በ2016 ኦንላይን ቢዝነስ እስከ 100,000 ብር ገቢ ማግኛ መንገዶች | 7 Ways to Make $10,000 | Make Money Online 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @etubers
    @etubers  ปีที่แล้ว +116

    የትኛውን ቢዝነስ ሞዴል ተመቻችሁ/መረጣችሁ?

    • @EmyRufti-rn7ut
      @EmyRufti-rn7ut ปีที่แล้ว +5

      Chama metreg

    • @EmyRufti-rn7ut
      @EmyRufti-rn7ut ปีที่แล้ว +2

      Shoes cleaning

    • @getahunmegersa8863
      @getahunmegersa8863 ปีที่แล้ว +3

      Content writer may be I am in this ..

    • @EthDoc
      @EthDoc ปีที่แล้ว +8

      Account mashashatu bro🎉 I greatly appreciate your golden idea support as a TH-cam content creator. Thank you so much!

    • @jerseybbs8869
      @jerseybbs8869 ปีที่แล้ว +4

      copywriting ig🙄

  • @SamsungInfenx
    @SamsungInfenx ปีที่แล้ว +4

    በጣም ብዙ የመስራት ፍላጎት የአላቸው ለምሳሌ በሀገር ልብስ ስራ ጥሩ ሞያ አያላቸው ሰርተው ለማደግ ፍላጎታቸው የሚሆንን ሞራል ግን ማግኘት ያልቻሉ አሉ እነሱን ለማገዝና ለማሳደግ የታሰበ ነገር ከአለ። የበሸክላ ስራ ላይ ተሰማርተው ገር ግን የድካማቸውን ያህል ማግኘት ላቃታቸው እናቶች አባቶቻችንስ የታሰበ ነገር ካለ ብታሳውቀን።

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! አንተ ለትውልድም ለሐገርም በረክት አድርጎ እግዚአብሔር ያዘጋጀህ ወጣት ነህ ። የወቅከውን ለማሳወቅ ዘወትር ስትጥር እያየሁ ስለሆነ አመሰግንሃለሁ። ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ነገር በማዋልህ በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እልሃለሁ ተባርክ!!!

  • @SURA2122
    @SURA2122 ปีที่แล้ว +41

    እንዳንተ አይነት ዩቱበር የትምም የለም እግዚአብሔር ይባርክ

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Tnx man 🙏🙏

  • @Xillophone
    @Xillophone ปีที่แล้ว +81

    ሰራንም አልሰራን ቅንነትህ ይበቃናል📚👌🏿🙏🏿

    • @KufaSafi
      @KufaSafi 5 หลายเดือนก่อน

      ቅንነቱን ትበላለህ አትስራ

  • @berhaneantonios7377
    @berhaneantonios7377 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዉይ እሱን አሁን በአሁን ለመምረጥ ይከብዳል አንተ ግን ቅን እና ረጋ ያለ አንደበት ያለህ ልጅ ለሰጠኸን ምክር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide ปีที่แล้ว +78

    Mike የሚመቻችሁ ፍቅራችሁን እስኪ በላይክ🙌

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Tnx bese

  • @diramudub6413
    @diramudub6413 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እና በጣም ቅን የሆነክ ልጅ ነህ! እግዚአብሔር ይባርክህ! ኤጀንሲ የሚለው ተመችቶኛል። የራሴን ስራ ለመስራት እያሰብኩ ነበር እናም መስራት ያሰብኩት ስራ ከኤጀንሲ መመደብ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ተባረክ ወጣቱ ታታሪ!👍አመሰግናለሁ !

  • @TesfayeHailu-iw8wd
    @TesfayeHailu-iw8wd 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይባርክህ ውድ የፍቅር ሰው ነህ ግን ይከብዳል

  • @Jfro2024-5
    @Jfro2024-5 ปีที่แล้ว

    እኔ አንተን ብቻ ነው የምሰማው ከዚ በኃላ በጣም ፍቅር ቅን የኦንክ ልጅ ነህ

  • @tiru5983
    @tiru5983 ปีที่แล้ว

    የምር የምር አንተ ትለይብኛለክ ምትገርም ሰው ነክ ❤❤❤❤ሙሉ ሰው ነክ ❤❤ ከእውቀትህ confidence ቅንነትህ

  • @HamerGere
    @HamerGere 10 หลายเดือนก่อน

    ቅንነትህና ሰው የመርዳት ጉልበትህ እንደብረት ይጠንክር።መልካም ልብህ ስዎችንያፈራል፡፡ በርታልን!!

