ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከጅምሩ ሳይሆን ከጭርሱ ሲያምር ነው እና አላህ ያሳምርልን😢🎉❤
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው በተለይ የትምህርት ቤት ትዝታ የሃላ ትዝታ ባይኖር ቢሆን የመዳም ስራ አይስራም ነበር 😂😂😂 ከባለፈው ትዝታ ጋር ነው የምኖረው በተለይ የክፍል እረባሽ እየተባልኩኝ ሳልገረፍ ስልደባደብ እቤቴ አልመለስም ነበር ወይ ትዝታ 💔💔💔💔💔 አሁን ግን ብቸኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ماشاءالله
ሱበሀና አላህ ሰፈሬውስጥ ብዙ ትዝታዎች አላት ይገርማል
አይ ትዝታ ወላሂ በጣም ረባሽ ተማሪ ነበርኪደሞ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ
ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ትዝታ ❤የአላህ
ريزقة محمد معاكي تكون القصا احلا واجمل جزاكي الله خير❤
_ሱብሀን አላህ ሲያሰነጥሱ ሰትል አላሰነጠሰኝም አልሃምዱሊላህ_
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራን ያረቢ
ማሻአላህ የት/ ቤት ታሪክ የኔታሪክ ጋር ዘሤም ነው
ወላሂ ብዙነገርነውየተማርኩበት ይህን ታሪክ 😢😢😢
Reziqaye leallah biye wadishalew berchi yenebiyat tariknm amichiln bezi bemiyamr dimsishi
እህቴወላሂ በጣምኑ ይህንንታሪክየወደኩት😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ግን ማነዉ እንደኔ በየከቲት 30 የሳቀው😅 ምርጥ መልስ ነበር 😅
የትምህርት ቤት ሂወት ሲነሳ ወላሂ ኒጃ ብቻ ትንሽ ጊዜ ቢሆንም ከምወዳቸዉ ጉዋደኞቼጋ ሰላሳለፍኩ በሰብኩት ቁጥር ሁ በሀሳብርቄ እጉዋዛለሁ😢ያልተኖረ ልጅነት🥺🥺🥺🥺
ይህን ታሪክ የሰማሁት ይመሥለኛል ግን ከረምረም አለ መሰል የት/ት ቤት ትዝታ ብቻ ብዙ ትዝታ አለ ተወርቶ የማያልቅ ትዝ ሲለኝ ከጉዋደኞቸ ጋር ማንም ከኛ በፊት አይወጣም ነበር
እኔም ግን አዳዲ ቀየር አድርገውታል እጂ
😭😭
ጽሁፋችሁን እከታተላለሁ።አንዳንዴ የልጆች ይመስላል።በነገራችን ላይ የራሳችሁን ሃይማኖት መካብና የሌላውን ማንቋሽሽትክክል አይደለም ሃይማኖትን ማስተማር በፍቅር እንጂ በግዳጅ አይደለም።በኦርቶዶክስነቴ እኮራለሁ።የእህት ወንድሞቼንም ሃይማኖት እስልምናንም አከብራለሁ።ፀሃፊው ወይም ፀሃፊዋ በሚድያ ለምታቀርቡ ፅሁፍ ትንሽ ብትጠነቀቁ ብዙ አድማጭ ታገኛላችሁ።እኔም አንድዋ ተከታያችሁ ነኝ።አመሰግናለሁ።🙏
ከዚህ ታሪክ ሃይማኖትን የማንቋሸሽ አይነት ነገር አይታይበትም ልብብለን ካየነዉ እንዳዉም መጥፎ ነገር በሁለቱም ሀይማኖት እንደማይፈቀድ እና በሃይማኖት የማይመስለንን ማለትም ለሚያመልኩት ፈጣሪ ሳይታመኑ ፍቅር ምናምን በሚል ተልካሻ ምክንያት ፈጣሪያችንን ክደን ከሌላ እምነት ተከታይጋ ትዳር መመስረት ደስታ እንደማይሰጥ ያስተምራል ፈጣሪን ክዶ ፍጡን ማሳደድ መጨረሻችን ያማረ አይሆንም እናም ለሰዉ ለጥቅማጥቅም ብለን ያለማንበትን ነገር ባናደርግ የሚል መልእክት አለዉ እናም ዉዷ ቅር እንዳይልሽ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hii❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢😢
ዉይ ልጅነቴ 9አቋርጨ የማዳም ስራ😢😢😢😢😢😢ያልቶነረ ልጅነት ብቻ አልሀምዱሊላህ ትዝታብቻ
አብሽሪ እኔም እደአች ነዉ የሆኩት
Ye mecherashaw akababi yene tmrt bet new yastawesegn Everest yebalal ena be tenesh tamariwoch mekneyat ye tmrt betu anagagari yehonal
እውነተኛ ነው ግን?
