በዘመድ ወይም በቤተሰብ ፕሮሰስ እንዴት ወደ አሜሪካ መምጣት እንችላለን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2023
  • #usa #visa_process #YOYOS_Tube
    For more videos don’t forget to subscribe my channel thank you🙏😊
    ለተጨማሪ ቪድዮ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ አመሰግናለሁ🙏😊

ความคิดเห็น • 137

  • @user-dl8mz2cv9i
    @user-dl8mz2cv9i 22 วันที่ผ่านมา +1

    እህታችን የምትሰጭው ምክር በጣም ጥሩ ነው:: ነገር ግን መምጣት ጥሩ ቢሆንም ወደ አገሩ መመለስም ችግር እንዳለ ሁሉም እንዲያቀው ይገባል:: በርግጥ ወደ አገሩ መመለስ ይችላል:: ነገር ግን ስንቶች ናቸው የሰው አገር ሰልችቷቸው በተለያየ መንገድ አልሳካላቸው እያለ የሚሰቃዩ ብዞች ናቸው:: ለምሳሌ ብዙ ሀብት ንብረት ያላቸው ሰዎች ንብረታቸውን ሽጠው የሚመጠ አሉ:: ለመመለስም የፋይናሻል ችግር የሚጋጥማቸውም አሉ ወዘተ ስለዚ በመምጣትና ወደ ሀገሩ በመመለስ ያለውን ልዩነትና የሚያስከትለውን ችግር ግልፅ አድርጋችሁ ብታብሩት ለሚመጣም ለሚመለስም ጥሩ ምክር ይሆናል::

  • @yabsramillion8457
    @yabsramillion8457 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርቻ ዮርዲዬ 😘😘😘😘

  • @directeroffice
    @directeroffice 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትክክል ነሽ ቤተሰቦቻችን ከተረዱት ከልብሽ ቅንነት ስለወጣው ምክርሽ እናመሰግናለን🙏

  • @richa1186
    @richa1186 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ትክክል ነሽ ቤተሰቦቻችን ከተረዱት ከልብሽ ቅንነት ስለወጣው ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤

  • @user-lp2ku7cq1u
    @user-lp2ku7cq1u ปีที่แล้ว +1

    Thank you much for the valuable information!

  • @NigusTeshome-lk1vg
    @NigusTeshome-lk1vg 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ነው የሚመጣው ማለት ነው እህቴ ሚገርም አገላለጽ ነው በርቺልኝ

  • @livelove6760
    @livelove6760 ปีที่แล้ว +10

    Please note it is not easy to bring siblings to the US even if you are a citizen. They are not considered immediate relatives so priority is given to parents, children and husband/ wife. They will put siblings on waitlist and it takes years

    • @hirutt1814
      @hirutt1814 5 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 👍🏿

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j 5 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ነሽ

  • @hananfashionshow5032
    @hananfashionshow5032 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን እኔ በጣም እፈልግ ነበር አላህ ያሳካልኝ ያለር

  • @eyobabrha7163
    @eyobabrha7163 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for the info 👍

  • @user-ml3om9ng9p
    @user-ml3om9ng9p หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሠግናለን ይመችሺ❤

  • @lidetteshome4612
    @lidetteshome4612 ปีที่แล้ว +4

    Yoyo it's nice to give this kind of information ❤ gobez I wish USA benor 😊😊 getan

  • @tigisetegn7254
    @tigisetegn7254 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good information 🙏

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele ปีที่แล้ว +1

    Good information thank you

  • @AbyotTsegaye
    @AbyotTsegaye 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ten Q for this Information

  • @user-yb5zo9qe5j
    @user-yb5zo9qe5j 8 หลายเดือนก่อน +1

    🎉Thanks

  • @user-uh7gn3ne8z
    @user-uh7gn3ne8z หลายเดือนก่อน +1

    Be ewnet enami ahun terdawchu eza yalutn betsbochan zemedochan betami kebade edehon edehum edemayechilu eji amesgnalehu ❤

  • @user-fv3gt7yn8h
    @user-fv3gt7yn8h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰጠሸው ምክር እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

  • @user-hj8vc6lh7v
    @user-hj8vc6lh7v 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግ ናለሁ

