ህይወት አርዝሜው ውሀ በሀገራችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 175

  • @shitayegizaw-if9kq
    @shitayegizaw-if9kq 3 หลายเดือนก่อน +9

    አንድ ብቻ ሆንክ !! የዘመኑ ምርጥ ሰው!! ፍጻሜን ያሳምረው።

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሐንስ ሽፈራው ለምትሰጠን ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን
    Thank you!

  • @ArsemaYemaryam
    @ArsemaYemaryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሐንስ ሽፈራው እንዳተአይነት ልጅ ይስጠኝ ፈጣሪ የተባረክህ ነህ ፍፀሜህን ያሳምረው

  • @AyanewMihret
    @AyanewMihret 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ ሽፈረው የገበሬው ልጅ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ

  • @yalem8883
    @yalem8883 24 วันที่ผ่านมา

    ዮሐንስ ሽፈራው ተባረክ ❤❤

  • @Eshetu-p9s
    @Eshetu-p9s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዮሐንስ ሽፈራው እድሜና ጤና ይስጥህ ታስፈልገናለህ ስለ ሀገራችን የከርሰምድር ሀብት የሚያወራልን አንድ ሊቅ እንደተነጠቅን ታቃለህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ (ከወልደያ እሸት)

  • @yehizbalemalmaw3400
    @yehizbalemalmaw3400 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ ተባረክ

  • @AbebePaulos
    @AbebePaulos 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገበሬው ልጅ ዮሐንስ ሽፈራው ከጤና ጋር እድሜህን ያርዝምልን።

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f วันที่ผ่านมา

    yewhanse sheferaw Egzabher yebarekehe.

  • @አርሴማ
    @አርሴማ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሀንስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ። በእውነት የጀመርከውን የጥበብ ስራ ዳር ለማድረስ የምታደርገው ትግል ጥሩ ነው እና በርታልን !!!

  • @Heyemanot-fv7lj
    @Heyemanot-fv7lj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጆ ወንድሜ ተባረክ የባረከህ እግዚአብሔር ይመስገን በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ከጎንህ ይጠብቅህ ከ አንዳንድ አኬተኛ ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @chanyalewenyew9051
    @chanyalewenyew9051 หลายเดือนก่อน

    I appreciate your endeavor and integrity, dearest, youngest researcher. Keep your endeavor up. God bless you all time.

  • @birhanibezabhi6800
    @birhanibezabhi6800 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዬሐንስ ሽፈራው። በጣም አድናቂህ ነኝ ። የምታቀርበው የጤና ህክምናዎች ሳላመሰግንህ አላልፍም እግዚብሔር ለአንተና አንተን ለመሰሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። አንተን አግኝቼ በህክምና ማእከልህ ብታይ፤ የእድሜ ባለፀጋ ነኝ እግዚአብሔር ይፍቀድ ። ከአ.አበባ

  • @mohammedahmed-tc5bh
    @mohammedahmed-tc5bh 13 วันที่ผ่านมา

    አንተን ሠበብ አርጎ የላከልን ለብዙ ሠዎች መትረፎ ምከንያት ሆነሀል በርታ ቀጥል ግን ሠርዶን ለጀርባ ህመም አንድትሠራው እየጠበቅን ነው ፎጠን ተጎጅው ብዙ ነው

  • @YenewubYenewub-ht8ef
    @YenewubYenewub-ht8ef 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ሽፈራው ለምትሰጠን ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን ።

  • @washunabate9739
    @washunabate9739 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን።።።።!!!!

  • @ashenafeabeje
    @ashenafeabeje 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋሽ ዮሀንስ ሁሌም መምህራችን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ድንቅ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ አድሜና ጤናን ከፀጋ ጋር ይስጥልን🎉

  • @SimretBogale-nu8pe
    @SimretBogale-nu8pe 2 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ምርጥ ሰዉ ማንም ምንም ይበል ባላገኝህም እኔ እወድሀለዉ

  • @hannagetnet614
    @hannagetnet614 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you ተባረክ ❤

  • @wenduadmasu891
    @wenduadmasu891 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much, keep it up

  • @YilmaWodajo
    @YilmaWodajo 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን የገበሬው ልጅ

