +5

    ደሬን ለመናገር ምንም እውቀትም ሞራልም የለኝም i pray for you ጌታ ይጠብቅህ

  • @blessedkidz6593
    @blessedkidz6593 2 ปีที่แล้ว

    Big respect for you Sir. I’m from Amhara but the truth is what you’re talking about Amazing this is what we’re witnessing now. Thank you 🙏 have a blessed day

  • @hamime3551
    @hamime3551 3 ปีที่แล้ว +2

    Dr Dereja Kebede you are so different. Betam New yemwedeh Yemakberh. Hulunm Geza yefetawal Ayzon

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 3 ปีที่แล้ว +1

    እዲት ያለ ንግግር ነው እግዚ/ብ ዘመንህን ይባርከው ተባርክ ለደርጂ ደግሞ ጌታ ምህርቱን ይስጠው

  • @fekertam
    @fekertam 4 ปีที่แล้ว +10

    አይ አንት ያልተነካ ግልግል ያውቃል
    እዚህ ሁሉ ውድቀትኢትዮዽያን የጣሏት እነሱ ናቸው አንተ በራስህ ውድቅ ነህ ዛሬ ነው የታየህ የአማራን ህዝብ የጋንቤላን ህዝብ ሲታረድ የት ነበርክ

  • @senaittesfai4494
    @senaittesfai4494 3 ปีที่แล้ว +1

    Enem betam Azignalehu Ene berisu mezmur tantse addige zare gin yihin sisema beta betam Azeniku geta yibarkih wondime God bless you

  • @addisualemayehu5082
    @addisualemayehu5082 4 ปีที่แล้ว +5

    Good thought brother...united we succeed devided we fall. Hope this principle works for our country ETH

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 ปีที่แล้ว +2

    ደረጄን ለመናገር ሞላሩም የለህም

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 3 ปีที่แล้ว +2

    አስተዋይ ሰው ኖት ... እንደዘመኑ ኢትዮጵያውያን ....እንዲህ በጨዋነት ተናገሩ ተባረኩ..... Tebarekilin wuduu yehager sewu::
    Derege kebede!!!!!!!.... endezaa simetawu sihon bemayete aleqesuuuuu.... Getta Eyesus miretun yabizalet:::
    Let us pray to GOD'S mercy to Ethiopia..... we Ethiopians will never be Ethiopians enemy!!!!!!

  • @habtamudanboba9680
    @habtamudanboba9680 3 ปีที่แล้ว

    God bless you brother
    Very good advice for him
    Melkam sew nake.amrowan yesate sew yemaslenal

  • @tewodrostesfaye9810
    @tewodrostesfaye9810 3 ปีที่แล้ว +10

    I respect Singer DR Derje kebede and love him more in Christ because his songs changed my life with help of God. But today when I’m seeing him in politics specially supporting one ethnic group I am really devastated to hear that. He meant to be stand for all if he has to speech about politics rather than pray.

  • @Aykefam
    @Aykefam 3 ปีที่แล้ว +2

    ወዳጄ፣ የዶክተር ደረጄ ስህተት እዉነቱን መናገሩ ብቻ ነዉ!!!

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 ปีที่แล้ว +1

    God forgive Derge pls, pls, Time to think about Jesus, Jesus Act 2:38, God bless Ethiopia and Eritrea

  • @tubeomega777yy
    @tubeomega777yy 3 ปีที่แล้ว +3

    በመሰረቱ ዶከተር ደረጄ ዘር ቆጥሮ በዚህ ዓይነት ርእስ መናገር ነበረበት ❓ ስንት ሚሊዮን አክቲቪስት የምያቀነቅነውን አጃንዳ ይዞ መምጣት ተገቢ አይመስለኝም ። አስታራቂ አሳብ ይዞ ብመጣ መልካም ነበር ። በዶክተር ደረጄ ላይ አሳብ እየሰጠ ያለውን የወዳጄንም አሳብ አልወደዱኩም ምክንያቱም ህወሓትን መልካም ለማስመሰል የምሄድበት መንገድ በጎ ስላይደለ ለማንኛውም በዘር ሰበብ እየነቀዘ ያለውን ልባችንን ብንመረምር በጎ ነው እላለሁ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም እድለኛ ነህ ደሬን በአካል ስላወቅከው ደሬ ግን ዘረኛ አይመስለኝም እንደዛ ባይሆን ኖሮ አስባት እናት ሀገሬን ብሎ አይዘምርም ነበረ ደሬ ነብይ ነው ቀድሞ የአብይን ስራ የተናገረ ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርከው 🙏🙏🙏

    • @yonasgurmu6499
      @yonasgurmu6499 3 ปีที่แล้ว +1

      Anchi asmesayi.....besew ager netsanet bemimesil barinet iyenorsh irs bers tidegagefiyalesh....