  • @eyrusalemtadele5608
    @eyrusalemtadele5608 ปีที่แล้ว

    Mimi konjo dehna nesh berchi❤

  • @user-fj4iz8hb4m
    @user-fj4iz8hb4m 2 หลายเดือนก่อน +1

    thank U

  • @frezerabush1606
    @frezerabush1606 หลายเดือนก่อน +1

    tnx

  • @user-vc2vu6mt2j
    @user-vc2vu6mt2j 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔንጃ ምን እንደምልሽ አላውቅም. አሁን ያልሽው ነገር በሙሉ ከኔ ጋር የነበረ ነገር ነው እህቴ አውስትራሊያ ነው ያለችው እና በቃ ነገሮችን በቀላሉ ማድረግ እንደምትችል ነበር የማምነው እና አላደርገው ስትል በቃ እኔን መውሰድ እንደማትፈልግ ምናምን ነበር የማስበው... አመሰግናለሁ

  • @meseretmulugeta6256
    @meseretmulugeta6256 5 หลายเดือนก่อน +2

    What a beautiful girl she is !!!❤❤❤

  • @user-wr6xw3yc6t
    @user-wr6xw3yc6t ปีที่แล้ว

    Programu hulu metakrbiw betam artige newu berchilgni tiyakeye Ye 2 amet visitor visa alegni ande dershe tmlsku Ena eza Green Card lmagegnet min madrg ynorbegnal pls meleshilgni. Thank you

  • @eshetbelhu3296
    @eshetbelhu3296 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please explain 2nd family process like sister brother how long take for green card ?

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice ❤❤🙏

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አዲሱ private sponsorship from Uganda እባክሽ ንገሪን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว

    ለ student visa, በ scholarship ብቻ ሳይሆን በ I-20 ፕሮሰስም ማምጣት የሚቻል ይመስለኛል ያው ወጪው ግን ብዙ ነው።

  • @yonathanmulu
    @yonathanmulu 3 หลายเดือนก่อน

    Which one is faster for green card holder or citizen? Bringing a fiancé or bring a wife/husband to the USA?

  • @wubshetteklu2954
    @wubshetteklu2954 ปีที่แล้ว

    How citizens can bring their sister and brother's to USA? Can you make it more clear about this please.

  • @user-dg6nd6lg5e
    @user-dg6nd6lg5e 21 วันที่ผ่านมา

    Hello. Be viste process jemeralhu. Kene yemefelge documents negerege

  • @se8689mmc8
    @se8689mmc8 3 หลายเดือนก่อน

    betami new yetemechshini miriti sew egizabihari yibarikish

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 5 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ንገሪልኝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ያላዩት ሃገር ይናፍቃቸዋል ጊዜ የለንም አልገባቸውም ጊዜ ገንዘብ ነው አለቀ አንቺ አንብበሽ እንድትነግሪአቸው ይፈልጋሉ ደግሞ መርጠው ነው የሚሰሙት እራሳችሁን ችላችሁ በደንብ ስሙ please

  • @user-lq9um4ki2t
    @user-lq9um4ki2t 9 หลายเดือนก่อน +4

    ውዴ ስንት ብር ያስፈልጋል

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 11 หลายเดือนก่อน

    I have banch of roots in aimercan even my brother they don't give a sheet i am suffering here in Gulf countries

  • @ginityasila3404
    @ginityasila3404 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እናት እባክሽ መልሽልኝ ያለሁት እሮማኒያ ነው አሜሪካን ዘመድ አለኝ እና ጠይቄ ነበር ወደዛ እንዲወስደኝ እሱ ፍቃደኛ ነው እኔ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብቻ ንገሪኝና እዚ የሚጠበቅብኝ ነገር እጨርስልሻለው አለኝ ግን ከእሮማኒያ መሄድ አይቻልም አሉኝመልሽልኝ

  • @kibrleabgetu9972
    @kibrleabgetu9972 ปีที่แล้ว

    yoyo be guwadegna bekerb sew memtat yechalal ende esun betngrin 😊

  • @MuhammedYasin-nb9tn
    @MuhammedYasin-nb9tn 11 หลายเดือนก่อน +1

    በስደት ነበርኩ ወረቀት ነበረኝ የዩኤን ወረቀትነበረኘ እንደትመሄድ ይቻላል

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 7 หลายเดือนก่อน +1

    Batami turu enforimaton naw ehita tabaraki eseki turu miseti faligilene latidare

  • @user-yb5zo9qe5j
    @user-yb5zo9qe5j 8 หลายเดือนก่อน

    Yene enat ebakish ande taragign min masalesh ka andi americaw gar Ethiopia lay tawiken amercan kamawusada kal gabito nbra gin endet mawisad endalabat alawikm bilol silaz min biyadirg nw wode amerca mawisad yemichilaw