  • @ደግነትይበልጣል
    @ደግነትይበልጣል 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ሊቅ ከአንተ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ወንድሜ ጆን እማርብሃለሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ የአባቶቻችንን ረቂቅ ጥበቦችን ትግልፃለህ ብቻ ክፉ አይንካሁ ተልተሎ ልቀቅ እስከት ልቀ ነው በጉጉት እምጠብቀው

  • @elsamekonnen6953
    @elsamekonnen6953 3 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ በብርሃን ልብሶቿ ትከልልህ ወንድሜ ዮሐንስ ሽፈራዉ🙏 👉የልጄ ሞክሼ

  • @meseretworkaferahu519
    @meseretworkaferahu519 16 วันที่ผ่านมา

    ዮሀንስ ሺፈራው የደም ግፊት መድኃኒት ንገረን እባክህ

  • @MINTWEREDE
    @MINTWEREDE หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ሽፈራዉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @EyerusAtrsaw
    @EyerusAtrsaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    yoni ante ye Ethiopia blatena neh yewunet yemtmesekr degnetn yemtastemr sew neh. emebrehan ttebkh .❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebePaulos
    @AbebePaulos 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ሽፈራው እናመሰግናለን

  • @shewaworkneh6488
    @shewaworkneh6488 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሀንስ ሽፈራው የገበሬው ልጅ ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ

  • @rahelgirma8452
    @rahelgirma8452 27 วันที่ผ่านมา

    ዩሐንስ ሽፈራዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ሽፈራው በእግዚአብሄር አብ ቀን ተወለድክ እግዚአብሄር አብ በዘረጋው እጅህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቁህ

  • @yenesewmihret
    @yenesewmihret 3 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ፣ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ።ስልክ ግን ለደጉም ለክፉም ቢነሳልን?

  • @HiwotJojo
    @HiwotJojo วันที่ผ่านมา

    ዮሀንስ ሽፈራሁ

  • @webiywebiy4760
    @webiywebiy4760 3 หลายเดือนก่อน

    I really appreciate all your assistance! Thanks for providing us with this information!

  • @mingotlamesa3814
    @mingotlamesa3814 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሀንስ ሺፈራዉ ብዙ ሺ ፍሬ የምታፈራ ጀግና ነህ እናመሰግናለን

  • @EmebetTadeleSntayehu
    @EmebetTadeleSntayehu 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @sahluMengstie
    @sahluMengstie 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሀንስ ሹፈራው

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ከጤና ደርቦ ይስጥህ💚💛❤️

  • @SolomonMunye
    @SolomonMunye 2 หลายเดือนก่อน

    ሥሟን ሹክ በለን

  • @amhadesta9560
    @amhadesta9560 3 หลายเดือนก่อน +1

    አጠቃላይ የሆነ እውቀት እንዳለህ እርዳለሁ በተሌ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ውስጥ ያሉትን እውቀቶችን ለመትኖርበት አካባቢ ከህጻናት እስከ አዋቂወች ለማስተማር ትምህርት ቤት ቢኖርህ ጥሩ ትውልድ መቅርጽ ይቻላል ።በጠቅላላው ደግ ስነምግባር አለህ ብቻየን አውቄ ለኑር አትልም እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ።ትምህርት ቤቱ ሲከፈት 3ልጆች አሉኝ አደራ?

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድሜ🎉

  • @MihretRobel
    @MihretRobel หลายเดือนก่อน

    Yewansi shefarwi❤❤❤❤❤❤

  • @NisahaBetsi
    @NisahaBetsi หลายเดือนก่อน +1

    ዮየ በጣም ወዳሀለሁ

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዮሐንስ ሺፈራሁ ።

  • @AmareYiyahrade
    @AmareYiyahrade หลายเดือนก่อน

    ዕፀ ሂወትን አሳዉቀን

  • @AdamuShiferaw
    @AdamuShiferaw 2 หลายเดือนก่อน

    ረጀም እድሜ ጤና ጥበብ ያድልህ

  • @YebeltalGashaw
    @YebeltalGashaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጆ ጀግናችን 🙏🙏🙏

