ሚስትህን ከተገናኘህ በኋላ መደሰቷን ሳታረጋግጥ ጥለሀት የምትተኛ ባል | ሲዋክ መኸር የምትሉ ሴቶች አስቡበት| በኳታር ስታዲየም ሀበሻዎች አልኮል መሸጥ ጀመሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ahmed_ali_ahmed

ความคิดเห็น • 157

  • @WolloCheffaaRoobit
    @WolloCheffaaRoobit ปีที่แล้ว +34

    ወላህ ኣልሃምዱሊላህ እኔና ሚስቴ ደስተኞችነን ኣስጨሪሳታለውኝ እስከመጨረሽው በደንብነው የማረጋግጥ እጠይቃታሎ ኣረጋግጣታሎ ❤✔❤✔❤✔❤✔❤✔❤✔☪️☪️☪️☪️☪️🖐

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +5

      ማሻአሏህ

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي ปีที่แล้ว +8

      ማሽ አላህ አላህ ያስደሳችሁ እኔ ቢጠይቀኝም መልስ አልሰጠውም እሱም አይጠይቀኝም የይህን ያህል እውቀት የለውም ወላሂ ያሳፍራል ግን ያለሁት በአርብ አገር አላህ ከልጀ ከባሌ ጋራ ያገናኘኝ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂ገፋ ነው

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 ปีที่แล้ว +8

      ኑሮ ወላሂ እኔ አፈርኩ ያሠላም እዳዘድቡኝ አደራ ግን በጣም ነው የማፈረው ገና ሳላገባ

    • @lubabaebrahim7164
      @lubabaebrahim7164 ปีที่แล้ว +2

      መሻአላ እልህ ይጨምርልህ በሀላል ማፈርየለም

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 ปีที่แล้ว +3

    ስማ ወድማችን ሽሮውንም ካቀረብክላትነው ሰርታ የምታቀርብልህ ያልሰጣሀትን ከየት አምጥታነው ቆጆምግብ የምታቀርበው የሰጣትን እጅ ያልሰጣትን አታቀርብም እሱ ጫቱን እያላመጠ እሶፍዳዋን ታያለች ለልጆቹም ለሶም ሳትበላ ለሱ ትጨነቃለች ይስጣት እሶም ጥሩ ምግብ ሰርታ ታቅርብላት ከዛበሀላ ካልሰራች እሶታቃለች እና በሶአትፍረድ መቸም የቤቶን ችግር የምታቅ እሶብቻናት አትፍረድ ይፈረድበሀል ይላል ያገሬሰው ሴት ብቻ አትውቀስ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +11

    የዛሬ ወንድሞች አላህ ካዘነላቸው ሲቀር እንኳን መኸር ሊሠጡ ሴቷ የለፋችበትን ይዞ ይጠፋሉ

  • @user-by3vw9xm9c
    @user-by3vw9xm9c ปีที่แล้ว +4

    አህመድየ መጀመሪያ1 ሚሥትህ በስረአት ትነቀብ 2 በሚዲያ አታውጣት በተረፈ በርታ ✅✅✅ አላህ ይምራን ጀሚአን በሱናበተውሂድ ያፅናን ያረብ መጨረሻችንንያሳምርልን

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ዮታረቀን በራህመቱ

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay ปีที่แล้ว +12

    ውዶችየ እባካችሁ 1k አስገቡኝ አላህ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @jemilagirmay
      @jemilagirmay ปีที่แล้ว

      @@tube-ve7ce eshi ney wudwa

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +4

    አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @ezedinezu4130
    @ezedinezu4130 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ቀልብ ይስጠን ማለት ነዉ ወድሜ

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 ปีที่แล้ว +9

    ነቃብ በኃይል ሎጋ ያአላህ አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @RahmaRahma-bp8ws
    @RahmaRahma-bp8ws ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅንያረብ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 ปีที่แล้ว +2