  • @MezgebuMoges
    @MezgebuMoges 6 หลายเดือนก่อน

    እውድሀለሁ ያንት vedio ሳላይ ያደርሁት ቀን የለኝም እና Forxe ሙሉውን vedio አውርጄ እየተማርሁኝ ነው ለመጀመረ አቅጃለሁ

  • @Xillophone
    @Xillophone ปีที่แล้ว +11

    ተባረክልን አቦ📚👌🏿🙏🏿

  • @MesfinKahsay-xq5rf
    @MesfinKahsay-xq5rf 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ለሁሉም የሚመጥን ሓሳብ እያቀረብ ነው በርታ፡፡

  • @alemayehuaddisu
    @alemayehuaddisu 6 หลายเดือนก่อน

    Toloca እንዴት እደሚሰራ ሙሉ ሂደቱን አሳየን

  • @solomonambachew6632
    @solomonambachew6632 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ ዲጅታል ማርኬት ላይ ኮሚሽን እየያዝኩ መስራት እፈልጋለሁ።

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael ปีที่แล้ว +1

    paypal aount ለመክፈት እርዳኝ። online ስራ ተግኝቶ ግን ገንዘቡ እንዴት ልሰብስብ።

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 ปีที่แล้ว +3

    betam asdenaqi ewiqet new thank you so much!

  • @Blackstar-r4s
    @Blackstar-r4s 4 หลายเดือนก่อน

    English ቪዲዮ ስንከት ወደ አማርኛ translet የሚያረግ አፕፕ አለ

  • @unlimitedstudio3885
    @unlimitedstudio3885 ปีที่แล้ว +4

    smart and good open expalantion thanks man keep it up

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Thanks, will do!

  • @NegeseTilahun
    @NegeseTilahun ปีที่แล้ว

    በጣም ደግነህ ወድምአለም በጣም መግለፅት ትችላለህ የእውነት በጣም ለማስረዳት ትችላለህ ግን እኔ ምን እንደምትመርጥ ግራ ገብቶኛል

  • @abelgetachew5686
    @abelgetachew5686 9 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ገና ነው ያየውህ ከአሁን በኋላ እምነት የምጥልብህ ፤ ዓይኔንም የማላነሳብህ ፤ በእንቅስቃሴ የማማክርህ ሰው ሆነህ ተሰምቶኛል!!!
    ቅንነትና በጎ ሀሳብህ ሰው ያደርግሀል

  • @AbdisaHailu-x9w
    @AbdisaHailu-x9w 4 หลายเดือนก่อน

    የመተሰራው ስራ ሁሉ በጣም አሪፈ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @waliyanews
    @waliyanews ปีที่แล้ว +11

    ጥሩ አቀራረብ ነው 🔥 I'm learning a lot from you bro.

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Thanks a lot 🙏

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      I have seen your channel now. You are doing good bro

  • @sebli5075
    @sebli5075 ปีที่แล้ว +7

    ❤❤❤❤በርታ ምርጥ ነገርን ሁሉ ይግጠምህ

  • @YahomYared-nl9db
    @YahomYared-nl9db 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብሮ እንዴት ቶን ኮይን አርን እንዴት እናገኛለን

  • @DuretiTadesse
    @DuretiTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    Ebakihi wechi Yalu zemedochachin endet newu pay pal kefetewuln birachinin maginget yeminichilewu

  • @hanchotube-qq9ce
    @hanchotube-qq9ce ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ ከ፣7ውስጥ copywriterን መርጫለሁ

  • @suraedosa5611
    @suraedosa5611 7 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up the good work brother!!You are introducing the most important ways of enhancing the digital marketing!!