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yonasgurmu6499
      አንተም በአገርህ የዘረኞች ተገዢ ነህ:::
      እሷማ ስራና ሰራተኛ የሚከበርበት አገር ናት ያለቺው ተምሮ ስራ የማይገኝበት አገር ኢትዮጵያ ያለች ነው እንዴ የመሰለህ?
      በአንተ ቤት ልታሸማቅቅ መሞከርህ ነው
      ለማንኛውም ዶ/ር ደረጀን ለመናገር አቅሙም ሞራሉም ህልውናውም የለህም:::

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiopianpoettsedidawit5738 ተባረኪ ፀድዬ 🙏

    • @ettalk123
      @ettalk123 3 ปีที่แล้ว

      ነብይ ነው? ግደል የሚል ነብይ የለም🤔🤔

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 3 ปีที่แล้ว +7

    You mean you were sleeping tight while people in Wolqait suffered genocide for more than 40 years? don't you think that something is missing from your human level?

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +7

    ምን አደረገ ነው የምትለው?
    እውነት ለመናገር አማራው አልተጨፈጨፈም ነው የምትለው? እውነታውን ነው የተናገረው።
    አማራ ሲጮህ ሁላችሁም ነቃ ነቃ ትላላችሁ.. ዝም በል please!

  • @elizabethteklu5954
    @elizabethteklu5954 3 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህስ አልሰረቁም ነዉ የምትለዉ እረ አንተ አርባ አመት ተኝተሀል በል ንቃና ስለ 27 አመእዉስጥ የነበረዉን ያገር ዝርፊያና ዘረኝነት ገና አልገባህ ጠይቅና ተረዳ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው አማራን እያረዳችሁ እየበላችሁት ነው ከዚህ በላይ ምን እናድርገው ብለህ ነው ለመሆኑ የሚያንከተክትህ ጅኒያም ! አረመኔ!

  • @Hope-yt7vn
    @Hope-yt7vn 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job. The comments are from pure heart with respect and humility. May God mercy come upon our nation.

  • @zelalemtesfaye1369
    @zelalemtesfaye1369 3 ปีที่แล้ว +3

    8:14 perfect ... "enena antema by 'God grace' wotenal ..." so touching!! Geta Eyesus zemenehin yebark!! I am so happy that you made this speech ... You spoke my mind ... Thank you so much!!

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 3 ปีที่แล้ว +1

    አርባ አመት አሜርካ ኖረህ ኢትዮጵያዊ ስነስራትህን አረሳህም በጣም በጨዋነት ነው የምታወራው እኛ ግን ኢትዮጵያ እየኖርን ስነስርአት አጥተን መሰዳደብ ባህላችን ሆኖዋል

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 3 ปีที่แล้ว +1

    Menewe ensue wedemechen nachwe alalume eko seltgdlu newe yegdlut. Mene endle nebre yetbkewe. Asmesye.

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 2 ปีที่แล้ว

    እሁን ይሄ ሁሉ ስቃይ እልፎ የትግራይ ህዝብ እፎይ ብሏል Thank you for standing up for truth and justice.

  • @ethiopiawitnegn5174
    @ethiopiawitnegn5174 3 ปีที่แล้ว

    Tekefaflen bareyawoch endenhon new??

  • @samidagu
    @samidagu 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ስለራሱ ሲናገር እንዳንተ አይነቱ ቅጥረኞች ለማሸማቀቅ ስትፈልጉ በሰው ቪዲዮ ላይ ትችት ለማቅረብ ትሞጣሞጣላችሁ ደረጀን መተቸቱን አቁምና የራስህን ተጨማለቅብን በእውነት ስለ ሰው ሕይወት የምትጨነቅ ከሆነ የራስህን ድርሻ አሳየን መንግስት የሚነግረንን ልትነግረን ስለመጣህ አንደበትህን የሕዝብ ብታደርገው ይበጃል ዘረኝነትህ ስላመመህ ነው የምትለፈልፈው ሀቁ ግን ደረጀ የተናገረው ነው አይ ኦነጎች ተንጫጩ እንጂ እውነት መነገሯ አይቆምም ።

  • @eyasuwolde6254
    @eyasuwolde6254 3 ปีที่แล้ว +8

    I disagree with you Sir Dr. Derege is a voice for the voiceless Genocide Amhara people. He is making awareness for inocent victims what is going on about ethnics cleansings in Oromia region, Benshagule, in Amhara region as well.

