ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በፊት በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነበር አሁን ግን በጣም ተግመማቹብን በጣም እያወረደቹሁ ነው🤧
የምር በጣም የሚያስጠላ ፕሮግራም ሆነ የበፊቱ ያምር ነበር ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይላል የሀገሬ ሰው ንፅህና ዝግጅቱ ሁሉም ነገር አሁን ግን ንፅህና የለው ውሀውን የተሸከመው ልጅ አንደየ ምግብ አንደየ ውሀውን ይነካካል በመጀመሪያውም ዙር እንደዛው ስርአት የሌለው ፕሮግራም ለህዝብ ማውጣት ጥሩ አይደለም
Host 100% perfect for the show
ሼፉ ግን ደስ ይላል የሰው ሞራል ይጠብቃል
ወይይይ ለሚስቴ በግ ያለዉ አሳዘነኝ😥በስቃይም ነበር የሰራዉ
ምን ይደርግ ተሸነፍኩኝ
ጌታን አሳዝነህኝ ነበር ለማንኛውም እንኮን ደስ አለህ ማርያም በሸልም ታውጣልህ🙏
እረ ጨረተው በዛ እዴ እንዴት ሁነው ይስሩ😢
እረ በጣም ያስጠላል ከጨረሱ በሗላ ለምድነው ምግብ የምትቀየሩት ይከብዳል እኔብሆን ምንም ትግስት የለኝም ጥየ ነው የምወጣው
ጫረታው ደሞ ግራ ያጋባቸዋል ምግቡ ላይ ፎከስ አድርገው ይስሩ ወይስ ስለጫረታው ያስቡ😮
ፕሮግራሙን ያሳመረው እኮ ጨረታው ነው
Inshallah Allah yelemenuten hulu yemayenesa amelake new yasebeshew hulu yesakalesh eheta
እኔ መምጥት እፈልጋለው ግና ከ ሼፍ ኽእብርእኽ ኣና ሼፍ ዮናስ ነ መወዳደር ምፈልገው
ይሄ ፕሮግራም በጣም እያስጠላኝ መጣ ። ከኖርማል ምግብ ስርአት ወጣ ። በጣም በዛ ቅጥ አጣ
አዎ ፕሮግራሙ አስተያየት ያስፈልገዋል
በጣም ተጨማለቁብን 😅
ግን እኮ ጨረታው እያጫረታቹ ብጀምሩ ብዙ ስራ ትሰሩ ነበር ቀስ እያላቹ 😂እስኪ የመዳም ቅመሞች አወዳድሩ
Are abezachut cheretaw betam beza brun endaywesdu ymeselal
❤
ፈታኙ ኩሽና አስተማሪ አይደለም። በተለይ ኳስ እያንጠባጠበ የሰራው የምግብ ዝግጅት አናዳጅ ነበር። 1. ፈታኙ ብዬ ማስበው እንስራ ተሸክሞ የተሰራው እናቶች ልጅ አዝለው መስራት ምን ያክል ፈታኝ መሆኑን ያስተምራል2. ለእይታ አስቸጋሪ የሆነውን አድርገው የሰሩትም በከፊል ማየት የተሳናቸውን የስራ ጫና ያሳያልአንዳንድ ፈታኝ ነገሮች ከምንም ጋር የማይገናኙ እና የማያስተምሩ ናቸው። ፈታኙ ኩሽና እባካችሁ አስተማሪ እና ሙያም የሚያስተምር ነገር ጨምሩበት
ግን አስታዬት አለኝ እባካችሁ ምግብ ላይ አትጨሆቱ ሌላ ፋታና አዛጋጁ ምግብ ሰርተው ከጨራሱ ቦሃላ ሌላ አተሰሩ
እሄ ቸሌኔጅ ከተጀመር ምርጡ ገበያ አስጠለኝ በፍት ምያቶክሮ በምግብ ነበር አሁን ግን ለቸሌጅ የምቀርቡ ነገሮችም ለአደገ የምየገልጡ ናቸ እንዴ ድሮ በምግብ ብቸ ብሆን ትምህርት ይሰጠል
እሄ እኮ ድሮ እፃን እያለን የምንጫወተው ጫወታ ነው በምግብ ትጫወታላቹ ባታቀርቡት ይሻላል አበላሻቹት የበፊቱን መልሱት አመሰግናለው
ብሩን ላለመስጠት አስመሰላቹት አይነፋም
ምንም ደስ አይልም ይህ የህፀን ጨወተ ነው እንዴ እዚገ የሚሰሩበት ገዝ ቢላ በጠቀለይ በስለተመ ለሂወት አደገ በሆነ ነገረ አይደል እንዴ ገንዘብ ለመስቀነስ ብለቹ የሰውን ልጅ አደጋ ውስጥ በትከቱ ጥሩ ነው 😢😢😢
የምን መጃጃል የዚህ ዝግጅት ዓላማ ሰዎች ስራ እድል እንዲያገኙ እድል ማመቻቸት ተመልካችም ከነሱ እንዲማር ነዉ የመሰለኝ bigger picture መመልከት የተሻለ ነዉ ባይ ነኝ?
