"የሚመጣው አልፏል"፦ ዳዊት ጸጋዬ - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በመጋቢት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የሚመጣው አልፏል" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
Deva is really my waiting expectations of the out side of constructionism
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ወድጄው አለሁ
አባል ለመሆን ምን እናድርግ?
ዳዊት አንዱ የሕይወት ገፅታ ነዉ።
ጥሩ ግምገማ ነው በተለይ በተከታታይ ያቀረባችሁት ሊዲያ እና መርአዊ ለዳዊት ዳዊት ነው የሆናችሁበት። "ሕይወት የለበትም፤ ገፀባህሪያቱ በተገቢው መንገዱ አልተቀረፀም፤ ልብወልድ ሳይሆን ረቂቅ ነው፤ ስራው ውበት የለውም ፤ ለሕፃናት የተፃፈ ይመስላል፤ ሊያጋባ የፈለገውን መልዕክት ለማስተላለፍ አቅም አንሶታል በአጭሩ መፅሀፋ የጨነገፈ ልጅ ነው።" ለተባሉ አስተያየቶች ደራሲው በቂ መልስ አለሰጠም
ከክርስትያን ፀሃፊዎች አይምሮውን እስከሚችለው ወደ እውነተኛ ልብ ያስጠጋ ሰው ነው።
ሚካኤል ሽፈራው አደንቀዋለሁ
የሚመጣው ሲል ኢየሱስ መስሎኝ ነበር። አልፏል የሚለውን ሳይ ደከመኝ
ዳዊት ግን ለምን አይዘምትም ከዚህ ሁሉ😂
ወይኔ ዳዊት አረጀ?
ጎሽ ጎሽ ሲሏት የባሏን...አጠበች እንደሚባለው ጸሀኀፊው እንዲህ መሆኑ ጤነኝነት ነው ወይስ እርጅና
I think dawit needs to see a psychiatrist he is always rude, his thought is out of reality, he laughs uncontrollably, when you add nihilism on top of christianity you become schizophrenic like Nietzsche pray for him please