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 3 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር ደረጀ ለተገፊት የአማራ ህዝብ የሚጮህ እውነተኛ ነው ዋጋው ከእግዚአብሔር ነው

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 3 ปีที่แล้ว +5

    God bless you brother in Christ!

  • @biruberu3272
    @biruberu3272 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን አንተ ረስህ አሜሪካ ኗሪ ነኝ እያልክ የአሜሪካ አስቴቶች በቋንቋ ነው እንዴ የተዋቀሩት ?

  • @ayidamamo6191
    @ayidamamo6191 3 ปีที่แล้ว

    What are you talking about?

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የመጨረሻ ዘመን!!! ዝሆኖች ስትረጋገጡ ሳሩ ተጨፈለቀ!!! አንዳችሁ የአማራ ጠበቃ፥ አንዳችሁ የትግራይ ጠበቃ ናችሁ! ለኢትዮጵያዊያን ደሃ ህዝብ ምንም የማትፈይዱ ስሜታዊያን ናችሁ።

  • @ayidamamo6191
    @ayidamamo6191 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ኢትዮጵያ ለማፍረስ የተቀጠርክ ባንዳ ቅጥረኛ ነህ

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!!!!.

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 3 ปีที่แล้ว +8

    አንተ ሰዉ ኅሊናህ የተጋረደ አስመሣይ ዘረኛ ሰዉ ነህ ለጥቅም ወይም አንተ የዕዉነት ጠላት ምንም ሌላ ልትሆን አትችልም የአምልኮ ነፃነት የሰጠዉ ኢየሱስ እንጂ ኢሀድግ አይደለም አንተ ማነህና ምን መጠበቅ ትችላለህ? ዘወር በል ደረጀ ለዕዉነት ቆመ አንተ እንደምትለዉ አይደለም በአነጋገርህ ዝቅተኛ ዘረኛ እንደሆንህ ማወቅ አይከብድም አሜሪካን ማወቅ ፍትሐዊ አያደርግም ።

    • @galaxiabxgi
      @galaxiabxgi  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/e3PZOQpP4iE/w-d-xo.html

  • @AHMEDMohamed-jm1ud
    @AHMEDMohamed-jm1ud 3 ปีที่แล้ว +5

    ሲያዩህ ትልቅ ሰው ትመስላለህ ለምን ቆም ብለህ አታስተውልም አማራ ማንንም ኘገሬ ነው ልቀቁ ብለው ማንንም ገሎ አያውቅም ነበር
    አሁን ግን በመላው ኢትዮጵያ ማለት በሚያስችል ደረጃ አማራ ታድኖ እየተገደለ ነው አማራ ስለሆነ ብቻ ታዲያ ለዚህ ህዝብ ድምፅ መሆን ክፋቱ ምንድነው እንደውም አልተጮኸለትም ደረጀ ጴንጤ ስለሆነ ብቻ አፍህን ዝጋ ማለት ነው እንደውም ነውረኝነት አንተ እየካድክ ነው?ውታፍ ነቃይ ትሆናለህ እንገዲህ ኦሮሙማ አራጅ ነው እያንዳንድሽ በርሽ ሲኝኳኳ ያኔ ይገባሀል የአማራን ደም ሰማይ ደርሷል።!

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 3 ปีที่แล้ว +5

    ደረጀ ክርስትናዬን እጅግ በጣም ነው የፈተነኝ

  • @gezahagne9884
    @gezahagne9884 3 ปีที่แล้ว +1

    Peace be on earth -this is our prayers

  • @berekettamiruofficial597
    @berekettamiruofficial597 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek geta eyesus yebarek

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 3 ปีที่แล้ว +1

    ታዲያ አንተ ሌላው ኦሮሞ ያልሆን ሁሉ እግርና እጃቸውን አጣጥፈው ተቀምጠው ይሙቱ ነው የምትለን : it’s unfair. Of course አንተ እራስህ በምትኖርበት ቦታህ አንድ ስው መቶ ልጅህን መቶ ልገድል ቢልህ እሽ ብለህ ተቀምጥህ ነው የምታስግድለው ማለት ነው : ደረጀ ትክክል ነው ያለው በስጋለባሽ አይን ሲታይ ደረጀም ምንም ዘማሪ ቢሆን ስጋ ለባሽነው ደረጀ ለመጣበት አማራ መቆሙ ምንድነው ችግሩ አንተ እውነቱን መጋፈጥ ያልፈለክ ግለ ስብ ነህ ደረጀ እውነት ላይ የቆመ ወንድም ነው ያም እውነት ወያኔ ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን ቢገል ነገር ግን እንዳአማራ መርቱን በጅምላ በሚኖርበት ምድሩን በሀይል ተቀምቶ በጀምላ የተገደለ የለም ይሄን የተገነዘበ አንተ ሳትሆን ደረጀ ነው give credit for for our heroes like ደረጀ ከበደ እውነትን media ለተጋፈጠው

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 ปีที่แล้ว

    Brother azho ezabher mert yawerbn

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ሁለተኛ ዜጋ ነው እንዴ ?

