ከታላቁ ያሬዳዊ ሊቅ ርእሰ ማእምራን መሪጌታ ብርሃኑ ውድነህ ጋራ (ክፍል 2)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @misterut5122
    @misterut5122 4 ปีที่แล้ว +9

    አደባባዮች እጅግ እናመሰግናለን የዚህ ዘመን ትውልድ እንደነዚህ ያሉ በጽናት የተሞሉ አባቶችን ማወቅ አለበት አባቶቻችን እንዴት አስገራሚ እውቀትና ጽናት እንደነበራቸው ስንመለከት ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ትውልድ ነው ያበቀለችው ያስብላል ወይ የራሳችንን አልያዝን ወይ ሳይንሱን ተራቀንበት በቴክኖሎጂው እንኳን አልገፋን የባዕዳን አሳብ ማራገፊያ ሆነን ከሁለት ያጣ ሞራል አልባ ትውልድ ሆነን በረሃብና በዘረኝነት በጦርነት እንተላለቃለን እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ማንነታችን ይመልሰን ከዚህ በሗላ እንደነዚህ ያሉ ሊቃውንትን ማግኘት እጅግ ከባድ ነው ስለዚህ እውቀታቸውን ማስቀረት ይገባል
    መልአከ ኤዶም ኤፍሬም ይበርቱ በጣም ግሩም አድርገው ነው አቀራረቡን የቻሉበት አደራ እንዳይቋረጥ በተከታታይ ይጨርሱ እኔ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው እንደነዚህ ያሉሊቃውንትንም እየፈለጋችሁ አቅርቡልን ታላቁ አባት ፀባቴም እጅግ አስደናቂ እውቀት ያላቸው አባት ናቸው የሚስማሙ አባቶችን ነው አብራችሁ ያቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን አደባባዮች
    በርቱልን ::

  • @fikriezerihun3688
    @fikriezerihun3688 4 ปีที่แล้ว

    ይፍቱኝ አባታችን

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 4 ปีที่แล้ว +4

    አደባባዮች እውነት የበለጠ ነገር እንጠብቃለን እግዛብሔር ይስጥልን ።ለአባቶቻችንም ፀጋውን ያብዛልን

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 4 ปีที่แล้ว +6

    አደባባይ ሚድያዎች እግዚአብሔር ይስጥልን እንደነዚህ አይነት አባቶች እያቀረባችሁ እምታስደስቱን በርቱልን!!አባቶቻችን እናንተ ለእኛ ቅርሶቻችን ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን።!!!!

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ

  • @sintayehuabebe3528
    @sintayehuabebe3528 4 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አባቶቼ በረክታችሁ ይደርብን!!!!

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታች እድሜ ያስርዝምልን

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 4 ปีที่แล้ว

    ጨዋታ እና ታሪክ አዋቂዉ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ::

  • @girmawol
    @girmawol 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡ በጣም እናመሰግናለን። ረጅም ዕድሜ ለአባቶቻችን።

  • @የብስራትነሽ
    @የብስራትነሽ 4 ปีที่แล้ว +3

    አደባባዮች እንደዚህ ያሉ ቤተመፃህፍት የሆኑ አባቶችን እያቀረባችሁ ስለቤተክርስቲያን አችን እንድናዉቅ እንድንማራ ስለረዳችሁን ከአግዚአብሔር ይስጥልነ አባታችን አድሜ ይስጥልን::

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 4 ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱን አባታችን

    • @zelekemulugeta2531
      @zelekemulugeta2531 4 ปีที่แล้ว +1

      አባቶቼ እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ይህንን ቀን ለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባውና ጠቢባኑን ወደ አደባባይ እንዲታወቁ እና ቤተክርስቲያናችን ተዝቆ የማያልቅ ህልቆ መሳፍርት የሆነውን ቤታችንን እንድንገነዘበው በአባቶቻችን ዕውቀት እንድንኮራ ስላደረጋችሁን ክብር ምስጋና ይድረሳችሁ። እጅግ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ተቆጥሮ የማያልቅ ዕውቀት በመሆኑ ያስደንቀኛል ያኮራኛል።

  • @eyosyask.8904
    @eyosyask.8904 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ነው. እባካችሁ አፈ ሊቅ ሞገስ ስዩም ብትጋብዝዋቸው በጣም ደስ ይላል!!

  • @Fzegeye
    @Fzegeye 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ሥራ ነው። ደስሽ የሚል ታሪክ

  • @eliabmekonnen3466
    @eliabmekonnen3466 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ትምህርትና ውይይት አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ቅዱስ አማኑኤል ያድልልን። በዚህ በውጪ አለም የተለያዬ የቤተክርስቲያን መጽአፍቶች ለሽያጭ ቀርበው አይቻለው ለምሳሌ አባቶቻችን ካነሱት እንደ ልፋፈ ጽድቅ ። ፤መንገደ ሰማይ በ eBay ቀርበው እየተሸጠ አይቻለው

  • @kidanemfamily3159
    @kidanemfamily3159 4 ปีที่แล้ว

    The thirst and resilience of these fathers for knowledge that God has revealed to the fathers before them is incredible. They didn't get it from one teacher (professor), they have to seek it from many of them throughout the years.
    Even though their life journey had a lot of up and downs, it was always satisfying to be with God , and always seeking God. This is a life worth living.