    ሡባሀን አሏህ ኔቃብ ለብሦ ሀይሎጋ እደውአሏህ የህዲና ጀሚከን

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይስቱር አላህ ይህዲና

  • @fafitsfnywa9259
    @fafitsfnywa9259 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሏሁአለሂወሰለም

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድማችን አህመድ አላህ ፈገግታህን ያብዛው

    • @bilalseid
      @bilalseid ปีที่แล้ว

      እንዲህ አትበለውአበዛውኮ አታሽቃብt

  • @fatimahfrdosa4395
    @fatimahfrdosa4395 ปีที่แล้ว +1

    አሳከኝ ማሸአላህ ውነትህንነው

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf ปีที่แล้ว

    በርታወድማችን

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ወላሂ ሳኡዲ ላይ በትቂቶች እኛንም እዳን ረዘቅ አዴረጉን

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    አስካሪ መጠጥ የምትሸጡ ሰዎች አላህ ያስተካክላቸው ካልሆነ ሞታቸውን ያፍጥነው ያረብ አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @rahama5324
    @rahama5324 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ እነተ ጥሩ አቅሩቡ ወዶችየ ለሙያው ተውሸም ቢሆን አላጣ

  • @samiramuhammed8453
    @samiramuhammed8453 ปีที่แล้ว

    በርታ ጥሩ ተዝኪራ አለበት

  • @zanatzanat2234
    @zanatzanat2234 ปีที่แล้ว +1

    ሠለላሁአለይሂወሠለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሠለላሁአለይሂወሠለም

  • @ahimednure3005
    @ahimednure3005 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም አህመድ አሊ አህመድ አህለን ። አይ ኡስታዝ በጣም ነው ያሳቁኝ እሷንም ጠይቃት አሏሉም በጣም የሳኩት ለማንኛውም ጀዛ ኩምሏህ ኡስታዝ ።ዲነል ኢስላም ግልጥልጥ ያለ ነው ህፃልጅ እኳን ይረደዋል ።

  • @rahama5324
    @rahama5324 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ያሰጋጁ ነገር ምን ጉድ ነው አንድ ሰውኮ አያቀምደ ታያ ከተከታዮቹ መሀል

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ሠትርኒ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 ปีที่แล้ว +2

    አኡዙቢላህ ግን የትሀር ናቸው ኒቃብ ለብሰውሚጩፍሩ

  • @mustofaaman3049
    @mustofaaman3049 ปีที่แล้ว

    Y Allah man yaynaat haymant new

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ የኔባል መኸር ወርቅ አርጌነበርኒካየታሠረዉ አሁን በልብስ መኸር እምታረግልኝ አግኝቻለሁ ብሎኒካዉን አፍረሰ ቱ እኔምዴስስአለኝ ምድረኮተትብየ እኳንበመፉቂያ በቀላልአላረግም መኸር ሀቃችንአዴልዴ

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +1

      የመኸሩን ወርቅ ሰጠሽ አልሰጠሽም?

    • @zeynebaahmed2367
      @zeynebaahmed2367 ปีที่แล้ว

      እሱ ሀገር ስለሆነ እኔም ስሄድነበር ወርቅያልኩት አብረንአልሆንም አልገዛልኝም ለወዴፊቱ ጨነቀዉመሠል የቀነሠ ፍለገ እርካሽ 😂😂😂

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว

      @@zeynebaahmed2367 ኒካህ አላሰራችሁም ነበር ማለት ነው? ካሰራቹህ እኮ ግዴታው ነው መኸር መስጠት

    • @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ
      @ዜድነኝኡኸትዩሱፍ ปีที่แล้ว

      @@zeynebaahmed2367 እየሄድክ በይው 😂😂

    • @zeynebaahmed2367
      @zeynebaahmed2367 ปีที่แล้ว

      @@AhmedAliAhmed1 ታስሯነበር ጥሎሽ ትንሽሱጥቶ የመኸር ስሄድነበርጅ ይቻላልኮ ኒካህ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

    አላህ ይህድሁም ኒቃብ ለብሰው ሀይሎጋ የጋለብ ሁላ የተከበርውን ኒቃብ ለብሰው ያላግጣሉ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