  • @DeZGonder
    @DeZGonder 3 ปีที่แล้ว +1

    I disagree sir with you I don’t know why u old people come out and talk like this it doesn’t make sense to me and we are not learning nothing from u all and please grow and show us anyway why u thing educated people accept others opinion just sad our people always like this why why why

  • @solomonoobsi1054
    @solomonoobsi1054 3 ปีที่แล้ว

    i just want to this moment agree with you.

  • @mintwabdinbere1183
    @mintwabdinbere1183 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝና እውነት ተናጋሪ ደረጀን የምናውቀውና የምናደንቀው ብዙዎች ነን እኔማ ምነው የኢትዮጵያ መሪ በሆነልኝ የምል ነበርኩ Thé recent videos bothered me , glad Dereje ዬ is defending Amharas but I want him to be inclusive. There are Tigre’s & Oromos and other ethnic groups suffering. Narrow nationalism doesn’t bring us coexistence, we got to move on loving one another. Dereje should have tried to work amicably with present day leaders by suggesting on how they can bring all ethnic groups together, instead he became the only voice of Amharas. I suggested this to him. He got upset , my heart aches bc it is not what I expect from a man of God , a Christian brother who ones sang ዞር ብየ ሳየው ያሳለፍኩትን two wrongs don’t make right I agree. Let us pray Dr Dereje will not be a selective spokesman, let God use him as a voice to many suffering Ethiopians from other ethnic groups. Tigreans are humans too , there was corruption and mistakes were made during Woyane’s but there was indeed tremendous progress. We have witnessed the number of universities and hospitals opened , roads built , railways like we have never seen before....... the late PM is father of the Renaissance Dam. He implemented the idea conceived years ago. Let us give credit to where it is well deserved. Dereje no one adores him like me starting from my early teenage years , a day never goes by without listening to his song አሀዱ እላለሁ , mere words can’t express my respect & admiration . I hope and pray he will come to his senses and be a voice to all and work with our leaders sharing his wealth of knowledge. Dereje is a genius , he can be a celebrity in US with his voice alone , many say his voice is that of the late Marvin Gay , he chose to serve the lord with his voice. May that voice that sang የንጋቱ ኮከብ እበራ ጌታ ኢየሱስ በሁሉም ስፍራ return to sanity and be inclusive. Sing for all tribes like you did before የሱስ ነጃለታ በርሲሳ ናኬኒ unité us Dere. We love and respect you ተመለስ ደረጀ ♥️♥️♥️♥️unblock me. I am your sister Mintwab. Thank you brother, wherever you are I concur with all what you said. Remain blessed.

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 3 ปีที่แล้ว

      እንዴት የኢትዮጲያ መሪ እንዴት ተመኘሽው? ደረጀ እኮ ቤቱን መርቶ አያውቅም.

    • @mintwabdinbere1183
      @mintwabdinbere1183 3 ปีที่แล้ว

      @@mekleetkebede2986 እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ነው ቤቱን መምራት እለመምራት እይገናኝም እንዴት ይምራ ጣልቃ ገብዎች እላስኖር ብለውት ደረ ጀ Will remain an exceptional gifted and talented man fit to lead.
      God bless

  • @neftalem73
    @neftalem73 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ መረዳት ጌታ ይባርክህ የኛ ሰው ሚዛናዊ ኣይደለም።

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 3 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነህ ክፉን ብቻ ማውራት ሳይሆን መልካሙንም የወያኔ ስራ ማውራት አለብን በተለይ ወንጌል በኢትዮጵያ በነጻነት እንዲሰበክ የፈቀደው ኢህአዴግ ነው ሌላም ብዙ መጥቀስ ይቻላል ያ ቢደረግ ኖሬ ይህ ጦርነት አይቀሰቀስም ነበር።

