ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ በዛ ክፉ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው ግን አንድ ቀን እመቤታችን ድንግል ማርያም እንደሚ ትግላግለኝ አዉቃለሁ እምነቴ ባንቹ ነዉ እማዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ይዞ አንደ ቀን እንደሚፈወስ አቃለሁ ምስክርም እሁናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መድሀኒት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በርቺ እልቴ
እኔም በስደት አየተሰቃየሁ ነው 😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
ይሄ ነዉ ያስቼገረኝ ቅዱስ ሚካኤል አተ እርዳኝ ጌታ ሆይ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አች ፍችልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ እስከ ዛሬ ያሰቃየንን ያህል መቀጥቀጥ ማቃጠል ያስፈልጋል በስግደት በጸሎት በቅብዓ ቅዱስ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ይሄ ነው ያስቸገሬኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እርዳኝ አይኔን ክፍት ከአንተ ካልሁነ በኔ አቅም ድካማ ነኝ 🙏🙏🙏
God is good he will help you
አሜን ለሁላችንም እግዚአብሄር ይችላል እርሱ ይገስፀው🙏✝️😭
አ
ተሰቃየዉ እባካቹ ፀልዪልኝ እድሜን በላዉ😭😭😭
እኔሜ😢😢
አይዞሽ 😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሠማልን እኔም በዚህ እርኩስ መንፈስ በስደት እየተሰቃየሁ ነዉ እህት ወንድሞቼስርጉተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayezoshe hehete eseleyleshalew😢 enem endezaw neghn
ቃል ህይወት የሰመዕልና ዲያቆን ሓውና እውነት የኔ ህይወት ነው በፅሎት አሰቡን ወለተ ኪዳን በሰደት ነወ ይለህ 😢😢😢😢
እኔየተቸገሩኩት በዘህ ነው እድሌን ሀሉ በላው. ፀልይልኝ
እኔሰ ብሆን ወንዶቹን ሁሉ እንዳባቴ ገዳይየሚያሳየኝ ይኸው አይነጥላ ነው።
@@ketzergaw2593 እኔም እዳንች እሂው እስከዛሪ አንድ ወንድ ቀርቢ እና ወደጀ አላውቅም ያለሁ አርብ ሀገር ነው
አዪዪዪዪ😭😭😭😭 አንየም በጣም ሃይለኛ የሆነ አይነጥላ አለኝ እድሌ ሰብሮ ከሰዉ ጋሪም ብዙ አልግባባም ቶሎ እናዳለሁ ከዛ ደሞ የቀረበኝ ቶሎ ብየ ምንም ሳያድሪጉኝ መጥላት በቃ ሰዉም አልወጣልኝም ማር በያጉረስዉ እጄ አመድ ነዉ 😭😭😭
ያንተን ትምህርት ስሰማ አይኔ ወልቆ ሊሂድ ነው ደም ይመስላል ፀልይ እልይ እባክህ ወለተ ሚካሂል ብለህ እባክህ
@@ዘይተፈትሐሕልሚ እኔምምምምም.😭😭😭አሁንስ.ምርርአለኝ.የምወደዉን.ልጁ.ያለምክንያት.አስጠልቶ.አለያየኝ.ከስዉ.አያግባባኝ.በሰደት.አሰቀየኝ.አልቅሸም.አይወጣልኝ.አለ.ኡፋፋፋፋ.😢😢😢ከኔ.የበረታችሁ.አስብኝ.በፆሎታችሁ😢😢
አሜን አሜን አሜን!!አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ በመናፈስት ስራ የተዘበራረቅ ሕይወታችንን የምናስተካክልበት ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንደእናንተ ያሉትን የሚያስተምሩን የሚያነቁን መምህራኖችን ያብዛልን ጠላት ይጨነቅ ግራ እነደሚያጋባን እሱንም እንደነቃንበት አውቆ ግራ ይግባው ይጭነቀው እኛንምየሰማነውን የተግባር እንድናደርግ ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ያበርታን አሜን
አሜን አሜን አሜን 😢
አሜን፫
እጀ ላይ ቁጭ ብሎ ሚታየኝ መንፈስ አለ ሰቀጠቅጠው ያፈጥብኛል ሊያሰፈራኝ ይሞክራል ጸልዬልኝ ወለተ ስላሴ, አምደ ብርሃን:ብላችሁ የመብርሃን የድግል ማርያም ልጆች🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽልህ / ሽ
ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነትዋ አቃጥላ ትጣልልሽ አይዞሽ እግዚአብሄር ከእኛ ጋራ ከሆነ ማን ይቃወመናል ።
እመብርሃን ታስብሽ ታስበን
Yea getan seam yamitera yedenal
እማምላክ ትርዳሽ በርቺ በደንብ ቀጥቅጭው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይህ ኩፉ መንፈስ አይን ላይ ተቀምጦ ጉዳት የምደርስ ተዋግተን እንድናሸንፍ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኔኤል ይረዳን አሜን ።
ፀሎቴን ዘመርኩ አሁን በመንፈሰዊ ህይወት እየጠነከርኩ ነው ግን ፈተናዬ አየልቅም ሰው ከመሬት ተነስቶ ጥምድ እኔ በሰው ምክንየት ሰውን ጠላው ብችኝናት ህይወት መርጭ ከሀጠገቤ ሰው የምበል የለም 😢አረ በዚህ ህይወት ልውጠ አስቡኝ በፀሎት ወለተ ሃና በማርያም ሁሉ ነገር ጨልሞብኛል
ጸጎዋን ይብዛልሕ እኔ የመጀመሪያ ነው የሚከታተል በጣም ይገርማል ቡዙ አስተማሪከ አመስግነዋል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይብዛልን አሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላካችን ላታችንን ተዋግተን ድል የምናድርግብትን ኃይል እና ጸጋውን ይስጠን 🙏
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትምህርትህሁሉ ወደፈጣሪያችን እንድንቀርብ ያደርጋሉ አተየምታስተምራቸውትትምህርት ሁሉ ስሰማ ሰይጣን በክርስቶስልጆች ምንምማድረግእደማይችል አመንኩኝ ። ከኛእሚጠበቀው እምነትና ወደአምልኮ እግዚአብሔር መቅረብነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ አሜን ፫
ወንድሜ መምህር ሄኖክ አጥንት የሚያለመልም ነብስህን በሀሴት የሚሞላ ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን። የአስተማርከን ት/ም በኔ በት አለ እኔና ባለቤቴስ። በሀጢአታችን ብዛት ይሆናል በአጋንንት ምንሰቃይ። ደሞ ልጄ በጣም አሳዘነኝ። ልጀን የጀመረው ገና በአራት አመቱ ነው ከሙአላ ህፃናት የጀመረ አንደኛ ክፉል ከአስተማሪዎች ወይም ከተማሪዎች ጋር መጣላት ትምህርት አልገባው አለ አሁን አምስተኛ ክፉል ነው። ብቻውን ማንበብ አይችልም የሚይዘው መፅሀፉ የ5ኛ ክፉል ሳይሆን የ1ኛ ክፉል መሀፉ ነው የያዘው። እና በጣም ያፉራል አንድ ተማሪ ከተጣላው ተሎ መማታት ነው ሚወደው ሲሰድቡት መማታት እና ሁልጊዜ ሲደወልብኝ ልጅሽ እረበሼ ነው ሚሉኝ። በጣም ነው ሚናደድ ሲናደድ ብቻውን የምኝታ ክፉል ዘግቶ ነው ሚያለቅስ በጣመሰ ጨንቆኛል እግዚአብሔር ይድረስልኝ
እንደምን አደራቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ ወንድማችን ዲቆን ሂኖክ እንኳን በሰላም መጣልን በእውነት ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሃን ህይወት የመልሰከኝ የተዋህዶ እንቁ ሺአመት ኑርልኝ በእውነት አንድ ቀን ከስደት መልስ እድሉን አግቸ የማመሰግነብ ቀን ናፈቀኝ ዛሬ ላይ ደሰተኛ ሁኔ እየኖሩኩ ነው ክብር ለመዳኒያለም አንተን የላከልኝ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ለክብር ያአብቃልን መምህሬ በእውነት ቃል ያአጥረኛል ሰለ አንተ መናገር ቃለ ህይወት ያአሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ለእኔ አይኔ ላይ ተቀመጦ ሁሉንም ነገር ዝግቶብኛል ክአስረውች ጋር አይስማማኘ ምን በስራ አለመስግን ቁሚ ስራ የለም እስራለሁ የትእንደምሄድ አላውቅምበለት ቀኑ ስማቱ ቅዶስ መርቆሮስ ይግልፅልኘ በጭንቅት እና በፍራቻ ነው እድሜን የጭርስው በፁሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ
Amen! Egziabher yemesgen! kal hiwot yasmaln!
አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አመሠግናለሁ
Amen, egziabher amlak xegaw yabzalh wendmachn, agerachn selam yadrgln.
እኔስ ተመስገን ነው ጌታ እየሱስ አይነጥላዬን ሁሉ ፈውሶታል:ለትምህርቱ እናመሰግናለን።
በምን ነዉ የተ ፈወሽ እሀት እኔም ልፈወስበት ነገርኝ
@@Tilahunwasse በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምኜ በስሙ ተፈወስኩ!
አሜን!ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራንችን!እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን !!!
kale hiwet yasemaln wendeme telyelgn welete medhn 🙏🙏🙏🙏
መምህር ኤኔ የጨለማ ዘመኔ አበቃ ስል መልሶ ጨለማ ይወርሰኛል ግን በእውነቱ በአንድዬ ሀይል እኖራለው መምህር ክብር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
መምህር በፀሎት ያስቡኝ ቃለ ህይወት ያስማልን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
ችግሬን ነክተህ ነው ያስተማርከኝ እግዚያብሄር ይስጥህ በጣም ነው የሚያወራው አጋንት ነው ግን ብዙ ሰዎ ሊሸውዱ ይፈልጋል በእግዚያብሄር ስም አርገበግበዋለሁ አንላቀቅም በታምር እቺን ፍንጭ አለቅም ።
በዚህ መንፈስ እየተሰቃየሁ እግዚያብሔርን በማማረር ተጠምጄ ነበር ድክመቴን ስለነገርከኝ አመሠግንሀለሁ እራሴን ለማሻሻል ይጠቅመኛልና ይህን ክፉ መንፈስ ጌታ ያንሳልን
መምህር በዉነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ኣምላክ ኣሜን
Amen amen amen qalehiwet yesmeana dyaqon hawuna xega egziabhier amlak yabzalk
Ameeen Ameeen Ameeen qale hiwet yesmeana🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን እግዛብሄር ፀጋና ክብር ያብዛልህን
ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ።
Amen 🙏
ደስ ሚል ትምርት እኔ የቸገረኝ የዝሙት መፈስ ነው ፀልይልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን ዐልድ አማኑኤል በጸሎት አስቡኝ
ቃለህዪወት ያሠማልን መምህር አችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤😂
ከጥሩ ነገር ያርቀናል ልክነው በእኒ የደረሰው ነው የምታስተምረው ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወትን ያሰማልን ለሰው ክፉ አይደለሁም ሰው ይጠላኛል ውስጤን ነው የነካኸው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያቅርበንን መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውን ያብዛልንን በፀሎት አስቡኝ እውሉን ነገሬን አጨልሞብኛል ልሰግድ ስል ጉሉበቴን ልቤን ይይዘኛል ያፈካክመኛል
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚኣቢሄር ረጂም ዕድሜ ና ጢና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን እፍፍ በዚህ ፃም ልፍቴን ሁሉ ገደል እየከተተብኝነው በፀሎትህ አስበኝ መምህራችን
ኡፉፉፉፉ ከቱ ጾም ሆነብኝ😭😭😭😭😭አሰቃየኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚያብሄር ለንሰሐ ህይወት አብቅቶ ለስጋ ደሙ ያብቃን ከነመላ ቤተሰቤ ፀልዩልኝ እግዚያብሄር ስጋውን እበላ ዘንድ ደሙን እንድንጠጣ ቀኑን አውን እኳን ቢያደርግልኝ ደስ ይለኛል ግን ለምን እንደዘገየሁ አላውቅም የእግዚያብሄር ይሁን ይበለኝ ይቅር ይበለን እማምላክ በእንባዋ በፀሎቷ ታማልደን አንተንም ከነመላው ቤተሰብ ይጠብቅ ወንድሜ በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበት እግዚአብሔር ያብቃን
አሜን ያገሬን ነገር ሳስብ ያመኛል የምር እግዚያብህር ይሄንን ግፍ ያስቁምልን እጂ በጣም ከባድ ነወ ።
Amen amen amen
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው
ሁሉም እዉነት ነዉ መምህሬ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲያቆን ወንደሜ
ቀሲስ አባክህ አባቴ እኔ ጎስቃላ ባርያው አስከ ቤተሰቤ በስቃይ ላይ ነን :: አናም አባቴ አባክዎን በእናቴ ድንግል ማርያም :በቅዱሳን ምላአክት ቅ ሚካኤል :ቅ ሰማአታት :ቅ 🎉/ሃውርያት ቃልኪዳን እና በ ናዝሬቱ እየሱስ ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ ::ወ /ትንሣኤ :ገ /መስቀል : ገ / ፃድቅ :ወ /ማርያም :ወ /ሩፋኤል :ወ/አ ማኑአዑብግ 😮ቀሲስ
መምህር እንኳን ደህና መጣክ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር።
አባ፡በመፃፍ፡ስሜፀሎት፡ያድርጉልኝ፡የመፃፍስሜ፡ፀዳለማሪያም፡እባላለሁ፡አባእድሜናጤናይስጠወት።
እግዛብሔር ይመስገን መምሕሩችን ቃለሒወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
Thank you
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህን
Amen..amen..amen..kalehiwet..yasemaln
አሜንፀጋውንያብዛልንመምህር
ወንድማችን,ሁላችንም,በዚህ,ክፉ,እየተሰቃየንነው,እመቤቴ,ትርዳን,አሜን
እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን እናመሰግናለን
ውድማችን ሄኖክ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር እኔ አዲስ ተከታታይነኝ ግን በጣም ብዙ ጥቅም አገኜሁበት በፀሎት አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ walte maryam nanyi
የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ወንድማችን 🙏💒
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሆይ ቃለህይወት የሰማለን አገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን
Amen tegawen ybzleh
እውነት ነው መምህራችን ስራችን ማማረር ነው ከኔ ጭምር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
አውነትነው አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ውንድማ ችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen
ልክ ልኬን ነገርከኝ ፡ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፡ አሜን፡፡
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን።
ቃለህይወት ያሰማልን አረ በጣም ብዙ ተጎድተናል የድንግልጅ ልኡል እግዚአብሔር ስላለልን አለን የተመሰገነ ይሁን።
ወንድማችን ፈታሪ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ከአንተጋር ይሁን::🙏🙏🙏💒💒💒
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ በስደት ነው ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ኢየሱስ ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ እስቡን
እዉነት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
እግዝአብሄር ፀጋውን የብዛልህ መምህራችን ቃል ህወት የስማልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከኔ ይራቅ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ
እግዚአብሔር ሆይ ቸር ስላም እርግልን ሀገራችንን በቃብልንን እግዚአብሔር ሆይአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንንንን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን
ኣባታችን በረኮቶ ይድረሰን በፀሎቶ ያስዉን ቅድሰት ኣረሰሟጠብቅን
Thank you so much we learned a lot
Kalehiwot yasemalen memirachi segawen yabizalen❤❤❤
ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዳይቆን
መምራችን ቃልህወት ያሰማልን ፀጋ ከእድመ ጋር ይስጥልን