  • @shalomteramed2177
    @shalomteramed2177 11 หลายเดือนก่อน

    Bemn aynet meged new eht wedm memtaw pls

  • @fasikaseyoum145
    @fasikaseyoum145 ปีที่แล้ว +1

    Wow tiru temehert new

  • @tesnimsufian
    @tesnimsufian 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please explain more about the 2 process sister and brother le mamimitat lemsale wendme esu hedo citzen kehone he brings my mom eza ena eswam she got green card then enen lijiwan le mamitat snt gze yifegal silakoyabign nw please answer this please as soon as possible

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  3 หลายเดือนก่อน

      Ke 2amet belay yefejal ye green card process selehone

  • @KalabKal-l6u
    @KalabKal-l6u 8 วันที่ผ่านมา

    እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ግን አባክሽ የበሽተኛ ፎርም ሞልተን ነበር ግን ከፈልኩና ለሁለታችንም ግን እዛያለው ዘመዴ አበደበኝ እባክሽ እርጂኝ በፈጠረሽ

  • @user-hq9fw9ir3c
    @user-hq9fw9ir3c 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 10q❤

  • @bunakurse1227
    @bunakurse1227 หลายเดือนก่อน

    የአሜሪካ የህክምና ቪዛ ለማግኘት ምን ምን ያስፈልጋል? እባክሽን ቪድዮ ስሪልን።

  • @workudegu8635
    @workudegu8635 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ሰራሽው ቪዲዮ አመሰግናለሁ ጥያቄዬ የእኔ እስፖንሰር ነጭ ናት/ሲትዝን/ ነች ዝምድና የለንም ነገር ግን ለ ረጅም ዓመታት በእርዳታ ድርጅት ውስጥ ስትረዳኝ ቆይታ የነበረ ሲሆን እነድትወስደኝ ጠይቂያት ነበር ግን እሷ እንዴት ልትወስደኝ እንደምትችል ለማወቅ ፈልጌ ነበር እባክሽ

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว +1

      በጋብቻ,እድሜህ ከ18 በታች ከሆነ በጉዲፈቻ

  • @bekaluderbew19
    @bekaluderbew19 หลายเดือนก่อน

    ኢንቪቴሽን ሌተር በዘመድ ከተላከልኝ ቡሀላ በአሜሪካ ኢንባሲ ለኢንተርቪው ቀጠሮ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል

  • @user-od9ty2xs8b
    @user-od9ty2xs8b 12 วันที่ผ่านมา +1

    የዛ ሀገር ምንዛሬ ንገሪኝ please

  • @Yonatan144
    @Yonatan144 ปีที่แล้ว

    selam first sela video enamesegnal keteyebet ...ena 1 teyake nebergn yeged zemed becha mehon alebet USA yemiwesedn ye USA zega yehona sew mewesed ayechelm be church sponsor nebergn enasu ahun enan mewised bifeligu ayewesidugnm ....?

    • @TsadkanYilma
      @TsadkanYilma 2 หลายเดือนก่อน

      Bibile litaxena new🫢 eziw axna

  • @wubshetteklu2954
    @wubshetteklu2954 หลายเดือนก่อน

    የአሜሪካ ዜጋ ሆኜ ከ 21 በላይ ያሉ ወንድም እና እህቶቼን ማምጣት እችላለው ?

  • @kidistabebe9461
    @kidistabebe9461 ปีที่แล้ว +1

    Yne mlikam berchilgn konjitiye

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i 11 หลายเดือนก่อน +6

    ከገቡም ከባድ ነው በተለይ መጀመሪያ ላይ ግን ያልፋል (አለፈ

    • @makiamakia3834
      @makiamakia3834 6 หลายเดือนก่อน +1

      ብሮስስ ላይ ነኝ ግን ከባድ ነው ስትይኝ ፍራው አርብ ሀገር ነው ዬለውት ግን ከአርብ አገር ፍተና ያሳለፍ አሜሪካ አይክብደውም ባይ ነኝ❤❤

