ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሽንብራ ቶፉን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት* 2 ኩባያ ሽንብራ* 1 የሻይ ማንኪያ ጨው* 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃየሽንብራ ቶፉን ጥብስ ለማዘጋጀት * ያዘጋጀሁትን ቶፉ * ሽንኩርት* አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል* 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ* ቲማቲም* ዘይት* ቃሪያ* ቁንዶ በርበሬ* ጨው* የመጥበሻ ቅጠልየምስርክክ ቶፉ አዘገጃጀት th-cam.com/video/f1xbrmRSbJw/w-d-xo.htmlበቶፉ ምስርክክ የቶፉ ለቁርስ ቆንጆ ጥብስ th-cam.com/video/DQIVugGYMmc/w-d-xo.html
❤❤❤
ለየት ያለ እውቀት ነው 🎉❤❤❤❤
እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ
በጣም ጥሩ ነው
የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እኔ የሶይ ቢኑ ቶፉ ነው የሞከርኩት ይሄ ቺክ ቢን ነው በርቺ የኔ ውድ ጥሩ ነው 💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💛👌👌👌🌻🌻🌻🌻❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹👌👌👌
ከልብ አመሰግናለ የሽንብራውን ሰርተሽ ሞክሪው አሪፍ ነው ትወጂዋለሽ ውዴ!
ኢትዮዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍🏽❤️
❤️🙏🏻
ዋውውውው ቤጣም ኔው የሚያምሬው ቤርቺ
🙏🏻❤️
እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለው
እጅሽ ይባረክ
Mokriw wedjewalhu selasayshn enamesgnaln
በጣም ጥሩ ነገርነው አመሰግናለሁ ግን በሽምብራ ዱቄት መስራት አይቻልም ሞክረሽው ከሆነ ብትነግሪኝ
ንፁ ሽንብራ ያልተቀመመ ወይም ሌላ ያልተቀላቀለበትን መጠቀም ትችያለሽ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
❤❤❤❤
😋
የሽንብራ ቶፉን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት
* 2 ኩባያ ሽንብራ
* 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
* 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ
የሽንብራ ቶፉን ጥብስ ለማዘጋጀት
* ያዘጋጀሁትን ቶፉ
* ሽንኩርት
* አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል
* 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
* ቲማቲም
* ዘይት
* ቃሪያ
* ቁንዶ በርበሬ
* ጨው
* የመጥበሻ ቅጠል
የምስርክክ ቶፉ አዘገጃጀት th-cam.com/video/f1xbrmRSbJw/w-d-xo.html
በቶፉ ምስርክክ የቶፉ ለቁርስ ቆንጆ ጥብስ th-cam.com/video/DQIVugGYMmc/w-d-xo.html