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 ปีที่แล้ว +1

    ካየኋቸው ሁሉ ያንተ ተሽሎ አገኘሁት እናም በጣም አመሠግናለሁ ።

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🙏

  • @MikyasAlemayehu-w6t
    @MikyasAlemayehu-w6t ปีที่แล้ว +6

    MIKE እንዴት Agency መክፈት እንደምንችል ብታሳየን ደስ ይለኛል። በጣም ነዉ የማከብርህ❤❤❤

  • @RozaKemal-ll5dv
    @RozaKemal-ll5dv 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሱግናለን ግን እንዴት ነው የሚጀመረው

  • @allpage8691
    @allpage8691 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይኔን ያበራህልኝ ጀግናዬ ነህ ማይክ በሚጣፍጥ አንደበት በሚማርክ አገላለፅ wow❤❤❤

    • @chalachewtesema1135
      @chalachewtesema1135 6 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነው የሚጀምረው ግን አስዩን እስኪ

  • @jerseybbs8869
    @jerseybbs8869 ปีที่แล้ว +1

    Ene mlew ahun yetekeskachewn negeroch endet new emnshetachew???

  • @ገብርኄር
    @ገብርኄር ปีที่แล้ว +1

    Meki astegni lemifelig including geez quankan chemiro agenagegn

  • @getahunmegersa8863
    @getahunmegersa8863 ปีที่แล้ว +4

    Exllent information but I have to find my self were I fit
    Thanks keep it up

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much! This is the best Amharic online business video I have seen. For sure I'll watch it again and again! I'll create a good faceless TH-cam channel. I'm good at creating stories.

  • @life852
    @life852 4 หลายเดือนก่อน

    you are underrated youtuber...everybody should to see this channal...Thanks,

  • @yejuemebetzewdu9653
    @yejuemebetzewdu9653 ปีที่แล้ว +2

    Thanks it's so helpful

  • @temesgenabraha-vz2zr
    @temesgenabraha-vz2zr 6 หลายเดือนก่อน

    Profit perhour ነዉ የሚሸጠው ወይስ ኮይኑ

  • @Surafel-l8e
    @Surafel-l8e ปีที่แล้ว +1

    ከ forign investment ጋር የሚገናኝ ኢትዮጵያ ወስጥ የሚሰጥ department ጠቁመን አስቲ

  • @semahegnabeje4080
    @semahegnabeje4080 ปีที่แล้ว +3

    E/r ystih! betam silemitasifeligeng ebakih silkihin magignet efeligalehu!

  • @thegoal1289
    @thegoal1289 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ow thanks bewnet, ena I am developer please esti website endseralachew yemfelgu company or its may be hotels kalu inform argegn

  • @betelhemmahari-em1
    @betelhemmahari-em1 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውጥ You Tube አካውንት መክፈት ይቻላል? ከተቻለ ቪዲዮ ስራልን እንዴት እንደ ሚከፈት

  • @Lucas-214
    @Lucas-214 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለደሀ እና ላልተማረ ሰው የሚሆን make money ማድረጊያ አለ ካለ እባክህ ከ 1M በላይ የሚሆን ሰው ያለተማረ ይኖራል ግን በተቻለህ አቅም መነሻ የሚሆን ነገር ብትሰራልን

  • @mulunehgizaw8995
    @mulunehgizaw8995 ปีที่แล้ว +6

    Thank you Mike, it was very impressive!

  • @bayanHasan-sb8oo
    @bayanHasan-sb8oo ปีที่แล้ว +1

    Wawo ማሻላ የባላል....
    እኔ በሱቅ ንግድ የምተዳደር...
    ነኝ ግን ከሁድ እስከ ሁድ አገልግሎት በመስጠት መጠመዴ dimo አርጎኛል ..ግን..ከስራ ውጪ የሚፈልጉኝ እዳሉ ይታውቀኛል.. እኔም ተጠቅሜ እነሱን ለመጥቀም ስላመላከትከኝ.አመሰግናለው..
    ጊዜውን ያመላከት ነው እከተልካለው..

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว

      Bayan tnx 🙏🙏

  • @KalidMuhammed-ey8dk
    @KalidMuhammed-ey8dk ปีที่แล้ว +5

    Ka hulum tilayaleh🎉🎉

  • @DawudAwol
    @DawudAwol ปีที่แล้ว +2

    Thanke you mister Mike it was very good no 7 and 6 i liked it

  • @Kk3Tube-zr6dc
    @Kk3Tube-zr6dc ปีที่แล้ว +3

    Wow❤ betam timechalehi

  • @Desugfgf
    @Desugfgf ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ቀጥልበት❤❤

  • @YonathanMichael-hi3oh
    @YonathanMichael-hi3oh 7 หลายเดือนก่อน

    Mike you are one of the best I have ever seen. Your videos are so educational and to the point. I wanna follow your path in my future endeavors. Please wish me luck and I hope I will meet you one day.
    Be blessed.