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@makiamakia3834እደት ነዉ ካረብ ሀገር መሄድ እሚቻለዉ

  • @workudegu8635
    @workudegu8635 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን መልስሽን እየጠበኩ ነው እባክሽ

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h 5 หลายเดือนก่อน

    ውዴ እስኪ መልሽልኝ እማ ፍቅረኛዬ ጀርመን ነው እና በጋብቻ መልኩ እወስድሼለሁ አለ እና መሄድ ይቻላል ወይ ኑሮውስ እዴት ነው እ የኔ ውድ እስኪ ውሰጂኝ ወይ አስወስጂኝ እማ 😊እህቴ እስራኤል ነው የምትኖረው እና እሶ መውሰድ አልቻለችም ማለት እድሉን አላገኘችም ግን የሞከረችነው እስኪ አችም እርጂኝ በማሪያም ልቤ በጣም ተስፋ ቆርጦል የምር መኖር እስኪያሥጠላኝ ድረስ እና እርጂኝ ማድረግኮ ባችይ አይዞሽ በይኝ እህቴ 💔💔😭😭

  • @Seali_lene21mariam
    @Seali_lene21mariam 10 หลายเดือนก่อน

    hello endet nesh ? bebeteb lememtat process jemre neber enate USA nech. gn processu betam bzu gzie honesh kecorena befit new . ahun gn semonun police ashera endset tenegrognal .... ebaksh emtaki kehone le visa ketero mn yahl gizie yfej yhon ?

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  10 หลายเดือนก่อน

      አሻራ ከተሰጠ በኅላ የቀጠሮ ጊዜ ብዙ አይቆይም እኔ እስከማውቀው እኔ የገጠመኝም እንደዛው ነው ግን ያው በኢንባሲው አሰራር ላይ ይወሰናል::

  • @selina-official461
    @selina-official461 4 หลายเดือนก่อน

    be wedding invitation እንዴት መምጣት እችላለው ከኔስ ምን ይጠበቃል

  • @user-zc5ok6ye3s
    @user-zc5ok6ye3s 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለትልቅ ሰው ማለት እንተርቪው ምን ይመስላል

  • @FentalemBimrew
    @FentalemBimrew 6 หลายเดือนก่อน

    Citizen የሆነ ጓድኛስ ቢያመለክትልኝ መውጣት አልችልም?

  • @aksanymenu7939
    @aksanymenu7939 11 หลายเดือนก่อน +1

    2 akstocha america doctor nachew ana ene wed America memtat eflgalw ahun ye 12 kfel temari ng Ana ebakshn yetshalwn mengd ngrin please

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  11 หลายเดือนก่อน +1

      America embassy ይፈቅድልሻል ወይም አይፈቅድልሽም ሌላ ጉዳይ ነው ግን የሚችሉ ከሆነ በ visitor visa apply ሊያደርጉልሽ ይችላሉ ያማለት ለ6ወር የሚቆይ visa ማለት ነው ግን ያው አንቺ ገና ተማሪ ስለሆንሽ ሄዳ ትመለሳለች ብለው ብለው ስልማያስቡ embassy ላይፈቅዱልሽ ይችላሉ interview ላይ

    • @bamlakbereket2217
      @bamlakbereket2217 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yordanosbeyene512በጉዲፈቻ ሊወስዶት አይችሉም እኔ አጎት አለኝ በጉዲፈቻ ሊወስደኝ አልችልም 17አመቴ ነው 12ክፍልን 2015 ጨረስኩ

  • @bisratalemayehu775
    @bisratalemayehu775 3 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰው አሜሪካ 10አመት ኑሮል ግን እህቶን ለመውሰድ እህቶ በአበቱ አገነኙም በእናቱ ሁለቱም አንድ እናት ልጆች ናቸው መውሰድ ይችለል ወይ?

  • @user-cd8xt8qn4d
    @user-cd8xt8qn4d หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ግን እህት ወንድም ማምጣት እንዴት ይቻላል እኔ ሲትዝን ከሆንኩ 5አመት አልፍኛል እህቴ በጣም መምጣት ትፈልጋለች ግን እህት ለማምጣት ምን ያህል ግዜ ይፈጃል እሲኪ ኢንፍርሜሽን ሰብስበሽ ልቀቂልን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ናት እውነትሽን ነው ማን እንደ ሀገር እኔ እስክለምደው ድረስ አልቅሻለሁ

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f 4 หลายเดือนก่อน

      ግን እንዴት ለመድሽው ?