የምሸጡትን ብትተውት እና ውድድሩን ብናይበት ጥሩ ነው
Ena gen yeha program menem des aylengem yemen mejajale new
Yhie yewchi kureja new gen enesu selalachew new lezhi meskin hiezb yemetakerbut chewata aymetenem genzebun endaywesdut chereta blachu bekebadu tachawtalachu kfu nachu menale ende dhienetachin chewatawenem kelel betaregut
ምናለ ለሞራሉ ብትሸልሙት ሚስኪን ተጨንቆ ሰርቶ
እባክሕ ወንድም ቀን ጻፍበቭ
የህ ሰራ መኑም አያመር እጭ
አንድ ደቂቃ ትንሽ ነው በጣም
በጣም እንዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Why copy everything from the logo transitions to the moderator and the way he acts. This is a very big channel just have some authenticity. #masterchef
ፕሮግራሙ በጣም አስጠላ ከምር ይስተካከል
megeb mekeyer metlut chereta do fair aydelem so stop it!!!!!!!!!!!
Wtf
What the nonsense ?? Now its become boring by my self am not enjoy so i have to stop wacthing by by
I don't like this program.......it is nonsense I missed "Mirtu Gebeta"
ኧረ ጀሪካ የተሸከመው ልጅእኳንም ተሸክመህ ያልቀረህ ከምር
በፊት በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነበር
አሁን ግን በጣም ተግመማቹብን በጣም እያወረደቹሁ ነው🤧
የምር በጣም የሚያስጠላ ፕሮግራም ሆነ የበፊቱ ያምር ነበር
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ይላል የሀገሬ ሰው
ንፅህና ዝግጅቱ ሁሉም ነገር አሁን ግን ንፅህና የለው ውሀውን የተሸከመው ልጅ አንደየ ምግብ አንደየ ውሀውን ይነካካል በመጀመሪያውም ዙር እንደዛው ስርአት የሌለው ፕሮግራም ለህዝብ ማውጣት ጥሩ አይደለም
Host 100% perfect for the show
ሼፉ ግን ደስ ይላል የሰው ሞራል ይጠብቃል
ወይይይ ለሚስቴ በግ ያለዉ አሳዘነኝ😥በስቃይም ነበር የሰራዉ
ምን ይደርግ ተሸነፍኩኝ
ጌታን አሳዝነህኝ ነበር ለማንኛውም እንኮን ደስ አለህ ማርያም በሸልም ታውጣልህ🙏
እረ ጨረተው በዛ እዴ እንዴት ሁነው ይስሩ😢
እረ በጣም ያስጠላል ከጨረሱ በሗላ ለምድነው ምግብ የምትቀየሩት ይከብዳል እኔብሆን ምንም ትግስት የለኝም ጥየ ነው የምወጣው
ጫረታው ደሞ ግራ ያጋባቸዋል ምግቡ ላይ ፎከስ አድርገው ይስሩ ወይስ ስለጫረታው ያስቡ😮
ፕሮግራሙን ያሳመረው እኮ ጨረታው ነው
Inshallah Allah yelemenuten hulu yemayenesa amelake new yasebeshew hulu yesakalesh eheta
እኔ መምጥት እፈልጋለው ግና ከ ሼፍ ኽእብርእኽ ኣና ሼፍ ዮናስ ነ መወዳደር ምፈልገው
ይሄ ፕሮግራም በጣም እያስጠላኝ መጣ ። ከኖርማል ምግብ ስርአት ወጣ ። በጣም በዛ ቅጥ አጣ
አዎ ፕሮግራሙ አስተያየት ያስፈልገዋል
በጣም ተጨማለቁብን 😅