እንደ እኔ የተሸገረ የለዉ አይመስላኝም እግዚአብሔር ይሰማኛል እኔ ግን በተስፈ በመጠበቅ የቅተኛል ተስፋ የስቆረጠኛል ሞት ሞት ይለኛል አረ ስንቱን አለፍኩ 2014 እረሴን ለጥፈ ብየ ኪዳኒምህረት የመቀብሬን ቀን በስደት ጉዞ ቀየረችልኝ😢😢😢😢😢 ወደ ስደት መጥቼ ብዙ ፈተና ገጥሞኛል አንድ ቀን ፀሎት አልፀልም ብየ ዚም ብየ ወልኩ መተ ማርያም እናቴ ነፍቀሽኛል ብየ 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢ፀ
ዐሜን ዐሜን ዐሜን ቃልሒወት ይሰማልን
አሜን አሜን አሜን ፀጋወን ያቡዛልክ ፀሉዩልኘ የኔ ሂወት እንደዚህ ነው ያለሁት የገኘሁት ነገር እየአየሁ አጣወ አለሁ ከሆን በሆላ ነው የምነቃወ 😭😭😭በፀሎታችሁ አስቡኘ አመት እየሱስ ቡላችሁ
😢😢😢😢 አይዞሽ እኔም ነኝ
እግዚአብሔር ያስብሽ
Amennnnnnn qal hiwet yasemaln wendmie
Memeher kale hiwote yasemalen 😢ene eytesekayu new eseleyalww atebeke
Amen Amen Amen kaleyt ysmlen mamercn 💚💛❤🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን
Amen kale hiyiwet yasemalen
እኔ በዛ ክፉ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው ግን አንድ ቀን እመቤታችን ድንግል ማርያም እንደሚ ትግላግለኝ አዉቃለሁ እምነቴ ባንቹ ነዉ እማዬ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ይዞ አንደ ቀን እንደሚፈወስ አቃለሁ ምስክርም እሁናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መድሀኒት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በርቺ እልቴ
እኔም በስደት አየተሰቃየሁ ነው 😢😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
ይሄ ነዉ ያስቼገረኝ ቅዱስ ሚካኤል አተ እርዳኝ ጌታ ሆይ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አች ፍችልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን
እዉነት ነዉ እስከ ዛሬ ያሰቃየንን ያህል መቀጥቀጥ ማቃጠል ያስፈልጋል በስግደት በጸሎት በቅብዓ ቅዱስ ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ይሄ ነው ያስቸገሬኝ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እርዳኝ አይኔን ክፍት ከአንተ ካልሁነ በኔ አቅም ድካማ ነኝ 🙏🙏🙏
God is good he will help you
አሜን ለሁላችንም እግዚአብሄር ይችላል እርሱ ይገስፀው🙏✝️😭
አ
ተሰቃየዉ እባካቹ ፀልዪልኝ እድሜን በላዉ😭😭😭
እኔሜ😢😢
አይዞሽ 😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሠማልን እኔም በዚህ እርኩስ መንፈስ በስደት እየተሰቃየሁ ነዉ እህት ወንድሞቼስርጉተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayezoshe hehete eseleyleshalew😢 enem endezaw neghn
ቃል ህይወት የሰመዕልና ዲያቆን ሓውና እውነት የኔ ህይወት ነው በፅሎት አሰቡን ወለተ ኪዳን በሰደት ነወ ይለህ 😢😢😢😢
እኔየተቸገሩኩት በዘህ ነው እድሌን ሀሉ በላው. ፀልይልኝ
እኔሰ ብሆን ወንዶቹን ሁሉ እንዳባቴ ገዳይየሚያሳየኝ ይኸው አይነጥላ ነው።
@@ketzergaw2593 እኔም እዳንች እሂው እስከዛሪ አንድ ወንድ ቀርቢ እና ወደጀ አላውቅም ያለሁ አርብ ሀገር ነው
አዪዪዪዪ😭😭😭😭 አንየም በጣም ሃይለኛ የሆነ አይነጥላ አለኝ እድሌ ሰብሮ ከሰዉ ጋሪም ብዙ አልግባባም ቶሎ እናዳለሁ ከዛ ደሞ የቀረበኝ ቶሎ ብየ ምንም ሳያድሪጉኝ መጥላት በቃ ሰዉም አልወጣልኝም ማር በያጉረስዉ እጄ አመድ ነዉ 😭😭😭
ያንተን ትምህርት ስሰማ አይኔ ወልቆ ሊሂድ ነው ደም ይመስላል ፀልይ እልይ እባክህ ወለተ ሚካሂል ብለህ እባክህ
@@ዘይተፈትሐሕልሚ እኔምምምምም.😭😭😭አሁንስ.ምርርአለኝ.የምወደዉን.ልጁ.ያለምክንያት.አስጠልቶ.አለያየኝ.ከስዉ.አያግባባኝ.በሰደት.አሰቀየኝ.አልቅሸም.አይወጣልኝ.አለ.ኡፋፋፋፋ.😢😢😢ከኔ.የበረታችሁ.አስብኝ.በፆሎታችሁ😢😢
