🛑 ፓስ*ተሩ ወደ ኦርቶዶክስ መጣ ! ሁሉም ገርሞታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 3 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን እግዚአብሄር ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @WeynuaDemsis
    @WeynuaDemsis 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ልቦና ስጠኝ እባክህ😢😢😢

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላከ ሆይ የቅድሳን አባቶቻችን እንባ አብሰልን ሰላምህን ሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድሳን አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ ለሁሉም ወደእውነተኛው መንገድ እግዚአብሔር ይምራው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 วันที่ผ่านมา +1

    እምነት ከተፈፈጥሮ ሕግ በላይ ነው ። ‼‼‼
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ ገብረኪዳን 🙏🙏🙏🙏 የርስዋን ትምሕርት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏 እግዚአብሔር ጤና 🙏 እና እድሜ 🙏 ይስጥልን አሜን ፫ 🙏🙏👏👏👏👏
    ወደ ቤተክርስቲያን ህ የተመለስከው ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏🙏🙏 እውነት 🙏ና 🙏ውሸቱን ለይቶ መ ምጣት ጥሩ ነው 🙏🙏 🙏🙏 ዝም ብላችሁ አትናወፁ እምነታችሁን አጠንክሩ 🙏🙏🙏 ፈተናን በትእግስት ተወጡ 👏👏 የትም ብትሄዱ ፈተና ክርስቲያን ጋ ያለ ነው 🙏🙏🙏 🙏 በርቱ ጠንክሩ
    መልሱ መ/ አማቱን ‼ግን መልሱን ወዲያው ብትነግረን ደስ ይላል ለማናውቀው ማለቴ ነው 💯💯💯💯
    በተረፈ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምሕርት ነው ቀጥልበት
    በርታ ተመስገን የተዋሕዶ ልጅ ጀግና 👏👏👏 ❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 21/4/17

    • @nsiebho
      @nsiebho  2 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ምሰጋና ማቅረቡ እንዳለ እየተጎድ እየሞቱ ያሉት ወጎኖቻችንም በየቀኑ መጸለይና ድምጽ መሆን አለብን ሓዘንና መከራ የበዛት አገራችን እግዚአብሔር አምላከ ወደ ምሰጋና ይቀይርልን አንድ ያድርገን አሜን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤🙏❤

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉንም መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው !!!

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 2 วันที่ผ่านมา

    ❤እኳን❤ወደቅድስት❤ቤተክርስቲያን❤አመጣሕ❤የቅድስት❤ድግል❤ማርያም❤ልጅ❤ይጠብቅሕ❤ በቤቱ❤ያፅናሕ❤

  • @hamerbantemedia5247
    @hamerbantemedia5247 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን እግዜአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ወንድማችን ድንግል ትጠብቅህ ።

    • @nsiebho
      @nsiebho  2 วันที่ผ่านมา

      አሜን ወንድሜ 🙏

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ልቦና ይስጠን

    • @nsiebho
      @nsiebho  3 วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ያክብርእ❤❤❤ጋሽፈታሑን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኩዋን በድህና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር መስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 วันที่ผ่านมา

    ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Buruk-w6c
    @Buruk-w6c 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነው አባታችን ክርስቶስን ስንከተል በቃሉ በአ፡ ኪዳን መሰረት ነው! ሁሉ ክርስቶስን ቢከተሉም ጥቂቱ ብቻ ነው ብትወዱኝስ ትታዘዙኝ ነበር ያለውን የሚፈጽሙት!!!

  • @SobiaSobia-e4p
    @SobiaSobia-e4p 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታች ኢየሱሰ ኣማቱን ኖወ ❤❤❤

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነተኛ መንገድን መካድ አያዛልቅም ።
    ላይክ አድርጉ።ላይክ አድርጉ።ላይክ አድርጉ።❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา

    አማቱን፤ ተባረክ ተመስገን!!!

  • @TarikuDebebe-m5y
    @TarikuDebebe-m5y 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማስጋን

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 3 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ልክ ናቸዉ

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา +1

    እምዬ እናት ኦርቶዶክስ ጓዳዋ ብቻ ይበቃል! 40፥ ሙት ዓመት፥ ቁርባን፥ የቅዱሳን ወራዊ ክብር ማሕበራዊ ኑሮ! ቃሉን ከተማሩ 1ኛ፡ ቤቴስክያን ነች!!!

