የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ | ትምህርት 3 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • የ1ኛ ሳሙኤል የመጨረሻው ክፍል በመሠረቱ በሳኦልና በዳዊት መካከል ያለውን ግጭት የሚተነትን ክፍል ነው። ዳዊት ንጉሥ እንዲሆን በእግዚአብሔር ተመርጦ ነበር። በእግዚአብሔር ዓይን የእግዚአብሔር ሕዝብ ትክክለኛ ንጉሥ ዳዊት ነበር፤ ነገር ግን ዳዊት በበርካታ ዓመታት ኮብላይ (ተሳዳጅ) ሆኖ በዋሻ ተደብቆ ኖረ። ከሳኦል የግድያ ሙከራ ለማምለጥ ከቦታ ወደ ቦታ ይዘዋወር ነበር። ንጉሥ ለመሆን ምንም ዓይነት ኃይልን ለመጠቀም ፈቃደኛ ሳይሆን ቀረ። ጥላቻና ብቀላ ወደ ሕይወቱ እንዲገባ አልፈቀደም። ይልቁንም እግዚአብሔር ራሱ በሳኦል ላይ እስኪፈርድና መንግሥቱን እስኪሰጠው ድረስ ለመጠበቅ ወሰነ። ይህ ለእኛ ብርቱ ማስጠንቀቂያ ሊሆነን ይገባል። ነገሮችን በራሳችን እጅ በማከናወን የጎበጠውን ለማቃናት ከመፍጨርጨር ይልቅ እግዚአብሔርን በትዕግሥት ልንጠብቀው ይገባል። በተጨማሪ ከእግዚአብሔር ጋር በፍጹም ታዛዥነት በምንኖርበት ጊዜ እንኳ በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ማለፍ እንደምንችል ያስተምረናል።
    በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
    https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

ความคิดเห็น • 39

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 2 ปีที่แล้ว

    Amennn amennn tebarek

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተርዬ እድሜ ይስጥክ አባቴ

  • @eseyeenyaw5199
    @eseyeenyaw5199 3 ปีที่แล้ว

    Ameeenn haleluya

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 ปีที่แล้ว

    thank you pastor God Bless you

  • @glorytogod4446
    @glorytogod4446 3 ปีที่แล้ว

    God is Good

  • @selamgrace2968
    @selamgrace2968 ปีที่แล้ว

    Bless you Pastor❤❤❤

  • @ayelhlegse5871
    @ayelhlegse5871 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን ጌታ ይበርክህ🙏🙏🙏

  • @ribkalove5880
    @ribkalove5880 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እውነተኛ ማንነት ይጠይቃል

  • @tsel4244
    @tsel4244 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 2 ปีที่แล้ว

    በጣምምምምምምም ነው ማመሰግነው

  • @tsegaghebremariam8076
    @tsegaghebremariam8076 3 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Geta abzto abzto ybarkh

  • @anitabogale1765
    @anitabogale1765 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋው ያብዛልህ!!!!

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 3 ปีที่แล้ว

    Thank you paster geta Egzabiher yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ያብዛልህ ፖስተርዬ ያንተ ትምህርት እርፍት ይሰጣል ዘበንህ ዘርህ ይባረክ

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 ปีที่แล้ว +2

    Yes amen thank you father GOD

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek bebzuuu

  • @kidist56
    @kidist56 3 ปีที่แล้ว

    “ እኔ ክፉ በመለስሁልህ ፋንታ በጎ መልሰህልኛልና አንተ ከእኔ ይልቅ ጻድቅ ነህ።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 24፥17

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkeh Pastor

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን

  • @bezaitetadele6535
    @bezaitetadele6535 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ ይጠብቅህም ይህን የከበረ ፀጋ ለኛ የሰጠህ ጌታ ይባተረክ ልክ በዛን ጊዜ እንደነበረ ሰው የሚተርክ ሰውየሚስብ መልክትጌታን የማመሰግንበትና የተባረኩበት ትምህርት እመሰግንሀለሁ

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 3 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ፓስተር በጣም እየተባረኩ ነው ያለሁት በእግዚአብሔር ቃል በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን የበዛ የተረፈረፈ ይሁን ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁ በቃሉ እየተደሰትኩ እየበረተሁ ነው።

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen, GOD bless you pastor

  • @misganagetachew4088
    @misganagetachew4088 3 ปีที่แล้ว +2

    Pastor, you are so blessed. Love you

  • @eyedoctor9934
    @eyedoctor9934 3 ปีที่แล้ว +2

    Stay blessed Pastor

  • @nansin4739
    @nansin4739 3 ปีที่แล้ว

    እሜን ጌታ ሆይ ክብር

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይበርክ

  • @warkneshneguso1525
    @warkneshneguso1525 3 ปีที่แล้ว

    Amen blessed

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 3 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor Asfaw. 🙏🙏🙏

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 ปีที่แล้ว

    You are blessed Man of God
    እንካን ክርስትያን ሆንኩ

  • @chichi2468
    @chichi2468 3 ปีที่แล้ว

    Pastor God Bless you more and more🙏🙏🙏

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 3 ปีที่แล้ว

    መጋቢው እግዚአብሔር ህይወትህንና ቤተሰብህን ይመግብ !

  • @comcell4351
    @comcell4351 3 ปีที่แล้ว

    በንአን አልፎ የምያስተምርን ጌታ ይባርክ ተባርክ

  • @kiroshabte4185
    @kiroshabte4185 3 ปีที่แล้ว +2

    The music is very very very long. I am enjoying the teaching but I do not have the time for the music. Please do something. I say this with respect and love. GOD bless you.

  • @sabasolomon3742
    @sabasolomon3742 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬውን የአገልጋዮች ፕሮግራም ለመግባት አእንቢ አለ

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 2 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!