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ነው የሚሽጠው account

  • @Beluna798
    @Beluna798 ปีที่แล้ว +4

    thank you so much brother

  • @bekadmodas
    @bekadmodas ปีที่แล้ว +7

    You always give a spark of an idea for the needy. Hats off to you bro!

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว

      So nice of you thanks 🙏🙏

  • @NahomTesfaye-v9r
    @NahomTesfaye-v9r ปีที่แล้ว +3

    Bro selam.newu yesetekeng man tnx 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hopetube8861
    @hopetube8861 5 หลายเดือนก่อน

    what you say about upwork is false there is no access to get in to the platform since get start icon not appearing

  • @BehindTheCuts25
    @BehindTheCuts25 4 หลายเดือนก่อน

    u are the most Best youtuber i know , Thanks 4 ur guide

  • @zewdineshterefe1314
    @zewdineshterefe1314 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ለወጣቱ ሼር አድርጌዋለሁ በርተ ቀጥል።

  • @Yenasong.
    @Yenasong. ปีที่แล้ว +3

    keep up bro!!! you have special discipline!

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว

      Thank you, I will 🙏

  • @AnimeFlixStudios.
    @AnimeFlixStudios. ปีที่แล้ว +2

    ere printify promot endet new minaregew

  • @YeabsiraYigermal
    @YeabsiraYigermal 5 หลายเดือนก่อน

    Ebakeh video editing meserat echelalew gen kefeya endat masejemer yechalal

  • @AdinaFu
    @AdinaFu ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏
    Temro le lela miyastemr ena mireda anten ayew wellahi gobez neh berta

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Adina Tnx really 🙏

  • @wegayehuendale3450
    @wegayehuendale3450 ปีที่แล้ว +1

    bro! You are very open and genuine Thanks for your support

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Tnx😊🙏

  • @Tesfsh12
    @Tesfsh12 5 หลายเดือนก่อน +1

    mic i can make motion graphics for you to spice your video

    • @etubers
      @etubers  5 หลายเดือนก่อน

      Hey please contact me on Instagram

  • @Celebritiesclip99
    @Celebritiesclip99 ปีที่แล้ว +6

    You are the messenger for this generation you deserve our time ⏲️ 👏 good job bro we respect you ❤

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว

      Respet man 🙏🙏🙏

  • @EYOSEASMOLA
    @EYOSEASMOLA ปีที่แล้ว

    hello beteseb shopamaz online sera mokere neber info yalachuk ? birr teyekugne enadaltewew task jemereyalehew endalkefle ferahu info yalachuk

  • @cartoonlife427
    @cartoonlife427 ปีที่แล้ว +1

    Pls bro trader center website አለ እሱን website እይልን pls

  • @makihabshawet833
    @makihabshawet833 ปีที่แล้ว +3

    Thank you,
    It’s really helpful content God bless.

  • @AhmedKebede-f6c
    @AhmedKebede-f6c 11 หลายเดือนก่อน +1

    I want to work Language Translation work. Would you help me.

  • @EmmersiveLearning
    @EmmersiveLearning ปีที่แล้ว +2

    This is Great Man. Keep Up!

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว

      Emmer Thanks, will do!

  • @BetelhemTilahun-n8q
    @BetelhemTilahun-n8q หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alimotim
    @alimotim 9 หลายเดือนก่อน

    እስክ በናት እንደት እኘንደሆኔ አጀማመሩን ንገርልኝ

  • @bebibeya1012
    @bebibeya1012 ปีที่แล้ว +1

    Miko video editor ktergn sira atchalew

  • @thole_me
    @thole_me ปีที่แล้ว +1

    Hey just a head up I like ur content but try to consider making your studio more aesthetic

  • @FikirAchaw-dv2hc
    @FikirAchaw-dv2hc ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ ብትመልስልኝ
    ቲክቶ ፎሎዎር ከ 10000ሽ በላይ አለኝ እና ከቻልክ ብታስረዳኝ እንዴት ሞኒታይዝ እንደማደርግ