  • @beslotmesgna4054
    @beslotmesgna4054 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ እባኮት ሕሊናዎትን ከግረዶሽ አጥሩት እና የሌላውን ተጨባጭ ማስረጃ ከሚጠይቁ አውቀው ከተኙበት ሌላውን ቀስቅሰኝ አይበሉ እርሶ ተኝተዋል ዶ/ር ደረጄ ቃሉ እንደሚለው ለቃሉ ታምነዋል

  • @girman60
    @girman60 3 ปีที่แล้ว

    Bless you brother

  • @atsedetakele2180
    @atsedetakele2180 3 ปีที่แล้ว +2

    The Tplf he want the war
    But the Amhara people they live in orromia region they aren’t solder they are Cecilia
    What do you need more than this evidence every single day
    Dr.Derega is right
    He give his voice for a nice civilian they just died because of thier races

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ነው ያየሁህ :እንዳው ዛሬስ ምን ትል ይሆን? ደረጀን ለቀቅ ያልህበትን ሀገር ጠበቅ::

  • @aabbe762
    @aabbe762 3 ปีที่แล้ว +3

    Amhara is being attacked each day and that is truth,so Dr Dereje must talk about it.I appreciate him

  • @regganmekonnen5940
    @regganmekonnen5940 3 ปีที่แล้ว +2

    ብሔርና ማንነት ያተኮሰ መጠላላት ጥላቻና ጭፍጨፋ የለም ?!?!?እውነቱን በመነጋገር መፍትሄ መፈለጉ ይሻላል።

  • @ኒምሮድአሸናፊ
    @ኒምሮድአሸናፊ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለካ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ እንዳንተ አይነት ትክክለኛ አማኞች መኖራቸው ያስደስታል ለካ ስለ እውነት የቆሙ ክርስቲያኖች ዛሬም አሉ ችግሩ ቤተ-ክርስቲያንን እየመሩ ያሉ ነቢያትና አገልጋይ ነን የሚሉ የሚዘምሩት እና የሚሰብኩን ያልኖሩትን ሂወት ነበር ቤተ-ክርስቲያንን ወደ ኋላ ለመመለስ በዘረኝነት ቆርበው ተሰልፈዋል፡፡ መገመት ይቻላል ጥላቻቸው ከመግደል አይለይም ስልጣን ወይም ጠመንጃ በእጃቸው ቢኖር አሁን ካሉት ጨፍጫፊዎች በከፋ መልኩ ህዝብ መጨፍጨፋቸው አይቀርም፡፡ እኔም ከዚህ በኋላ የደረጀ ከበደን መዝሙር ለማድመጥ አቅም የሚኖረኝ አይመስለኝም፡፡ እንዴት አንድ አስታራቂ ሽማግሌ ወይም አገልጋይ ይጥፋ በጣም ያሳዝናል፡፡ ከዚህ በደማቸው ከተሰራጨው አስከፊ ዘረኝነት መውጣት ካልቻሉ እሳት ቆስቋሽ ይሆናሉ፡፡

    • @yonasgurmu6499
      @yonasgurmu6499 3 ปีที่แล้ว

      Wendme gena bizu gud yirexerexal....D/r Abiyi Ahimed yezemenu yemeceresha yetehadiso meri nw. Seyixan nw inzi d/r minamin bemibalu iyetegelexe yalew....gena kezim belay libal yichilal.....inkuwan D/r Abiy***Kiristos Iyesusim*** tesedbo yelem? Tewardos yelem? Teniqos yelem......????

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔን በጣም የገረመነኝ ነገር ያ ሀሉ ሰው በዘሩ ተለይቶ ሲታረድ ዝም ያሐው ሁሉ ደር ደረጀ ለምን የሚል ጥያዌ ሲያነሳ እሱን ለመቃወም ያለ ምንም ሕፍረት ሶሻል ሚድያ ላ መውጣት ትልቅ እውርነት ከልሆነ ምንም ሊሆን አይችልም። ጭራሽ ማስረጃ ትፈልጋለህ እንዴ? በ አደባባይ አማራው አሰየታረደ ማስረጃ ይላል እንዴ!? ያ ሁሉ መአት አማራው ላይ ሲወርድ የት ነበክ!?

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 ปีที่แล้ว +1

    የብልፅግና ፓርቲ

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 3 ปีที่แล้ว

    Ewshte le amhara new yemitagelute wernga ulu akatri uodammmmmm

  • @mentesyoutube
    @mentesyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Ete ebakhe ante ye Amhra telat nehhhe 😥 Abye ahmed Ena shimls abdsa lelochu tigrewochi amhrawunn seyardu afhinn zegthhe nebrr aunn Derje kebde sinager amemhee? Woreggna

  • @melkamsew100
    @melkamsew100 3 ปีที่แล้ว +6

    Dr. Dereje fighting the real fight, but you are talking nonsense.