  • @firymamo1929
    @firymamo1929 3 วันที่ผ่านมา

    መ አማቱን

  • @BehalBehal-d4m
    @BehalBehal-d4m 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 3 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው! እድሜ ለጥጋበኛው ጥቂት የሕውሃት ባለስልጣኖች በጀመሩት ጦርነት ትግራውያን በጣም ተሰቃይተዋል! እነሱም ሕውሃት ጨካኝ የትግራይን ሕዝብ መበደሉን ይናገሩ!!!

    • @TirhasKidanu-v7e
      @TirhasKidanu-v7e 3 วันที่ผ่านมา

      እግዚኣብሄር ይፈርዳል ዳሩ ግን የትግራይ ህዝብ እድለኛ ነው ከጦሩነቱ ማግስት ኢትዮጽያዊያን የእጃጀቹ እያገኛቹ ነው ንስሃ ካልገባቹ ለዚ ህዝብ ከልብ ይቅርታ ካልጠየቃቹ እንደ ፎርኦን ልባቹ ከደነደነ ታያለህ የግዚኣብሄር ስራ የዛ የንፁሃን ደም እንደ ኣቤል ደም በሰማይ ቤት እየጮየ ነው እናንተ ቃኤል ናቹ እግዚኣብሄር ይፈረዳል ኣትጠራጠር

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 3 วันที่ผ่านมา

    ምስጋና ይድረሰው ለስሙ አማቱ ነው

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @KefTaye
    @KefTaye 3 วันที่ผ่านมา

    አማቱን

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ክርሰቶሰ የ ጰጥሮሰ ቤት ገብቶ ለጴጥሮሰ እናቱን ፈዎሰቻው

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው

  • @Pitanc
    @Pitanc 3 วันที่ผ่านมา

    Tereteret, yelamberet lemesmat wede cultural Ortofake yemimeta yelem.

  • @itsmeseret22
    @itsmeseret22 3 วันที่ผ่านมา

    መልሱ መ

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 วันที่ผ่านมา +1

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 2 วันที่ผ่านมา

    የጴጥሮሰ ኣማቹን ፈዎሰለት

  • @DivoraFesshaye
    @DivoraFesshaye 3 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ ጠባሳው ማጥፍት ከባድ ነው

  • @BeBe-l1k
    @BeBe-l1k 2 วันที่ผ่านมา

    መፍዙዝ ሁላ እውነተኛው መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ለምሳሌ እኔ ስሜ ቅድስት ቢሆንና ተግባሬ ዝሙተኛ ብሆን ቅድስት ነኝ ብዬ ብጮህ እውነቱ የቱ ነው ኦርቶዶክስ ስም ብቻ ነው የመዳኛ መንገድ አይደለም

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 2 วันที่ผ่านมา

    ስንት ምላስ ነው ያላችሁ ? ኢየሱስን ስትሰብኩ ኢየሱስ ያድናል ብላችሁ ትሰብካላችሁ !!! ፍጡራንን ስትሰብኩ እያንዳንዳቸው ያድናሉ ብላችሁ ትሰብካላችሁ ። ስንት አዳኝ ፣ ስንት አማላጅ ነው ያላችሁ ???

  • @meklitgetachew1751
    @meklitgetachew1751 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ኦርቶዶክሶች ዘመናዊነትን ተው ኦርቶዶክስ የራሷ ቋንቋ አላት project የሚለው ቃል በአማርኛ የለም መ/ር ገ/ከዳን ስሙትልቅ እሱ እና ተግባሩ ትንሽ ሆኑብኘሸ፡፡ምክንያቱም እሱ ተፀይፎት በሌላ ቋንቋ ያወራል፡፡ አንድ ነገር ልንገርህ ፡ አማርኛ ፣ኦርቶዶክስእና ኢትዮጵያእንዲሁም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን ለተንሳኤው የማይቀሩ ለዘመን ተሻጋሪ ናቸው፡፡አዋቂ ነህ ብለን ሰጠብቅህ ፈረንጅ ለመሆን አትጣር ራስህን ፣ባህልህን ምሰል፡፡

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 3 วันที่ผ่านมา

    አማቱን

  • @EmawayshTesfaye
    @EmawayshTesfaye 2 วันที่ผ่านมา

    አማቱን