Yechewata Engida/በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ የአገር ፕሮጀክቶችን በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ 3ኛ ሳምንት ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2020
  • #Shegerfm #Yechewataengida #EngineerKasaGebre
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    Ethiopia - Sheger FM - Yechewata Engida/በደርግ መንግሥት የተከናወኑ ትላልቅ የአገር ፕሮጀክቶችን በመምራት የሚታወቁት ኢንጂነር ካሳ ገብሬ(Engineer Kasa Gebre ) - 3ኛ ሳምንት ክፍል 1
    youtubChannel: / @shegerfm1021radio
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 36

  • @wondemeneheshetu
    @wondemeneheshetu 2 ปีที่แล้ว

    ጓድ ካሳ! ክብረት ይስጥልን ሀገሮን ስላገለገሉ እናመሰግናለን !!!

  • @mekuriaerdachew9947
    @mekuriaerdachew9947 4 ปีที่แล้ว +4

    He has served his country with his staffs. He was honest and strong person. He should mention some of his assistants. I know he
    Was very strong for his job.He likes Ethiopia from his young hood.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ እውነታ ነው!!! እርሶም ገብተው ቢራዱ ጥሩ ነበር::❤️🙏

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 ปีที่แล้ว +2

    ጓድ ካሳ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 ปีที่แล้ว +3

    i Born grew up ደርግ era ...i Love ደርግ !!! i have kind of harmonious memory ..!!! Kebele Suk,. Corporation dabo queue .EtFruit , Tourism Bus , every Sunday going Sodary and Langano , ,,, Kebele Sebseba ,,, Ye Gebre Mehbar , Many social activities ..Ye Sew Zer Yeltaykbat Gezee !!!Kotene

    • @terminosa.6061
      @terminosa.6061 4 ปีที่แล้ว +1

      ".....every sunday Sodere and Langano....." r u out of your mind? Derg's 17 years was a very tragic time.....time of an endless war which killed more than hundred thousand ppl on all sides.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው!!!❤️🙏

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ገረሚ ታሪክ ለካ እንዲህ ናቼው ካሳ ገብሬ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግኔለን ሽገሮች!!!❤️🙏

  • @zelalembawana9393
    @zelalembawana9393 4 ปีที่แล้ว +1

    This is such a wonderful radio station. Maze I have no a word what you are doing. Keep up your job. God bless you.

  • @bethlihemalwab4029
    @bethlihemalwab4029 4 ปีที่แล้ว +1

    He is telling the truth... rejim edme temegnehu

  • @Yohanabruk
    @Yohanabruk 4 ปีที่แล้ว +4

    Great educational program. A lot of lesson for the current generation. It would have been if we have the video or at least the pictures of the interviewee.Keep up the good job Meaza.

  • @user-fr4gy4rw3n
    @user-fr4gy4rw3n 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል?

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል!!!!😂😂😂😂❤️🙏

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 4 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ቆይ ቆይ እረ መንጌ ካለመጣሁ ያለው ምን ሊሆን ነው??😂😂😂🤔🤔 ወኔው የማይሞት ሰውዬ....እረ መጥቶ ባዬነው።

  • @solomondesta8484
    @solomondesta8484 4 ปีที่แล้ว

    Gash kassa you forgot about ye ambasel Tiringo and Telba yebela beg...just reminder

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 2 หลายเดือนก่อน

    ወ/ሮማዛ መቸም ትልቅሠውትል ነው
    ጋሽ ካሣ እውነተኛሰውኘው አድርባይነትን ውሸትን ክደትን ማሰመሰልን የጠላ ነው
    ደግም ትውትም ግን ደሞ ልበሙሉነው
    እኔ በግሌ እምወደው እማከብረው ትልባለሞያነው??

  • @getinetamsalu7894
    @getinetamsalu7894 4 ปีที่แล้ว

    Engineer Shiferaw Gebru ena leloch lay yeserutin giff esky yitseyeq. Dereba ye Mengistu Grazyani atichawach neberu yibalal? Ewinet naw lebbo?

  • @SelamMengistu-vl1lw
    @SelamMengistu-vl1lw ปีที่แล้ว

    ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም
    የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ
    አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ
    ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ
    ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም
    አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂❤️🙏

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 ปีที่แล้ว +2

    አገራችንን አዳክማችሁ ለተገንጣዮች በማስረከብ መቀመቅ የከተታችሁ ደንቆሮ ወታደሮች ቅጣቱ ሲያንሳችሁ ነው።

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว

    "በጦርነት አልተሸነፍንም " ይለናል
    😆😉😉😉😉😉😊😊

    • @salemabraha6289
      @salemabraha6289 ปีที่แล้ว

      Ewnetachewn new. Ato Kassu hakqegna

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว

    😆😉😉😉😊
    በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በረቀቀ መንገድ ነበር የተዘረፈው ሊያገኙት በማይችሉት አሰራር😆😆😆😆

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว

    " አሁን ያለው የዘረፋ አብዬት ነው " አለን😆😆😆😉😉😉
    በዘረፋ የተካነ ነበር ራሱ
    ካሳ ገብሬ በኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ስር በጠቀለላቸው በሁሉም ድርጅቶች የራሱን ቡችሎች ዘርግቶ ሰፊ ምዝበራን ያካኤደ የደርግ ባለስልጣን ነበር።
    በአንዱ ድርጅት ውስጥ በፕሮጀክት አመራር ሰርቼ አይቻለሁ
    ካሳ ገብሬ በያለበት የራሱ ገስት አውስ አሰርቶ ነበር ለመስክ ስራ በሄደበት ወጣት ሴቶች ይቀርቡለት ነበር በያለበት ባስቀመጣቸው ቡችሎቹ።
    የሚመራቸው የነበሩ ድርጅቶች ከላይ እሰከታች በተደራጀ ምዝበራ የከሰሩ ድርጅቶች ነበሩ

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 ปีที่แล้ว

    Sytanem Metoo Yegzan kkkkkkkk

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 4 ปีที่แล้ว +2

    this Man Is Criminal Who Take money Or peerage From My Parent For the Case Of The Approval Their Owen House
    Shame On Him
    Maza, I Have Big Respect For You However Please Try Not to Remind Us Our Past Pain By Bringing This Type Of Evil Man on your show
    Thank you

    • @samuelgirma6554
      @samuelgirma6554 4 ปีที่แล้ว +1

      If your personal comment shall be true please put it with tangible evidence otherwise it seems like nonsense my dear. Don't mix it up with the person genuine and humble personality . Please be with your heart and brain before commenting as such.

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 ปีที่แล้ว +3

      @ African...እንደዚያ ካደረጉህ እንዳሉት 12 ዓመት ማስረጃ ጠፍቶ ሲፈለግባቸው ለምን አላስገባህም። ለምን የሰው ሥም እያነሳህ ትዝብት ላይ ትወድቃለህ።

    • @JAsperEudaimonia
      @JAsperEudaimonia 2 ปีที่แล้ว

      So your parents demanded favor they do not deserve. That is why they paid, if they really paid, bribes.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂❤️🙏