አሜን አሜን አሜን!!አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በውነቱ በመናፈስት ስራ የተዘበራረቅ ሕይወታችንን የምናስተካክልበት ድንቅ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንደእናንተ ያሉትን የሚያስተምሩን የሚያነቁን መምህራኖችን ያብዛልን ጠላት ይጨነቅ ግራ እነደሚያጋባን እሱንም እንደነቃንበት አውቆ ግራ ይግባው ይጭነቀው እኛንምየሰማነውን የተግባር እንድናደርግ ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ያበርታን አሜን
አሜን አሜን አሜን 😢
አሜን፫
እጀ ላይ ቁጭ ብሎ ሚታየኝ መንፈስ አለ ሰቀጠቅጠው ያፈጥብኛል ሊያሰፈራኝ ይሞክራል ጸልዬልኝ ወለተ ስላሴ, አምደ ብርሃን:ብላችሁ የመብርሃን የድግል ማርያም ልጆች🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይገስጽልህ / ሽ
ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነትዋ አቃጥላ ትጣልልሽ አይዞሽ እግዚአብሄር ከእኛ ጋራ ከሆነ ማን ይቃወመናል ።
እመብርሃን ታስብሽ ታስበን
Yea getan seam yamitera yedenal
እማምላክ ትርዳሽ በርቺ በደንብ ቀጥቅጭው ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ይህ ኩፉ መንፈስ አይን ላይ ተቀምጦ ጉዳት የምደርስ ተዋግተን እንድናሸንፍ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኔኤል ይረዳን አሜን ።
ፀሎቴን ዘመርኩ አሁን በመንፈሰዊ ህይወት እየጠነከርኩ ነው ግን ፈተናዬ አየልቅም ሰው ከመሬት ተነስቶ ጥምድ እኔ በሰው ምክንየት ሰውን ጠላው ብችኝናት ህይወት መርጭ ከሀጠገቤ ሰው የምበል የለም 😢አረ በዚህ ህይወት ልውጠ አስቡኝ በፀሎት ወለተ ሃና በማርያም ሁሉ ነገር ጨልሞብኛል
ጸጎዋን ይብዛልሕ እኔ የመጀመሪያ ነው የሚከታተል በጣም ይገርማል ቡዙ አስተማሪከ አመስግነዋል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይብዛልን አሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላካችን ላታችንን ተዋግተን ድል የምናድርግብትን ኃይል እና ጸጋውን ይስጠን 🙏
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትምህርትህሁሉ ወደፈጣሪያችን እንድንቀርብ ያደርጋሉ አተየምታስተምራቸውትትምህርት ሁሉ ስሰማ ሰይጣን በክርስቶስልጆች
ምንምማድረግእደማይችል አመንኩኝ ። ከኛእሚጠበቀው እምነትና ወደአምልኮ እግዚአብሔር መቅረብነው መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ አሜን ፫
ወንድሜ መምህር ሄኖክ አጥንት የሚያለመልም ነብስህን በሀሴት የሚሞላ ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን። የአስተማርከን ት/ም በኔ በት አለ እኔና ባለቤቴስ። በሀጢአታችን ብዛት ይሆናል በአጋንንት ምንሰቃይ። ደሞ ልጄ በጣም አሳዘነኝ። ልጀን የጀመረው ገና በአራት አመቱ ነው ከሙአላ ህፃናት የጀመረ አንደኛ ክፉል ከአስተማሪዎች ወይም ከተማሪዎች ጋር መጣላት ትምህርት አልገባው አለ አሁን አምስተኛ ክፉል ነው። ብቻውን ማንበብ አይችልም የሚይዘው መፅሀፉ የ5ኛ ክፉል ሳይሆን የ1ኛ ክፉል መሀፉ ነው የያዘው። እና በጣም ያፉራል አንድ ተማሪ ከተጣላው ተሎ መማታት ነው ሚወደው ሲሰድቡት መማታት እና ሁልጊዜ ሲደወልብኝ ልጅሽ እረበሼ ነው ሚሉኝ። በጣም ነው ሚናደድ ሲናደድ ብቻውን የምኝታ ክፉል ዘግቶ ነው ሚያለቅስ በጣመሰ ጨንቆኛል እግዚአብሔር ይድረስልኝ
እንደምን አደራቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹሁ ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ ወንድማችን ዲቆን ሂኖክ እንኳን በሰላም መጣልን በእውነት ከጨለማ ህይወት ወደ ብርሃን ህይወት የመልሰከኝ የተዋህዶ እንቁ ሺአመት ኑርልኝ በእውነት አንድ ቀን ከስደት መልስ እድሉን አግቸ የማመሰግነብ ቀን ናፈቀኝ ዛሬ ላይ ደሰተኛ ሁኔ እየኖሩኩ ነው ክብር ለመዳኒያለም አንተን የላከልኝ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አሜን ልዑል እግዚአብሔር ለክብር ያአብቃልን መምህሬ በእውነት ቃል ያአጥረኛል ሰለ አንተ መናገር ቃለ ህይወት ያአሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ለእኔ አይኔ ላይ ተቀመጦ ሁሉንም ነገር ዝግቶብኛል ክአስረውች ጋር አይስማማኘ ምን በስራ አለመስግን ቁሚ ስራ የለም እስራለሁ የትእንደምሄድ አላውቅምበለት ቀኑ ስማቱ ቅዶስ መርቆሮስ ይግልፅልኘ በጭንቅት እና በፍራቻ ነው እድሜን የጭርስው በፁሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ
Amen! Egziabher yemesgen! kal hiwot yasmaln!
አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አመሠግናለሁ
Amen, egziabher amlak xegaw yabzalh wendmachn, agerachn selam yadrgln.
እኔስ ተመስገን ነው ጌታ እየሱስ አይነጥላዬን ሁሉ ፈውሶታል:ለትምህርቱ እናመሰግናለን።
በምን ነዉ የተ ፈወሽ እሀት እኔም ልፈወስበት ነገርኝ
@@Tilahunwasse በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አምኜ በስሙ ተፈወስኩ!
አሜን!ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራንችን!እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን !!!
kale hiwet yasemaln wendeme telyelgn welete medhn 🙏🙏🙏🙏
መምህር ኤኔ የጨለማ ዘመኔ አበቃ ስል መልሶ ጨለማ ይወርሰኛል ግን በእውነቱ በአንድዬ ሀይል እኖራለው መምህር ክብር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
መምህር በፀሎት ያስቡኝ ቃለ ህይወት ያስማልን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
ችግሬን ነክተህ ነው ያስተማርከኝ እግዚያብሄር ይስጥህ በጣም ነው የሚያወራው አጋንት ነው ግን ብዙ ሰዎ ሊሸውዱ ይፈልጋል በእግዚያብሄር ስም አርገበግበዋለሁ አንላቀቅም በታምር እቺን ፍንጭ አለቅም ።
በዚህ መንፈስ እየተሰቃየሁ እግዚያብሔርን በማማረር ተጠምጄ ነበር ድክመቴን ስለነገርከኝ አመሠግንሀለሁ እራሴን ለማሻሻል ይጠቅመኛልና ይህን ክፉ መንፈስ ጌታ ያንሳልን
መምህር በዉነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ኣምላክ ኣሜን
Amen amen amen qalehiwet yesmeana dyaqon hawuna xega egziabhier amlak yabzalk
Ameeen Ameeen Ameeen qale hiwet yesmeana🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን እግዛብሄር ፀጋና ክብር ያብዛልህን
ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ።
Amen 🙏
ደስ ሚል ትምርት እኔ የቸገረኝ የዝሙት መፈስ ነው ፀልይልኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን ዐልድ አማኑኤል በጸሎት አስቡኝ
ቃለህዪወት ያሠማልን መምህር አችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤😂
ከጥሩ ነገር ያርቀናል ልክነው በእኒ የደረሰው ነው የምታስተምረው ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለህይወትን ያሰማልን ለሰው ክፉ አይደለሁም ሰው ይጠላኛል ውስጤን ነው የነካኸው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያቅርበንን መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውን ያብዛልንን በፀሎት አስቡኝ እውሉን ነገሬን አጨልሞብኛል ልሰግድ ስል ጉሉበቴን ልቤን ይይዘኛል ያፈካክመኛል
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚኣቢሄር ረጂም ዕድሜ ና ጢና ይስጥልን
እንኳን ደህና መጣህልን ውዱ መምህራችን እፍፍ በዚህ ፃም ልፍቴን ሁሉ ገደል እየከተተብኝነው በፀሎትህ አስበኝ መምህራችን
ኡፉፉፉፉ ከቱ ጾም ሆነብኝ😭😭😭😭😭አሰቃየኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚያብሄር ለንሰሐ ህይወት አብቅቶ ለስጋ ደሙ ያብቃን ከነመላ ቤተሰቤ ፀልዩልኝ እግዚያብሄር ስጋውን እበላ ዘንድ ደሙን እንድንጠጣ ቀኑን አውን እኳን ቢያደርግልኝ ደስ ይለኛል ግን ለምን እንደዘገየሁ አላውቅም የእግዚያብሄር ይሁን ይበለኝ ይቅር ይበለን እማምላክ በእንባዋ በፀሎቷ ታማልደን አንተንም ከነመላው ቤተሰብ ይጠብቅ ወንድሜ በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበት እግዚአብሔር ያብቃን