ግን እኮ ጨረታው እያጫረታቹ ብጀምሩ ብዙ ስራ ትሰሩ ነበር ቀስ እያላቹ 😂እስኪ የመዳም ቅመሞች አወዳድሩ
Are abezachut cheretaw betam beza brun endaywesdu ymeselal
❤
ፈታኙ ኩሽና አስተማሪ አይደለም። በተለይ ኳስ እያንጠባጠበ የሰራው የምግብ ዝግጅት አናዳጅ ነበር።
1. ፈታኙ ብዬ ማስበው እንስራ ተሸክሞ የተሰራው እናቶች ልጅ አዝለው መስራት ምን ያክል ፈታኝ መሆኑን ያስተምራል
2. ለእይታ አስቸጋሪ የሆነውን አድርገው የሰሩትም በከፊል ማየት የተሳናቸውን የስራ ጫና ያሳያል
አንዳንድ ፈታኝ ነገሮች ከምንም ጋር የማይገናኙ እና የማያስተምሩ ናቸው።
ፈታኙ ኩሽና እባካችሁ አስተማሪ እና ሙያም የሚያስተምር ነገር ጨምሩበት
ግን አስታዬት አለኝ እባካችሁ ምግብ ላይ አትጨሆቱ ሌላ ፋታና አዛጋጁ ምግብ ሰርተው ከጨራሱ ቦሃላ ሌላ አተሰሩ
እሄ ቸሌኔጅ ከተጀመር ምርጡ ገበያ አስጠለኝ
በፍት ምያቶክሮ በምግብ ነበር አሁን ግን ለቸሌጅ የምቀርቡ ነገሮችም ለአደገ የምየገልጡ ናቸ እንዴ ድሮ በምግብ ብቸ ብሆን ትምህርት ይሰጠል
እሄ እኮ ድሮ እፃን እያለን የምንጫወተው ጫወታ ነው በምግብ ትጫወታላቹ ባታቀርቡት ይሻላል አበላሻቹት የበፊቱን መልሱት አመሰግናለው
ብሩን ላለመስጠት አስመሰላቹት አይነፋም
ምንም ደስ አይልም ይህ የህፀን ጨወተ ነው እንዴ እዚገ የሚሰሩበት ገዝ ቢላ በጠቀለይ በስለተመ ለሂወት አደገ በሆነ ነገረ አይደል እንዴ ገንዘብ ለመስቀነስ ብለቹ የሰውን ልጅ አደጋ ውስጥ በትከቱ ጥሩ ነው 😢😢😢
የምን መጃጃል የዚህ ዝግጅት ዓላማ ሰዎች ስራ እድል እንዲያገኙ እድል ማመቻቸት ተመልካችም ከነሱ እንዲማር ነዉ የመሰለኝ bigger picture መመልከት የተሻለ ነዉ ባይ ነኝ?
የምሸጡትን ብትተውት እና ውድድሩን ብናይበት ጥሩ ነው
Ena gen yeha program menem des aylengem yemen mejajale new
Yhie yewchi kureja new gen enesu selalachew new lezhi meskin hiezb yemetakerbut chewata aymetenem genzebun endaywesdut chereta blachu bekebadu tachawtalachu kfu nachu menale ende dhienetachin chewatawenem kelel betaregut
ምናለ ለሞራሉ ብትሸልሙት ሚስኪን ተጨንቆ ሰርቶ
እባክሕ ወንድም ቀን ጻፍበቭ
የህ ሰራ መኑም አያመር እጭ
አንድ ደቂቃ ትንሽ ነው በጣም
በጣም እንዴ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
Why copy everything from the logo transitions to the moderator and the way he acts. This is a very big channel just have some authenticity. #masterchef
ፕሮግራሙ በጣም አስጠላ ከምር ይስተካከል
megeb mekeyer metlut chereta do fair aydelem so stop it!!!!!!!!!!!
Wtf
What the nonsense ?? Now its become boring by my self am not enjoy so i have to stop wacthing by by
I don't like this program.......it is nonsense I missed "Mirtu Gebeta"
ኧረ ጀሪካ የተሸከመው ልጅ
እኳንም ተሸክመህ ያልቀረህ ከምር