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 3 ปีที่แล้ว

    Wedkawa azabher yerdaweu xmariy derge ezabher tetdawu bcha ysaznael

  • @jegjiway
    @jegjiway 3 ปีที่แล้ว +4

    ብሔርተኝነትን ቀድመው የጀመሩት በማቆሙም ይቅደሙን።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ በወንዲማማቼች ምካከል ጠብ የዘራውን እናት እና አባት አፍችውን ትጠላለህ አይደል ?ጌታ ሆይ ትውልድን ምታው ?ትውልድን ምታው ግፍ ያደርገው ይቀጣ ? ከምካከላችን ይውጣ ሀጧተኛው ትውልድን ምታው በምኝታው ላይ ምታው ???

  • @infinity325
    @infinity325 3 ปีที่แล้ว

    When you left ethiopia abiy was six years old kids

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 ปีที่แล้ว

    Dedeb ent akatwriwhe morle yelahewme eshun ye mewkesi

  • @kelelaw
    @kelelaw 3 ปีที่แล้ว

    I don't want anybody to dye unjustifiably. We all are the same regardless of ethnic background.

  • @zionmequanent8190
    @zionmequanent8190 3 ปีที่แล้ว +4

    Mad man are you trying to defend Tplf????? You don’t make sense😡 I’m glad someone voice for Amhara Genocide by Olf

  • @destawmekonen8351
    @destawmekonen8351 3 ปีที่แล้ว +3

    Come down ! He is not Jesus Christ he might made a mistake.

  • @dt7091
    @dt7091 3 ปีที่แล้ว +3

    We need more true Ethiopian like you! You are wise, intelligent and knowledgeable!! Uniting people must be a simple human kind nature, but as a Christian to listen to Dereje(PHD) is soooo Heartbreaking!!!!I am glad Ethiopia has a true SON like you!💝🇪🇹💕
    Dr. Prime minister Abiy Ahmed is our HERO!! He is a GOD giving Leader!!💝🇪🇹💕

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 3 ปีที่แล้ว +2

    ንግግሮት ይመቸኛል አስተዋይ ሰው ኖት አደራ እንደዘመኑ ኢትዮጵያውያን ተሳዳቢ እንዳይሆኑ ሁሌ እንዲህ በጨዋነት ተናገሩ ተባረኩ

  • @aklilunetsanet9344
    @aklilunetsanet9344 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ተባረክልን!
    አእምሮ የተሰጠን ሚዛናዊም እንድንሆን ነው፡፡ ዶ/ር ደረጀ በጌታ ወንድማችን ነው ስለሆነም አሁን ካለው ከተሳሳተ አቋሙ ሊመለስና ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባዋል ባይ ነኝ፡፡ ክርስቲያን በየትኛውም ምክንያት የሚደግፈው ጦርነትም ሆነ የሚያወድሰው ገዳይ የለውም፡፡ ሀገራችን ውስጥ እየሆነ ላለው አሳዛኝ ጦርነት እንደክርስቲያን ልንጸልይና ክርስቲያናዊ አመለካከት ሊኖረን ይገባል፡፡

  • @misganamekuria3230
    @misganamekuria3230 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰነፍ ነህ ወይም አንተ እራስህ ያልተገለጠ ብሔርተንነት አለህ፣ ያለምክንያት እየተገደለ ላለው ህዝብህ ድምጽ ማሰማት ሳይሆን አይቶ እነዳላየ መሆን ነው ስህተት፤ ደሞ እሱን ለማሸማቀቅ ንግግሩን ከአውድ ውጪ በመውሰድ እረጅም መንገድ አትሂድ

    • @enyatkebede7926
      @enyatkebede7926 3 ปีที่แล้ว

      "እውነትም ያልተገለጠ ብሄርተኝነት "ያለበት ሰው ነው ይሄ::

  • @tigistihaile8249
    @tigistihaile8249 3 ปีที่แล้ว

    ውንድም አለም ለምን ትደነቃለህ? ይሁዳ አንዱ በጌታ ህብረት ውስጥ ነበረ ።
    የቆመ የሚመስለው እንዳይውድቅ ይጠንቀቅ!
    በርታ።

  • @mekuriaemiru4279
    @mekuriaemiru4279 3 ปีที่แล้ว

    Woregna neh

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว +1

    Show your evidence on accusing mengistu hailemariam, evidence pls as for the killing of kids go and talk to Ehapa

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 ปีที่แล้ว

    Err Fetaree Ethiopia 🇪🇹 kekfu yetbkat the sad thing is where was he all the pass 30 years when TPLF was killing and tortured kids older people he did not said nothing now he started saying non sense garbage thing

  • @Mebrate99
    @Mebrate99 3 ปีที่แล้ว +3

    የፈረደበት አማራ ናይጀሪያኖችም ቋንቋውን ለምደው ይሰድቡት ጀመር ወይ ጉድ!