አሜን ያገሬን ነገር ሳስብ ያመኛል የምር እግዚያብህር ይሄንን ግፍ ያስቁምልን እጂ በጣም ከባድ ነወ ።
Amen amen amen
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ትምህርት ነው
ሁሉም እዉነት ነዉ መምህሬ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዲያቆን ወንደሜ
ቀሲስ አባክህ አባቴ እኔ ጎስቃላ ባርያው አስከ ቤተሰቤ በስቃይ ላይ ነን :: አናም አባቴ አባክዎን በእናቴ ድንግል ማርያም :በቅዱሳን ምላአክት ቅ ሚካኤል :ቅ ሰማአታት :ቅ 🎉/ሃውርያት ቃልኪዳን እና በ ናዝሬቱ እየሱስ ብለዉ በፀሎት ያስቡኝ ::ወ /ትንሣኤ :ገ /መስቀል : ገ / ፃድቅ :ወ /ማርያም :ወ /ሩፋኤል :ወ
/አ ማኑአዑብግ
😮
ቀሲስ
መምህር እንኳን ደህና መጣክ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር።
አባ፡በመፃፍ፡ስሜፀሎት፡ያድርጉልኝ፡የመፃፍስሜ፡ፀዳለማሪያም፡እባላለሁ፡አባእድሜናጤናይስጠወት።
እግዛብሔር ይመስገን መምሕሩችን ቃለሒወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
Thank you
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህን
Amen..amen..amen..kalehiwet..yasemaln
አሜንፀጋውንያብዛልንመምህር
ወንድማችን,ሁላችንም,በዚህ,ክፉ,እየተሰቃየንነው,እመቤቴ,ትርዳን,አሜን
እግዚአብሄር ከኛ ጋር ይሁን እናመሰግናለን
ውድማችን ሄኖክ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር እኔ አዲስ ተከታታይነኝ ግን በጣም ብዙ ጥቅም አገኜሁበት በፀሎት አስበኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ walte maryam nanyi
የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ወንድማችን 🙏💒
Amen 🙏
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሆይ ቃለህይወት የሰማለን አገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን ❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሊቀ መላእኽት ቅዱስ ሚካኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን
Amen tegawen ybzleh
እውነት ነው መምህራችን ስራችን ማማረር ነው ከኔ ጭምር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
አውነትነው አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ውንድማ ችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen
ልክ ልኬን ነገርከኝ ፡ ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ፡ አሜን፡፡
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን ወንድማችን።
ቃለህይወት ያሰማልን አረ በጣም ብዙ ተጎድተናል የድንግልጅ ልኡል እግዚአብሔር ስላለልን አለን የተመሰገነ ይሁን።
ወንድማችን ፈታሪ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ከአንተጋር ይሁን::🙏🙏🙏💒💒💒
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ በስደት ነው ያለሁት ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ኢየሱስ ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል እህት ወንድሞች በፀሎታችሁ እስቡን
እዉነት ነዉ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን
እግዝአብሄር ፀጋውን የብዛልህ መምህራችን ቃል ህወት የስማልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከኔ ይራቅ
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ
እግዚአብሔር ሆይ ቸር ስላም እርግልን ሀገራችንን በቃብልንን እግዚአብሔር ሆይ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንንንን