ለትውስታ🥲 ያክል በከፊል ከመምህር ፍሥሓ ጋር ጎንደር በዓታ ስናስመሰክር(ስንመረቅ) ያቀረብነው ወረብ ነበር። አቤቱ የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ አሳርፍልን🥲

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @-lisanuzeyared
    @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +13

    በነገራችን ላይ መምህሩ በማለፋቸው ቀሪዎች ኀዘን በዛብን እንጂ እርሳቸው ወደ ሰላሙ ማረፊያቸው ነው የሄዱት እና ከራሴ ጀምሮ እያዘንኩ ያለሁት ቀድሞ የነበረውን በማሰብ እንጂ በማለፋቸው እንከን ይገጥማቸዋል ተብሎ ማሰብ እብደት ነው ሚሆነው ።
    ያ ሁሉ የማኅሌት ለዛ እና የመላእክት ዝማሬ አቅፎ ወስዶ በየማኑ አደላድሎ እንደሚአስቀምጣቸው ምንም አይነት ጥርጣሬም ጥያቄም የለውም እተማመናለሁ እንኳን ለራሳቸው ለሰው ተርፎ የሚአድን የአገልግሎት ዋጋ ያላቸው ሰው ናቸው እሄን እንኳን እኔ በቅርበት የማውቃቸው በሩቅ ያለውም ይመሰክራል ነገር ግን ከኛ በላይ ተኝቶ አድሮም ከሚበይን እና ከሚፈርድ ሰው ሁሉ በላይ ግርማ ሌሊቱን ሙሉ በቅዱስ ያሬድ ዝማሬ እንደሚአነጉት የሚአውቀው ሁሉን ተመልካች አምላክ ነው እና ከሁላችንም በላይ እሱ ባወቀ ዋጋቸውን በቀኙ አስቀምጦ እንደሚከፍላቸው በማመን ለመናገር እወዳለሁ።
    የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልን ።
    ቀሪዎቹን ተናፋቂ ሊቃውንት ደግሞ ይጠብቅልን እስኪ ሌላ ምንስ ልል እችላለሁ? ነፍስ ይማር 😭🙏

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +2

      አሜን በእውነት😢

    • @leulafework3815
      @leulafework3815 ปีที่แล้ว +3

      መምህር ልሳኑ
      ወንድም/የእውቀት ጋድ በግፍ እንደ ሰማዕታት ዘመን ጊዜ በክርስቲያን ሀገር ህይወት ሲያልፍ: እግዚኦ ያስብላል::
      እግዚአብሄር ያጽናዎ መምህር ልሳነወርቅ

  • @AmlakAboy27
    @AmlakAboy27 19 วันที่ผ่านมา +1

    እትአመነክሙ አኀውየ ከመ ትፈጽሙ ከመ ትፈጽሙ ኲሎ ምግባረ ሰናይ።
    ወጽጉባን አንትሙ በኲሉ ጥበብ ወትክሉ ነጊረ ነጊረ ወሚኂል።❤🎉😢

  • @zematube1219
    @zematube1219 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የገረመኝ ይሄንን የዝማሬ አገልግሎት ለአምስተኛ ጊዜ ስሰማው በቃ የሆነ ድብርት ሲሰማኝ መጥቼ ይሄንን መዝሙር ነው የምሰማው በተለይ ደግሞ ያረፉትን አባት ሳስብ ይሄ መዝሙር ትዝ ይለኛል እኛም ወደዛው እስክንሔድ ድረስ ማዘናችን ግዴታ ሆነብን 😭

  • @tesfawketsla9341
    @tesfawketsla9341 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን የግድያ ወንጀል በሊቁ መርጌታ ፍስሀ መፈፀሙን በማህበራዊ ሚድያ ስሰማ በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገንት ይቀበልልን ዘመዶቹም ጏድኞቹም እግዚአብሔር ያፅናችሁ.

  • @KhabyLamefan524
    @KhabyLamefan524 ปีที่แล้ว +1

    የመምሕራችንን ነፍስ በሰላም ያሳርፍልን አንድ ሚድያ ላይ እንደሰማሁት ነገሩን የፈጸመዉ ተማሪያቸዉ የነበረ ሰዉ መሆኑ ነዉ ሀዘኑን የበለጠ የሚያደርገዉ ምን አይነት ጊዜ ላይ ብንደርስ ነዉ ያስብላል ብቻ የሄዱት ፈጣሪያቸዉ ጋር ቢሆንም ያለጊዚያቸዉ በመሆኑ የበለጠ ሀዘኑን ያከብደዋል መምሕር