❤❤
❤❤❤
ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ከጅምሩ ሳይሆን ከጭርሱ ሲያምር ነው እና አላህ ያሳምርልን😢🎉❤
በጣም ደስ የሚል ታርክ ነው በተለይ የትምህርት ቤት ትዝታ የሃላ ትዝታ ባይኖር ቢሆን የመዳም ስራ አይስራም ነበር 😂😂😂 ከባለፈው ትዝታ ጋር ነው የምኖረው በተለይ የክፍል እረባሽ እየተባልኩኝ ሳልገረፍ ስልደባደብ እቤቴ አልመለስም ነበር ወይ ትዝታ 💔💔💔💔💔 አሁን ግን ብቸኛ ብቻ አልሀምዱሊላህ
ماشاءالله
ሱበሀና አላህ ሰፈሬውስጥ ብዙ ትዝታዎች አላት ይገርማል
አይ ትዝታ ወላሂ በጣም ረባሽ ተማሪ ነበርኪደሞ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ
ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ትዝታ ❤የአላህ
ريزقة محمد معاكي تكون القصا احلا واجمل جزاكي الله خير❤
_ሱብሀን አላህ ሲያሰነጥሱ ሰትል አላሰነጠሰኝም አልሃምዱሊላህ_
አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይመራን ያረቢ
ማሻአላህ የት/ ቤት ታሪክ የኔታሪክ ጋር ዘሤም ነው
ወላሂ ብዙነገርነውየተማርኩበት ይህን ታሪክ 😢😢😢
Reziqaye leallah biye wadishalew berchi yenebiyat tariknm amichiln bezi bemiyamr dimsishi
እህቴወላሂ በጣምኑ ይህንንታሪክየወደኩት😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
ግን ማነዉ እንደኔ በየከቲት 30 የሳቀው😅 ምርጥ መልስ ነበር 😅
የትምህርት ቤት ሂወት ሲነሳ ወላሂ ኒጃ ብቻ ትንሽ ጊዜ ቢሆንም ከምወዳቸዉ ጉዋደኞቼጋ ሰላሳለፍኩ በሰብኩት ቁጥር ሁ በሀሳብርቄ እጉዋዛለሁ😢ያልተኖረ ልጅነት🥺🥺🥺🥺
ይህን ታሪክ የሰማሁት ይመሥለኛል ግን ከረምረም አለ መሰል
የት/ት ቤት ትዝታ ብቻ ብዙ ትዝታ አለ ተወርቶ የማያልቅ
ትዝ ሲለኝ ከጉዋደኞቸ ጋር ማንም ከኛ በፊት አይወጣም ነበር
እኔም ግን አዳዲ ቀየር አድርገውታል እጂ
😭😭
ጽሁፋችሁን እከታተላለሁ።
አንዳንዴ የልጆች
ይመስላል።
በነገራችን ላይ የራሳችሁን ሃይማኖት መካብና የሌላውን ማንቋሽሽ
ትክክል አይደለም ሃይማኖትን ማስተማር በፍቅር እንጂ በግዳጅ አይደለም።
በኦርቶዶክስነቴ እኮራለሁ።
የእህት ወንድሞቼንም ሃይማኖት እስልምናንም አከብራለሁ።
ፀሃፊው ወይም ፀሃፊዋ በሚድያ ለምታቀርቡ ፅሁፍ ትንሽ ብትጠነቀቁ ብዙ አድማጭ
ታገኛላችሁ።
እኔም አንድዋ ተከታያችሁ ነኝ።
አመሰግናለሁ።🙏