    • @user-io3xk9ru2j
      @user-io3xk9ru2j 2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እስኪ አስረጂኝ

  • @fatumakasim2986
    @fatumakasim2986 ปีที่แล้ว

    Ebaksh esti nigerign tekebay aginche neber gin endet new memtat yamchilew

  • @user-xe4xb7fv1f
    @user-xe4xb7fv1f 3 หลายเดือนก่อน

    Yemnorya fkade lemagegnt mn yakel geza yefhal

  • @user-vm2mv9rr7r
    @user-vm2mv9rr7r ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አሜሪካዊ ዜጋ ፍቅረኛ አለኝ እና ቪዛ እልክልሻለሁ አመጣሻለሁ አለኝ እኔ የምኖርው አረብ አገር ቤሩት ነው እና ግዴታ ኢትዮጵያ መግባት አለብኝ አሜሪካ ለመሄድ ወይስ ቤሩት ሊባኖስ ዉስጥ ሁኘ አሜሪካ መሄድ እችላለሁ....? አመሰግናለሁ 🙏

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  ปีที่แล้ว

      አንቺ ህጋዊ የቤሩት ቪዛ ካለሽ እዛው አሜሪካ ኢንባሲ ካለ በዛ በኩል መጨረስ ትችያለሽ ካልሆነ ግን ኢትዮጵያ መሆን ይጠበቅብሻል

  • @user-fp3jv4vt3s
    @user-fp3jv4vt3s 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አሜሪካነኝ እንዴት መውጣት እላለሁ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ሰው የለለውስ እዴት መምጣት ይችላል ?

  • @mekdila9861
    @mekdila9861 ปีที่แล้ว +1

    🥰

  • @kalnegn4206
    @kalnegn4206 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እማ የኔ ቪዛ አለኝ እንዴት መምጣት እችለላ

  • @user-jk3ho4do3l
    @user-jk3ho4do3l 5 หลายเดือนก่อน

    ሲትዝን ነኝ ወንድምና እህቴን ለማምጣት እድሜቸው ከ21 በታች መሆን አለባቸው ?

  • @hme5739
    @hme5739 11 หลายเดือนก่อน +1

    Sibling will take years at this time , at least 7-10 years after you got your citizenship😢

  • @yafm12
    @yafm12 3 หลายเดือนก่อน

    አረ እህቴ እኔን ውሰጅኝ 19 አመቴ ነው please ምንም ዘመድ የለኝም

  • @Aman-zebeaman-tube
    @Aman-zebeaman-tube ปีที่แล้ว +3

    እህትዋ betam amsegnalew yenen tyake seleelesew ahun ene le f1 visa process ljemr nw

  • @nabeatahmad
    @nabeatahmad 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 7 หลายเดือนก่อน

    Eski enien yemiwosdegn eji yawuta

  • @FikradisSefiw
    @FikradisSefiw 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ እህቴ እኔ ምንም ዘመድ የለኝም በሆነ ነገር አረገሽ ውሰጂኝ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው
    መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @user-ul7tg8qk9u
    @user-ul7tg8qk9u หลายเดือนก่อน

    ዮርዲ ኘሮሰስ ስንት ጊዜ ይፈጃል Please መልሽልኝ

  • @se8689mmc8
    @se8689mmc8 3 หลายเดือนก่อน

    1 keni gin american memita ayikerimi 1 keni

  • @EmuyequeenHayu
    @EmuyequeenHayu หลายเดือนก่อน

    Ye akste lij mewused ayichelm

  • @AaSs-df5fz
    @AaSs-df5fz 4 หลายเดือนก่อน

    ውዴ በጋብቻ እንዴት ነው ሚቻለው በርግጥ እሱ አሜሪካ እኔ አረብ ሀገር ነው ምኖረው ወደ ኢትዮጲያ መግባት ይጠበቅብኛን ማለት ነው እና ገንዘብስ ምን ይሀል ያስወጣን plis

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  4 หลายเดือนก่อน

      Awo mejemeriya hegawi gabecha madreg alebacehu yaw Ethiopia gebetachehu malet new keza le process anchi Ethiopia mehone alebesh amchi yemetebayewenem document authenticate yemetasdrregiw Ethiopia west new

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 6 หลายเดือนก่อน +2

    መልሽልኝ ዉዴ ከአርብ ሀገር ወደ አሜሪካ አረቦቸ ከፈቀዱልኝ መሄድ አቺላለሁ ንገሪኝ

    • @abayneshkidanu6148
      @abayneshkidanu6148 5 หลายเดือนก่อน

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 5 หลายเดือนก่อน

      @@abayneshkidanu6148 ብትመልስልን ጡሩ ነበር

  • @medi5959
    @medi5959 ปีที่แล้ว +3

    ሲቲዝን የሆነ ሰው እህት ወንድሞቹን ማምጣት ይችላል አልሽ። እንዴት ይቻላል ?