  • @abiyderibew
    @abiyderibew 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምና ጤና ይስጥህ ወንድማለም

  • @MulugojjamAschenek-gq5vi
    @MulugojjamAschenek-gq5vi 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሂ ድምጽክ አራሡ በጣምም ያምራል በርታ ወንድሜ

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @WorkuBelayTegegne
    @WorkuBelayTegegne 3 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን ወድማችን አንዳተያሉ ይኑሩል

  • @RockFoxman
    @RockFoxman 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ስለትምህርቱ

  • @TersitTersit-je7rp
    @TersitTersit-je7rp 3 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ እባክሕ ባለቤቴ ያማታል መንፈስ ነው የቤተሰብ ጣጣ የተባለ ጸበልም አንድ አመት ተኩል አስጠመኳት ሊለቅ አልቻለም ኑሯችን ከባድ ሆኖብናል ምን ላድርግ እባክህ ዮሐንሰ ሽፈራው ግራ ገብቶኛል አድንልኝ?

  • @tsedaleabebe5473
    @tsedaleabebe5473 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን በአካል አግኝቼ ችግሬን አዋይህ ይሆናል

  • @shortycutierobloxplayer4853
    @shortycutierobloxplayer4853 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ፡ ሽፈራው ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነህ ፡ እንዎድሃለን

  • @neimaseid8469
    @neimaseid8469 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወድም

  • @KenediAtinafe
    @KenediAtinafe 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ዮሐንስ ሽፈራዉ

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 3 หลายเดือนก่อน

    ስለመአድናት ንገረን እንዴት መጠቀም እንዳለብን አሰረዳን

  • @hennytingdahairhacker
    @hennytingdahairhacker หลายเดือนก่อน

    ዘረደሸት ዮሐንስ ሽፈራው ❤

  • @AbelAlem-t3n
    @AbelAlem-t3n 6 วันที่ผ่านมา

    Yewhans shiferaw..

  • @YosefBirhanu-z2m
    @YosefBirhanu-z2m 3 หลายเดือนก่อน

    የመቅኔ መቀነስ ላይ የሰራኸው ቪዲዬ ላገኘው አልቻልኩም

  • @FikruDesta-c7i
    @FikruDesta-c7i 3 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ ሽፈራው የካቲት ወር ተመቸችኝ የኔም የሁለት ልጆቼ የልደት ወር ነች

  • @raheltewolde5391
    @raheltewolde5391 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጔበዝ ነህ በዚህ ቀጥታ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 3 หลายเดือนก่อน

    መባረክ ነው አቦ : :

  • @Yordanos-e1f
    @Yordanos-e1f 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምንም ቃልም የለኝም ፈጣሪ የጠብቅህ

  • @ebrahimadem510
    @ebrahimadem510 2 หลายเดือนก่อน

    Jhone selk atanesam, benateh ansaw

  • @ElyasMotuma
    @ElyasMotuma 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AwolEndrise
    @AwolEndrise 19 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ አድርሻቹ

  • @Solomonberihun7
    @Solomonberihun7 3 หลายเดือนก่อน

    Fetari ytebkh .sl hagere sinesa wuste ykatelal ,yewunet enbaye ymetal.

  • @azebabera4679
    @azebabera4679 2 หลายเดือนก่อน

    Yohanis Shiferaw

  • @awokemuluken-c8x
    @awokemuluken-c8x หลายเดือนก่อน

    ለሚጥል ህመም መፍትሔ አለው በዘርስ የተላለፋል ወይ?

  • @wubayehueshete7578
    @wubayehueshete7578 3 หลายเดือนก่อน

    ዬሐንሰ ሽፈራሁ

  • @OneDay-zi8ot
    @OneDay-zi8ot 3 หลายเดือนก่อน

    Liyu botaw bahardar yet new

  • @MakdaHailemichael
    @MakdaHailemichael 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ብለሀል ወንድሜ❤

  • @shiwaestub1497
    @shiwaestub1497 3 หลายเดือนก่อน

    Yasabedu Na Ethiopia meder lay yelekuachihual.