    በዚህ ዘበን እራሳቸው ደግሰው ወጭ ችለው ያገባሉ እባካችሁ ወዶችን አታበላሹ

  • @heyatseid7743
    @heyatseid7743 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ ስለሽርክምንነትእወቅ ሲቀጥል ነሽዳ ሽርክአይደለም ነብዩንማወደስበሸሪአችንየተፈቀደነው

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +1

      እሺ እህቴ… ስለሽርክ ምንነት ንገሪኝ ልማር…

    • @laylamosa5306
      @laylamosa5306 ปีที่แล้ว

      @@AhmedAliAhmed1 ሳህ

    • @user-xf5ps8th1x
      @user-xf5ps8th1x ปีที่แล้ว

      ቶባ ቶብቲለላህ😂

  • @ameuyoutube9715
    @ameuyoutube9715 ปีที่แล้ว +5

    እኔ እኮ ዝም ብየ ኮሜት ልፃፍ ብየ ነው እጂ አማረኛ አልሰማም እሺ እደዛ ነው

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃሃ ከዛስ

    • @fafitsfnywa9259
      @fafitsfnywa9259 ปีที่แล้ว +4

      ክክክክ ታዳእንዴ ት አማረኛ ትፅፊያለሽ

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 ปีที่แล้ว +2

      @@fafitsfnywa9259 🤣🤣🤣🤣😂😂

    • @Medi-vn1kw
      @Medi-vn1kw ปีที่แล้ว

      ክክክክ ክክክክክ

    • @zed-ot6nt
      @zed-ot6nt ปีที่แล้ว

      ክክክክ እና የፆፍሽው ሱማሌኛ ነው ክክክክክ

  • @halimashafi153
    @halimashafi153 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ኒካ የምያወራ ተመቸኝ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላህ ምንኛ ነዉ የሚሠግዱት

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ ปีที่แล้ว +3

    ደግሞ የዛሬ ኔካ መህረ እኮን ሌስጡ ይዘው ነው ያለንን ሙልጭ አድረገው የስራነውን ገፈውን እሜሄዱት 😥

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

      ለምን ትሰጣላችሁ እናተ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 ปีที่แล้ว

    Berta vidiow arif koyta neber

  • @user-xk5qq4zs4f
    @user-xk5qq4zs4f ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @ኡሚመርወንብንትመሀመድ
    @ኡሚመርወንብንትመሀመድ ปีที่แล้ว +1

    በቀንቀው ነውእንዴ ሚየሠገደው ክክ

  • @ماريحبشه
    @ماريحبشه ปีที่แล้ว +3

    ፈትህለወለጋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
    @تلاواتالقرانالكريم-ف3ف ปีที่แล้ว +1

    ይፍቅሻል የሚለውን ሙሉውን ፈለኩት

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥዬቄ ነዉ ክክክክክ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    ውይ አቡ መሱዲ 🙆😃😃😃

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 ปีที่แล้ว

    አህሙ አላህን ፈርተን የምንለብሠውን ያሠድቡናል አረጓዴ ማሥቲካ አኝከው ይሆናልከከ

  • @subads9191
    @subads9191 ปีที่แล้ว

    አለህ ሂደያ ይስጠን ኢለሂ

  • @user-mb5yx4ub7x
    @user-mb5yx4ub7x ปีที่แล้ว +1

    አህሜ አህሜ… በቀልድ ብዙ ቁም ነገር ታሲዘናለህ… አዎ በኢስላም በግልፅ መታወቅ ያለባቸውን ማወቅ ግድ ነው…

  • @qamuti1
    @qamuti1 ปีที่แล้ว

    አሰለሙሌኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ አህለን አህማዶ የዘሬዉ ደሞ ቅመም ጫምራህበታል መኛ ነዉ

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว

    የሚሰግዱት ሰወች አያስቁም እንደውም ያስለቅሳሉ ለምን ነው የምስቅ

  • @تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
    @تلاواتالقرانالكريم-ف3ف ปีที่แล้ว

    Seadis?