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ መልካም ሰው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ግሪን ካርድ ከያዘ ቦሃላ ወደ አገር ቤት ደርሶ መመለስ ይችላላ?? ግሪን ካርዱ ከተሰጠው ቦሃላ መልስ እጠብቃሎ የኔ መልካም

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  11 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ በሚገባ አንድ ሰው ግሪን ካርድ አለው ማለት የአሜሪካን ሀገር ህጋዊ ነዋሪ ነው ማለት ነው ስለዚህ በፈለገው ግዜ ኢትዮጵያ ደርሶ መመለስ ይችላል ግን ግን ከ6 ወር በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ መቆየት አይችልም

    • @HhHhh-jh8vk
      @HhHhh-jh8vk 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yordanosbeyene512 እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም በጣም አመሰግንሻሎ ከልቤ የኔ መልካም መልካሙ ሁሉ እመኝልሻሎ

  • @user-nu3pb5by8g
    @user-nu3pb5by8g 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሲቲዝን ነኝ ወንድሜ እንዴት ማምጣት እችላለው

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 11 หลายเดือนก่อน

      አትችልም

    • @alfanani778
      @alfanani778 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@sirgutamera4806ለምን

    • @etsubanna8399
      @etsubanna8399 7 หลายเดือนก่อน

      @@sirgutamera4806እንዴ ይቻላል አለች እኮ

    • @seifeselassiealemu7252
      @seifeselassiealemu7252 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@sirgutamera4806ለምን አይችልም ?? ይችላል እኳ እያለች ነው

  • @kefyalewamene5444
    @kefyalewamene5444 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Yordi...Thanks for being open minded to advice us. I have started watching your videos within the last 10 days. I found the videos very helpful which enable us to minimize unforeseen hassles and I'm very interested with your humbleness and well explanation. Currently, I highly need such guidance and want to talk with you, if possible? How can I contact you, please? Thanks again

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  4 หลายเดือนก่อน +1

      Instagram/ official_ yordanosb

    • @betybetyy
      @betybetyy 5 วันที่ผ่านมา

      @@Yordanosbeyene512

  • @Aschu527
    @Aschu527 5 หลายเดือนก่อน

    በጋደኛ እንዴት መምጣት ይቻላል

  • @AsiKing-zm8ig
    @AsiKing-zm8ig 5 หลายเดือนก่อน

    Bezu teyakawoch alugn bewest lawerash echelalew

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዪርዲዬ እጮኛዬ ግሪን ካርድ ነው በጋብቻ መውሰድ ይችላል ? ቪዛው ለማግኝት ምን ይወሰዳል

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  9 หลายเดือนก่อน

      ባለትዳር ካልሆናችሁ በስተቀር በግሪን ካርድ ለእጮኛው apply ማድረግ አይችልም ግን citizen ከሆነ ማድረግ ይችላል እሱ በ green card apply እንዲያደርግልሽ marriage certificate ሊኖራችሁ ይገባል:: ግን k/1 የሚባል process አለ እሱ green card holder ከሆነ እምጥቶሽ በ90 ቀናት ውስጥ የምትጋቡ ከሆነ apply ማድረግ ይችላል ግን its lots of process ይሄኛው እዚህ ላይ የሚሰሩ ሰዎችን ጠይቂ

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yordanosbeyene512ዩርዲ በመጀመሪያ አክብረሸ ሰለመለሸልኝ እግዚሐብሔር ያሰብሸው ያድርሰሸ ዩርዲ ቤተሰብ የሆኑ ዘመዶች ልቤን ሰበሩት😭 💔በግሪን ካርድ መቶ ካገባሸ ለብዙ አመት የሚቆየው አሉኝ እጮኛዬ ሲቲዘን ለመሆን እያጠናመሆኑ ነገረኝ ዪርዲ ሲቲዘኑ ሳያመለክት በግሪን ካርዱ ቢያገባኝ ሲያመለክት ብዙ አመት ይወሠዳል ዪርዲዬ በፈጠረሸ አምላክ እውነቱን አንቺ ንገሪኝ እባክሸ ዪርዲዬ ጭንቀት ፈጠረብኝ እህቴ

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር በድብ ነው የግባኝ ልመጣ ብሮስስ ላይ ነኝ እርጂኝ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 11 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ከግሪን ካርድ ወደ ዜጋ መቀየር በጣም ቀላል ነው

    • @user-px3ny6ez9t
      @user-px3ny6ez9t 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሰርጉትዬ የኔ እጮኛግሪን ካርድ ነው ወደ ሲቲዘን ለማመልከት ፈተናዎቹን እያጠና ነው አሜሪካ ያሉ ዘመዶች በግሪን ካርድ ጋብቻ ካመለከተ ብዙ አመት ይቆያል ሲቲዘን ከሆነ በአመት ውሰጥ ይወሠድሻል አሉኝ በቃ ጭንቀት ፈጠረብኝ አንዳድ ሠው ጉብኝት ቪዛ ሞክሪ ይሉኛል ሰርጉትዬ ግራ ገብቶኛል 😭ምን ትመክሪኛለሸ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 11 หลายเดือนก่อน +1

    በሲቲዚን ከተቻለ ይህ ሁሉ ለበሻ ቤተሰቡን አያመጣም ነበር አይቻልም እህትና ወንድም ማምጣት

  • @user-kp1cd2kq2e
    @user-kp1cd2kq2e 5 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው አብዛኛውን ሰው ለሰው መጨነቅ አይፈልግም አክስቴ ከሄደች 22 አመቷ ነው በዲቪ ዜጋ ናት ሞክሪልን ስንላት አይሆንም አለችን 20 አመት አልፎዋቹሀል የሚሆን አይደለም ግን አይሆንም እንዴ ስለ ምላሽሽ አመሰግናለው❤

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  5 หลายเดือนก่อน +1

      አክስትህ ስለሆነች ላንተ ፕሮሰስ ማድረግ አትችልም እናትህ ልትሆን ይገባል አንተን ፕሮሰስ አድርጋ ለማምጣት:: እሷ የምትችለው invite ማድረግ ብቻ ነው

  • @rahmetrahmet5146
    @rahmetrahmet5146 6 หลายเดือนก่อน

    እባክሽን መልሽልኝ እሄንን ጥያቄ አሜሪካ የቱሪስት ቪዛ 450ሺ ከፍዬ ሊሰራልኝ ነው እና አምሪካ ገብቼ ጠፍቼ መስራት እችላለሁ????

    • @ETHIOWOW
      @ETHIOWOW 5 หลายเดือนก่อน

      እንዳትሞክሪው ትበያለሽ

    • @user-iz6yz6dy8f
      @user-iz6yz6dy8f 4 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ሆንሽ አሁን

  • @marshetkebede7852
    @marshetkebede7852 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከአረብ ሀገር ወደ አሜሪካ መግባት ይቻላሎይ አሰሪዎቻችን ፍቃደኛ ከሆኑ ??

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 4 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @ktube8920
      @ktube8920 13 วันที่ผ่านมา

      ይቻላል

  • @TesfaneshTesfaye-cb4gb
    @TesfaneshTesfaye-cb4gb 9 หลายเดือนก่อน

    Can u please tell me How many sister's and brother's can an Ethiopian person who have American citizen ship take to America from ethiopia?

    • @hirutt1814
      @hirutt1814 5 หลายเดือนก่อน

      It takes over 10 years to bring siblings, it is not that easy

  • @habhabshi929
    @habhabshi929 4 หลายเดือนก่อน

    እኔን ውሰዱኝ

  • @semeneabatu3227
    @semeneabatu3227 3 หลายเดือนก่อน

    እህቴአባትልጁንለመዉሰድስ😂🎉🎉😢😢😮😮😅

  • @buliano
    @buliano 5 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብለሽ ያለ እዉቀት አትዘባርቂ ወንድሜ ሲቲዝን ነው ብዙ ሞክሯል ግን ሊያወጣኝ አልቻለም