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንደምን አለህ? ወንድሜ
    በርታ
    ግን አገልግሎትህን እንዴት እናገግኝ ?
    እባክህ ብዙ ሚስጥር አታውጣ

  • @mili1621
    @mili1621 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሽማል

  • @AbiFerede
    @AbiFerede 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም ዩሀንስ ከቪዲዬ ጥራቱ የበለጠ የምታስተላልፈው መልክ ይበልጣል ነገር ግን ቪዲዬ ጥራቱን ብታሻሽለው አቀራረፁም ጭምር

  • @ArsemaYemaryam
    @ArsemaYemaryam 2 หลายเดือนก่อน

    መፍቴንገረኝ እኔ አሁን ፀበል ስገባ ያስጮኸኛል

  • @GezmuBefekadu-yd7hh
    @GezmuBefekadu-yd7hh 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ግዜ አድበስብሰህ ነው ምታልፈው

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 หลายเดือนก่อน

    ሂወት አርዛሚው ውሀ ስትል አንድ ነገር ትዝ ይለኛል እሱም የልደታ ውሀ ትባላለች ሊቃውንቱ በፊት ከዓመት አንድ ግዜ መጠው ዳዊት ከደገሙ በኋላ ጠጠው ይሄዳሉ ይታደሳሉ ይህ ደግሞ እውነት ነው ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ላይም አለ ይህ ውሀ የሚገኚው ደግሞ ሰሜን ጎንደር ነው ልዩ ስሙ ማለትም አካባቢው ደግሞ???

  • @asmamawdelalaw2885
    @asmamawdelalaw2885 3 หลายเดือนก่อน

    መምጣፈልጊነበር ላገኝህእችልአለሁ ብዙግዚበረሀስለምትህድ ስልክ ሰለማይነሳነው አመሰግአለሆ

  • @EJIAYu-ur5dp
    @EJIAYu-ur5dp 3 หลายเดือนก่อน +1

    yohanes sheferaw

  • @GennetBahiru
    @GennetBahiru 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yohanis shiferaw

  • @sifrashtaye3278
    @sifrashtaye3278 2 หลายเดือนก่อน

    Yohannes Sheferaw long live

  • @Amare-j8h
    @Amare-j8h 2 หลายเดือนก่อน

    ጠንበለል ቀጋ እና ቀጠጥና ያልከውን አይቼዋለው ግን ጠንበለል አላገኘሁም እና ሌላ ቶሎ ለምንጨርስ ለሚፈስብን መፍትሔ ካለህ እንደው

  • @EkramNejib-e1g
    @EkramNejib-e1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yohand shiferaw

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 2 หลายเดือนก่อน

    ዬሃንስ ሽፈራዉ

  • @megbaruarega
    @megbaruarega 10 วันที่ผ่านมา

    ye hiwot wuha

  • @melakwondmageng4715
    @melakwondmageng4715 2 หลายเดือนก่อน

    Yohannes shiferaw

  • @kemalmobilesrepair9372
    @kemalmobilesrepair9372 3 หลายเดือนก่อน

    Ye gebrew lij yohans shferaw

  • @HailemaryamZewdu
    @HailemaryamZewdu 8 วันที่ผ่านมา

    ዬሃንስ ሽፈራው

  • @NahomKebede-bw6rl
    @NahomKebede-bw6rl 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yohanes shiferaw

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዮሃንስ ሽፈራው

  • @ermiassnigussiee
    @ermiassnigussiee 11 วันที่ผ่านมา

    Yohannes sheferaw

  • @TemesgenAmare-v3g
    @TemesgenAmare-v3g หลายเดือนก่อน

    የኋንስ ሽፈራው

  • @almazanbessie7254
    @almazanbessie7254 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yoni

  • @HiwotLegesse-hy5bx
    @HiwotLegesse-hy5bx 2 หลายเดือนก่อน

    ዮሀንሰ እንዴት ነህ እባክህ በጣም ጨንቆኛል 1 ማዲያቱ 2 ደም ገፊቱ 3 መህፀኔን ያሳክከኛል እባክህ መፍቴሄውን ንገረኝ በፈጣሪ ለነበስ ይሆንሀል የተዘጋጀም ካለ ዋጋውን ንገረኝ እባክህ እባክህ

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዩሃንስ ሽፈራዉ