  • @hamerenoh558
    @hamerenoh558 ปีที่แล้ว +5

    ዕረፍተ ነብሲ ይሃቦም ንቤተ ክርትያን ዓቢ ክሳራኡ ኡፍፍፍ 😢😢😢😢 ኣይከኣልኩን ኣነስ ።

  • @tigstugetaneh3997
    @tigstugetaneh3997 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ልሳነወርቅ በሰማሁት ነገር እኔም በጣም አዝኛለሁ!!!
    በምትመረቁበት ቀን እኔም እድል ገጥሞኝ በቦታው ነበርኩ፤ ሁለታችሁ ከላይ ሆናችሁ ስታዜሙ ሊቃውንቱ ከታች ሆነው ሲያስረግጡ የነበረው ድባብ አይረሳም! በጣም ግሩም ነበር። ሀዘኑ መሪር ነው ፤ ልብ ይሰብራል!።
    እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጥዎት!!!
    ትእግስቱ ነኝ።

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት እውነት ለመናገር ግን ምን ይደረግ እንግዲህ ሆነ እ

    • @LewawiAron
      @LewawiAron ปีที่แล้ว

      ገዳዩን እዛ ቴዎድሮስ አደባባይ በቁም መስቀል ነበር አንድ ሰው አይደለም የገደለው ካለበት ቦታ አምጥቶ ያሬድን እንደገደለ ነው የሚቆጠረው

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he ปีที่แล้ว +1

    የመምህራችንንን ነፍስ በአብርሐም በይሳቅ አጠገብ ያኑርልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን😭😭😭😭

  • @Mahder635
    @Mahder635 ปีที่แล้ว +1

    እረፍተ ነፍስ ያድልልን🥺 ለእርሶም ጽናቱን ይስጦት

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 ปีที่แล้ว +1

    እረፍተ ነፍስን ይስጥልን መምህር😢😢

  • @ትሕትና
    @ትሕትና ปีที่แล้ว +1

    ውይይይ ለእኛ አለመታደል ነው በእውነት
    ለእሳቸው ግን እውነተኛ እረፍት ነው
    ከምድራዊ ዝማሬ ወደመላእክት ኅብረት ሄዱ
    አይዞዎት መምህር የጓደኝነት ትዝታ ሁሉ መጥፎ ነው ግን ምን ይደረጋል

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      አዎ ምን ይደረግ በጣም አዘንኩ ምንም የምለው ነገር አጣሁ በእውነቱ
      ግን ወደየት ይኬዳል ሰው በጊዜው ሲሆን አይቆጭም በለጋነት ገና ከተለያየን ብዙ አልሆነንም በብዙ መንገድ ብዙ መገር እየጠበኩ ነበር ከመምህሩ ዳሩ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ አልሆነም መሰል ዝም ብሎ ነፍስ ይማር ከማለት ውጭ ምንም አይባልም 🥲

  • @Lebetekrstiyan
    @Lebetekrstiyan ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር።

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu ปีที่แล้ว +1

    እረፍተ ነፍስን ይስጥልን😢😢😢😢😢😢

  • @bekalutube3943
    @bekalutube3943 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነህ ልሴ አይዞህ በርታ

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 5 หลายเดือนก่อน +1

    6:23

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i ปีที่แล้ว +7

    ከ ዳዊት ከእዝራ ከያሬድ ጋ ከመላእክት ጋ እያዜሙ ነዉ ይህ ጊዜ በፈጣሪ መንግስት።

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔ምንይባላል ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር አምላክ

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      አዎ ምን ይደረጋል እንግዲህ 😭😭😭😭

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      ለቀሪዎች ትውስታው ያለፈው ነገር ሲታወስ ስቃይ ነው እንጂ መምህሩ እማ ሰላም ወዳለበት ነው እኮ ጉዟቸው።

    • @Lebetekrstiyan
      @Lebetekrstiyan ปีที่แล้ว

      በእውነት ያለ ሐሰት ሰማዕት ናቸው።

  • @degfubeyene1873
    @degfubeyene1873 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭ነብሳቸው ይማርልን

  • @tewodrost6658
    @tewodrost6658 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነዎት መምህር ልሳነወርቅ

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አሉ?

    • @tewodrost6658
      @tewodrost6658 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ሰላም ነው

    • @tewodrost6658
      @tewodrost6658 ปีที่แล้ว

      ኑሮው ተመችቶዎታል ጤናዎት ይጠበቃል

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ ጓዴ ሊቀ ጠበብት ቴዎድሮስ የጎንደር በዓታው ጓደኛየ ብቻ ሳይሆኑ ወንድሜም ጭምር የነበሩት ቴዲ ከሆኑ በአኢትዮዽያው መስመሬ ሊአገኙኝ ስለሚችሉ በዚያ በኩል ቴሌ ግእ ላይ ያግኙኝ ጤና ይስጥልኝ

    • @tewodrost6658
      @tewodrost6658 ปีที่แล้ว

      ​@@-lisanuzeyaredእሽ መምህር

  • @RobielKflezgi
    @RobielKflezgi ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @nebanebneb8486
    @nebanebneb8486 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @menberuzeyorzeyor2664
    @menberuzeyorzeyor2664 ปีที่แล้ว +1

    RIP