  • @bona2318
    @bona2318 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek wondim zare gize sew yasazinal

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 ปีที่แล้ว

    What's do you talking about brha? ደረጄን በቅርበት አዉቀዋለሁኝ! እርሱ ላይ የምታንቋርረዉ እላፊ ንግግር ነዉ! ዘሮቹን እንደ ዶሮ አንገታቸዉ በካራ በሜንጫ ሲቆረጥ ሲታረድ ዝም በል ነዉ የምትልዉ? አቦ ዝም ብለህ አትቀባጥር! ወያኔ እና ኦነግ የተባለዉ እርጉማኖቹ አማራን መታረዱን ትክዳለህ! ስማ ስለመንግስቱ ሃ/ማሪያም የዘበዘብከዉ ዉሸት ነዉ! መንግስቱ አንድ ሳንቲም አልወሰደም!!! ይልቅስ የዘረፉት የምትደግፋቸዉ ወያኔዎች ናቸዉ!!! አሁን ከስልጣናቸዉ አብይ አራዊቱ ያሳደጉት ዉሻ ሲነክሳቸዉ ትግሬዉን በአማራው ወንድሙ አነሳስተዉ መጨፍጨፋቸዉን ትክድለህ!!! ለመሆኑ ትግሬዎቹ በአብይ እልህ ሲይዛቸዉ አማራዉን ቅቤ የሚቀቡት ይመስልሃልን? አትዋሽ! በእርግጥ እኔ ለንፁሃኑ ትግሬዎች አዝናለሁኝ! በፍጹም ይገደሉ ብዬ ግን አላምንም! ነ/ግን ገና ለገና በአብይ ወታደር ተናደዉ በወያኔዉ ጉጀሌ ተሸዉደዉ አማራን ሴት የሚደፍሩት የሚገድሉት ለምን ለምን ለምን ብለህ ጠይቅ? ያን ግዜ የህሊና ፍርድ ታገኛለህ!!!

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 3 ปีที่แล้ว

    ውድ ደረጀ አፋን ከፈተ ብላችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ የእናንተ እንጥላችሁ እና የሆድ እቃችሁ ነው የሚታየው። አሁን ይህ ሰው ጃፖን መሆን ትልቅ ቦታ መስጠትህ እራስህን ከፍ ማረግህ ነው እግዚአብሔር መምለክ ትተህ ነጭ ማምለክህ ያሳዝናል።

  • @balewteka-freedomshallhasl1391
    @balewteka-freedomshallhasl1391 3 ปีที่แล้ว

    just keep silent ...
    you dont want to understand his intention ,
    let me ask you " how and why you come up with this video? while u were kept silnet while innocent were murdered .
    Asemesaye neh ante

  • @saraabebe865
    @saraabebe865 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በዶክተር ደረጀ መዝሙር ነው ያደኩት በጣም የማከብረው ወንድም ነው ግን በሁሉ ንግግር ሰለዘር ብቻ ሲያወራ በጣም ተደነቅሁ። እሱ ይሄን ካለ ሌላው ምን ሊል ይችላል ብዬ በጣም አዘንኩ። በአጠቃላይ እንደ ክርስቲያን ሰለሚሞተው ሰለሚደፈረው ሰለሚሰደደው ሰው መቃወም ነበረበት ለምን ክርስቶስ የሞተው ለሁላችንም ነው ለአማራው ለትግሬው ለጉራጌው ወዘተ ነው ሰለዚህ ጌታ የአንድ ሰው ሞት ይገደዋል አኛም እሱን የምንከተል ደግሞ እንደአባታችን ለአንድ ነፍስ ሞት ግድ ሊለን ይገባል ። ለሁሉም ልብ ይስጠን ሌላ ምን ይባላል። አውቆ ከማጥፋት እግዚአብሔር ያድነን። አሜን

  • @leya8572
    @leya8572 3 ปีที่แล้ว

    Hey bro just listen Dr. Derje I see. Dr derje is the best as you know him before and this days . And A head of you milles away follow him so you can understand what is makes derje come up with this idea he try or express his opinion about amhara amhara is been targeted amazingly and. Slaughtered &dump as garbage and lot horrific thing through your eyes but lot of ppl. Have blind eye even Amhara's is self Dr derje he getting better and best sweet join him he get you enough food your head you starving he show what Amhara's going through