  • @kubraa1038
    @kubraa1038 ปีที่แล้ว +1

    ☝️☝️☝️😭😭😭😭

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቱክቶክ የለኚም እየለቀምክ በዝህ አጣልኚኚኚኚኚክክክክ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 ปีที่แล้ว +8

    አህመድ፦አሊ አህመድ ወንድም አለሜ የትጠፋክ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 😃😃😃😃የዛሬ ይለያል 😃😃😃ይፍቅሻል አለ#ሀየ ሀየ😂😂😂

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ปีที่แล้ว +3

    ኒቃብ በሀይሎጋ 😂😂😂😂😂😂አይ በየት እንለፍ

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w ปีที่แล้ว +1

    ለምን ሚሥትህ የለይም

  • @Ajaeba521
    @Ajaeba521 ปีที่แล้ว

    በል በል ሀዬ የሚለውን ስም መልስልኝ በጣም የምወደው የልጄ ስም ነው

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ ምድነዉ የሚለዉ እደ በቆቆዉ እኮነዉ የሚያነበዉ ማን አዘዘዉ

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 ปีที่แล้ว +1

    ሥላላሁ አለይሂ ወሠለም አለሀቢቢና ሙሀመድ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    ክክክ በቋንቋው ነው መሠለኝ ኧረ ወይኔ

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 ปีที่แล้ว +2

    🙈🙈🙈 አረ አፍረለዉ ሆሆሆ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 ปีที่แล้ว

    የመህሩነገርተመቸኝ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว

    እኔ ሰተት ብየ ነው እምገባው የምን መገፍለጥ ዊነው ትዳሩ ነው

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

    ሀየ ሀየ እምታስቀኝ ሳቅህ እና ሀርካትህ. ክክክክክ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    _ስልኬን የሚግዛኝ አለ ውይ ? ልደግብት እንጂ🙆🤔_

    • @bahria1927
      @bahria1927 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃሃ እውቀት ነው ተማሪ ለወደፊት

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክሽ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ปีที่แล้ว +3

    ውነት አኡዝቢላህ 😂😂😂😂😂😂የዋህ የኒካ ቀን 😂😂😂😂😂😂

  • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
    @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ እኔ በሰዋክነው የታስርኩትኒካ kkkkkkk

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  ปีที่แล้ว +1

      ሃሃሃ ማሻአሏህ አሏህ ትዳርሽን በረካ ያለው ያድርግልሽ እህታችን።

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ ปีที่แล้ว

      @@AhmedAliAhmed1 አሚን ያርብ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z ปีที่แล้ว

      ኦረ መቀደደ ውሸት

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 ปีที่แล้ว

      እእእ

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ ปีที่แล้ว +2

      @@user-od6kz2rq6z ባች እይታ ውሸትልመስልሽ ይችላል ኔይ ስለኔማውቅተፈለግሽ እኔግን አላህ ጋር እወነት ተብሎይጣፈልኛል ምክነያቱም እወነቴንስለሆነ ባች አልፈርድም ግዜው እወነት እናውሸቱን ለመለየት ተቸግረናል ።እና ነይ እንተዋውቅ ተዋሸሁ በአህመድ ሜዳ ታቀርቢኛለሽ

  • @aminahananyotob
    @aminahananyotob ปีที่แล้ว

    ስስማለት ቀጭነው

  • @amoyyyesuf8919
    @amoyyyesuf8919 ปีที่แล้ว +9

    ጉድ በል… ወንዶች ጉዳቹህ ፈላ!

  • @fathima7269
    @fathima7269 ปีที่แล้ว +2

    ንገራትማ አቦ ሴትአስዳቢ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل ปีที่แล้ว

    ወይ ጉዱ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    መኸር በመፋቂያ ክክክ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 ปีที่แล้ว

      ግን አልገባኝም ምነዉ በመፋቂያ

  • @user-wk8oi9id5h
    @user-wk8oi9id5h ปีที่แล้ว

    ግጥም ነው መሰለኝ ሰላት የቆመው
    ታያ ቁርአን ሌላትርጉም አለው ወይ?
    ክክክክ በሳቅ ነው

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    ሙነሽዶችእኮ በዲን ስም የሚነግዱ አስመሣዮች ናቸው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 ปีที่แล้ว +2

    ሙሎው ዮቲብ ለይ አለኮ 🤔

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s ปีที่แล้ว

    አተ ደሞ የዞርብህ እሚቀራው አስለን ቁርአን አይደለም በቆቆው ነው እሚያወራው

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 ปีที่แล้ว +2

    ነሺዳ ባዮች አላህ ህደያ ይስጣችሁ

  • @user-qy5nc5wf6h
    @user-qy5nc5wf6h ปีที่แล้ว

    አሊፍ ቲዩብ ላይ ታገኘዋለህ ዳእዋውን

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 ปีที่แล้ว +1

    አተሥ ወድ አደለህደ ወድሜ ተብለሀል ትላለህሣ ክክክክክክክክ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube ปีที่แล้ว

    እስኪ ደምረኝ ወድሜ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว

    ሌላም አለ ክክክ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ปีที่แล้ว

    አሇን ላይ ወላሂ ሳውድዲዋች በጣም
    ጠልተውናል በደዚክ አይነት ቆሻሾች

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 ปีที่แล้ว

    ሀዬ ሀዬ ጋዜጠኛ አህምዬው 🤣🤣🤣🤣 እረ በለው ሀይ ሎጋ እህምነው ገና 🙈👊

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ ปีที่แล้ว +1

    አህለን አህለን ሀየ ሀየ እዴትናችሁ አቦ ውዷ እዴትነች ይፍቅሽ ይፍቅሽና 😂😂😂😂

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😃😃😃😃😜😜😜የሚጮህው ሲያሰጠላ ስሚት ያሳጣህ😂

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 ปีที่แล้ว

    አረ በጭራሽ አረቢ አደለም ቢስሚላ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 ปีที่แล้ว

    😂😂😂የአሰገጁስ ነገር ሞን እየለቀነወ ግን 🤣

  • @ሠኒያቲዩብ
    @ሠኒያቲዩብ ปีที่แล้ว

    ማሣመን ትችላላችሁ እኮ

  • @user-hc3hu4fe7c
    @user-hc3hu4fe7c ปีที่แล้ว

    ሆዳም በሆዳቹሁ እማ ቀልድ አታቁም

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +1

    ፈሳድ ለማሰብ ፋፋት የሚትለፉ ሀበሾች አላህ ያጥፋችሁ አንድ የቀረችን ሀበሻ ያልተነሣባት ሀገር ኳተር ነበረች አይ ሀበሻ የኳተር ህግ እንዴ ሌሎቹ ሀገር አደለም ዋላችሁ አላህ ካጋለጣችሁ

  • @hawwamohammed643
    @hawwamohammed643 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀 shirowa

    • @semira6773
      @semira6773 ปีที่แล้ว

      ክክክሙያውለየትያለነው

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣ሳይበዛባለሶስትመኝታአረአድምክላስቸግሯታል።ባይገባስየዘመኑወዶችከሴትጅእራሳቸውንመቻልአቅቷቸዋልየራሣቸውጉዳይ

  • @habibamohamed2661
    @habibamohamed2661 ปีที่แล้ว

    Kkkkk

  • @hhabiba7128
    @hhabiba7128 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkk

  • @user-yz2zd5tn7u
    @user-yz2zd5tn7u ปีที่แล้ว

    ሙሹሮቹ🤔😁😁

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว +1

    እረ እንጀራው ላይ ወጥ ነው ወይስ ቅዘን😂😂😂 የሶላቱ ነገርስ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 ปีที่แล้ว +2

      ቅ ሚለውነገር በጣም ይደብራል ክክክክክ

    • @user-zh9wg6ww7s
      @user-zh9wg6ww7s ปีที่แล้ว +1

      ወለሂ ከሁልም የንቺነው የሰቃጥ ቅዘንነወይ ጉድ kkkkkk

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