  • @haymanotgetachew6906
    @haymanotgetachew6906 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። አንድ መፅሐፍ እና 8 CD ነበራቸው እንደው በዩቲዩብ የምናገኝበት መንገድ ቢኖር ደስ ይለኛል።

  • @negussietimikate6853
    @negussietimikate6853 2 ปีที่แล้ว

    እኝህን ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሊቅ አባት እንዴት አድርጌ አንደማመሰግናቸዉ አላዉቅም. እሳቸዉ እራሳቸዉ ያሬድ ናቸዉ . ታላቅ ሊቅ ብቻ አይደሉም . እጀግ ሲበዛ ደግ ናቸዉ . እንደሌሎቹ የቤተክርስቲያን ሊቃዉንት ኩራት የለም . እንዴት እንደዚህ አድርጎ ፈጣሪያችን እንደፈጠራቸዉ አላዉቅም . እንዴት አድርጌ እንዳከበርኳቸዉ ለመናገር ቃላትም የለኝም . ድሮ በዝና ነበር የማውቃቸዉ . አሁን አንድ ጊዜ ወደ ዋሽንግተን መጥተዉ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አገኘሁዋቸዉ . ከዛን ግዜ ጀምሮ እኚህን ሊቅ አባቴን በስልክ እየደወልኩ . ቡራኬአቸዉን እቀበላለሁ .የሕይወታቸዉ ታሪክ መጽሐፍ አንድ ኮፒ ሰጥተዉኝ እየተደሰትኩ እያነበብኩት ነዉ . ሰዉ አክባሪ ዉድ አባቴ ያደረጉልኝነ የያሬድ የዜማ ትምሕር እርዳታ ይሄ ነዉ ብዬ መግለጽ ቃላቲም የለኝም . እንዳዉ በአጠቃላይ ቸሩ መድኃኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ.ከእመቤታችን ረድኤትና በረከት ይድረሳቸዉ .እግዚአብሔር ቤተሰባቸዉን ይጠብቅ . ቡራኬአቸዉ ይድረሰኝ . ዓሜን ።

  • @yodittameru6981
    @yodittameru6981 4 ปีที่แล้ว

    በቅዱሳን አምላክ እንዴት ደስስስስ ይላሉ በእውነት ምንም ሳልጠግባቸው ነው ያለቀው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ጥረው ለፍተው ባለእውቀት እንደሆኑ ያስገርማል

  • @ttriplea-o6u
    @ttriplea-o6u ปีที่แล้ว

    መሪጌታ ብርሀኑ ውድነህ የሚኖሩበትን የሚጠቁመኝ??? በቅድሚያ🙏🙏🙏

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 ปีที่แล้ว

    ማርና ወተት የሆኑ ምሁር ከሰጩ አሰጩ ይባላልና እኒህን ቤተ ክርስቲያን የደበቀቻቸውን ምሁር ስላቀረባችሁልን ሁላችሁንም እናመሠግናለን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 ปีที่แล้ว

    "ያልፈጠፈጡት እንቁላል ጫጩት አይሆንም " አሁን ምን ነበረበት ያን ብሩህና ሕፃን ልጅ ደስ ብሏቸው ተቀብለው ተቀድቶ የማያልቀውን ቅኔ ቢዘከሯቸው አየ መምህራን ተንኮላቸው እንደ ቅኔው አስቸጋሪ ናቸው እኮ ከትንሾች በስተቀር ብዙው ተማሪ ትምህርት ጠል ሆኖ የሚቀረው

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 4 ปีที่แล้ว

    መልአከ አርያም ቀሲስ እሸቴ እባክህ ወንድሜ ከርዕሰ ማእምራን መርጌታ ብርሃኑ ውድነህ የሁለተኛ ጊዜ ከቤታቸው ኮብልለው ለትምህርት ሲወጡ መሳፈሪያ አጥተው ሲጨነቁ የእውር አሞራ ቀላቢው ጌታ እንደሚባለው በአጋጣሚ አንድ ተማሪ የወላጆቹን በቅሎ የተሸጠበትን ገንዘብ ሰርቆ ከጓደኛው ጋር ያገኙታል ለሁለቱም 14 ሽልንግ ለእያንዳንዳቸው 7 :7 ሺልንግ ያበደራቸዋል ከሆነ ቦታ ላይ ሲለያዩ ተማሪው ሌላ ጊዜ ትሰጠኛለህ ብሏቸው የሆነ ቦታ ተለያዩ እንደተለያዩ ቀሩ ?ከዚያ በኋላ አግኝተውት ይሆን? በድንግል ይዤሃለሁ ርእሰ ማእምራንን ይጠይቅልኝ ልቤ እንደተንጠለጠለ ነው

    • @afeworktarekegneasrat8308
      @afeworktarekegneasrat8308 4 ปีที่แล้ว

      "ንሳማ አሥር ብር ሁኖብኝ ነው አንድ ብር አበድረኝ" ወይም "አንድ ብር ሁኖብኝ ነው አምስት ሳንቲም አበድርኝ . . ." ይባባል ነበር ተሜ ቅዱስ። /ከዘረዘርኩ ይባክንብኛል ነው አሳቡ/

    • @yonam21
      @yonam21 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር መልአክ በሰው ተመስሎ እንደረዳቸው ነው የተረዳሁት