  • @asterseyoum7246
    @asterseyoum7246 3 ปีที่แล้ว

    የወያኔ አፈቀላጤ ጁንታ ደግሞ በምትችለው ቋንቋ ብታወራ ይሻላል ጁንታው ለአንተ ወንድም ይሆና ለዘረፈው ለገደለው ላሰቃየው ሕዝብ ግን ወንድም አይደለም

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 3 ปีที่แล้ว

    እር እባካችሁ ፀጥ ብላችሁ ፀልዩ በጣም በዛ ወሬው

  • @lake3176
    @lake3176 3 ปีที่แล้ว

    ለምን በጭንብላል ራስህን ደበቅህ። አዎ የወንድም ደረጀ አማራ አክራሪነት ልክ አይደለም ። ሆኖም አገር ያወቀውና ጠሓይ የሞቀውን የህወሓትን ወንጀሎች evidence ካልመጣልኝ ማለትህ ያንተውን ህሊናቢስነት ያሳብቃል ።

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 ปีที่แล้ว

    እናተ ምንጉድ ናችሁ እየወጣችሁ ምትቀደዱት አይ የክርስቶስ ተከታይ እግዛብሔር ይቅር ይበላችሁ ወድማችሁ የምጠሉ ደረጄ እውነተኛ ክርስቲያንነው ተጫጩ።

  • @messiahjoshua7679
    @messiahjoshua7679 3 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ደግሞ የማን አጋስስ ነህ እውነት የሚናገረውን ዶክተር ደረጀን የምትናገር?
    You’re stupid አቦ::

  • @drivetime3355
    @drivetime3355 3 ปีที่แล้ว +1

    ለካስ የኢትዮጵያዊነት መልክ የሌለው ዝንጀሮም አማርኛ ማውራት ይችላል

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 3 ปีที่แล้ว

    ብቀላን ማድነቁ ሊተች ቢችልም ወለጋ ላይ በግፍ ለተፈጨፈጨፉት ሰዎች አማራ በመሆናቸው ነው እንዴ ድምጽህን ያሰማኸው ማለትህ ሚያስኬድ አይመስለኝም።አማራም ሰው መሆኑን የዘነጋኸው መሰለኝ።

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ አማራ ነው መብቱ ነው እናንተማ አማራው ሲጨፈጨፍ የት ነበራቹ አልሰማውም አላየሁም ብለሀል ስለዚህ አትግደሉን ብሎ መውጣቱ ምን አቃጠላቹ ?እሱም የራሡ ማንንነት አለው። እንዳውም ዶር.ደረጀ ትክክል ነህ ከጎንህ ነን በርታ

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 3 ปีที่แล้ว

    Betam atzelsbd derege asteway new esu yetgray hzbn ymitu alem TPLF n new yalew ahunm anwagam malet ychlalu yewshet trkt tekeblew lemewagat simetu tadiys mn ybel weregna neh

  • @rebeccasolomon4846
    @rebeccasolomon4846 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia one people, one flag , One Pm

  • @katlamb4606
    @katlamb4606 3 ปีที่แล้ว +4

    I love and respect Dr. Dereje Kebede for his timeless songs but what he's been at lately simply breaks my heart! He is nothing like a Christian and I'm starting to wonder if he is no longer a believer. He is on the wrong track. His TH-cam channel doesn't support comments which shocked me even more! He is not willing to listen to anybody. I don't know what happened to him or if someone is threatening him to propagate such vileness. He needs to repent and we need to pray for him. Our brother in Christ who is apparently lost!!!

  • @eliasaga6696
    @eliasaga6696 3 ปีที่แล้ว

    All is true brother

  • @christiannewcreation4112
    @christiannewcreation4112 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተስ ማን ነኝ እያልክ ነው??? ሆሆሆ

  • @mentesyoutube
    @mentesyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Zorbel ye Abye Ena ye juntawu kadre nehhe ante shame on you sir zorbel Ahya

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 ปีที่แล้ว

    I think you’re antiAmara. I also think you’re Woyane supporter. You’re just like any others do nothing just talk talk🤣🤣🤣🤣Ethiopia will be fine. You only criticize each other’s in your corner. 👎🏽👎🏽👎🏽

  • @degefamamoofficial8452
    @degefamamoofficial8452 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you dear Sir

  • @sofiaali2810
    @sofiaali2810 3 ปีที่แล้ว

    TekeKL