  • @DawitOjulu
    @DawitOjulu ปีที่แล้ว +1

    Keep up bro

  • @Ferensaylegasion
    @Ferensaylegasion 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምትሰጣቸዉ ሀሳቦችህ እሚገርሙ እና ብዙ ወጣቶችን ስራ እንዲሰሩ የምታደርገዉ ነገር በጣም ተመችቶኛል።በርታ ከቀረቡት ሀሳቦች የተመቸን ነገር ታለንት አሲስታንስ ተመችቶኛል

  • @hassanhumed9443
    @hassanhumed9443 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን❤

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Hassan Ur welcome 🙏

  • @dawited2402
    @dawited2402 ปีที่แล้ว

    ወብሳይቱ ለብዙ ሰው አይሰራም እያለ ነው . በናተ ፕላት ፎርም እንዴት ነው ምሸጠው። channel please bro 🙏

  • @tufaadere8070
    @tufaadere8070 ปีที่แล้ว +1

    How can work? Please

  • @AsmareTaddese
    @AsmareTaddese 8 หลายเดือนก่อน

    My question is how can l do?

  • @sarinamelore327
    @sarinamelore327 11 หลายเดือนก่อน +2

    Brilliant mind and pure❤ GBu

  • @EtJoshua
    @EtJoshua ปีที่แล้ว +1

    you aree amazing my brother

  • @Ali_inspiration
    @Ali_inspiration ปีที่แล้ว +1

    Thanku mike can you make a video about affliet marketing

  • @berhaneantonios7377
    @berhaneantonios7377 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Mike bless you

  • @lozatadesse2989
    @lozatadesse2989 ปีที่แล้ว +4

    Amazing content with practical ideas and quite engaging... Keep up the good work!

    • @etubers
      @etubers  ปีที่แล้ว +1

      Thanks, will do!loza 😍

  • @SABIRMOHAMMED-u4o
    @SABIRMOHAMMED-u4o ปีที่แล้ว

    yene milik ethiopia wust hone inditsara linkachu lay account creat ka arak buhal birr deposite irake merchant product order iyaki commissin taganyale iyalu lale saw yetakafale iyasu betik hone sira iyalu new hunat now ways wushat

  • @TibebuTilahun-tn8gr
    @TibebuTilahun-tn8gr 6 หลายเดือนก่อน

    Paypal lay yalnn Balance endt enawta tadya tg Operatorሮችህ Eysru aydle er Bemn Method nw wede et.birr withdrawal marge menchlw pls.

  • @hiwotnegash-wv5db
    @hiwotnegash-wv5db 8 หลายเดือนก่อน

    Please help me I want to do same tinge I need more healp

  • @MekdiSus
    @MekdiSus 6 หลายเดือนก่อน

    Ebakih wendmea online dollar sebsebea ..gn wede PayPal alelaku gn tefagn .demo paypalu yene adelem wedel Lela sew PayPal new mlkew ena endet endemilak alakim ena yemichal kehone sralign ......yemteykih kemekelea new please bro

  • @ikramkhedir
    @ikramkhedir 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኮፒ ራይቲንግ ግን በደንብ ብትነግረን ጥሩ ነው ።

  • @ገብርኄር
    @ገብርኄር ปีที่แล้ว

    ሞስጠናት ላይ ከሰው ጋር ብታገናኘኝ የግዕዝን ቋንቋን ጨምሮ ከአንደኛ- አስረኛ ላሉ አገልግሎት እሰጣለሁ

  • @gerieAbrha
    @gerieAbrha 6 หลายเดือนก่อน

    ohhhhh Great One Bro@

  • @NahomAt
    @NahomAt ปีที่แล้ว +1

    Thankyou mike

  • @Dreamers599
    @Dreamers599 ปีที่แล้ว +1

    Sewedek 🙏

  • @MekonnenKetema-gs3vt
    @MekonnenKetema-gs3vt ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን mike

  • @TemesgenBesfkad-ow5st
    @TemesgenBesfkad-ow5st ปีที่แล้ว +2

    Thank you

  • @mezmurabate985
    @mezmurabate985 5 หลายเดือนก่อน

    how do we receive the money after we post our account