ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለምታደርገው ያላሳለሰ ጥረት ከልብ እናመሰግናለን!!
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ረድቶኛል
ትንሽ የፈጠንክ ባታወራ እና ቀስ እያልክ ብትሰራ በጣም ሀሪፍ ነው 😊
Thank you
Y 22 right angle 90 don't understand 🙋♀️🙋♂️🤷♂️
እባክህን መምህር ወደ አዲሱ ገበያ አካባቢ ቅርንጫፍ የላችሁም
ይቅርታ የኔ ወንድም የ22ተኛው ጥያቄ አልተዋጠልኝም ስራው በድጋሚ በደንብ እያስረዳ ከቻልክ እንደዚ አይነት ጥያቄ እየሠጠህ አስረዳ እባክህ 🙏
እኔ ግን ምንም አልገባኝም😢🙏🙏😔😪😞ያሳዝናል
ያሳዝናል
12 እንዴት 1 ይሆናል በ6ተካፋይ የሚሆን በ2 እና በ3 ሲሆን ነዉ 🙋♂️✍️
3ሀ260 ነዉ የሚለው ስለዚህ በ ሀ ቦታ ላይ 1 አስገባ።31,260 ይሆናል።31260 ደግሞ ለሶስት እና ለሁለት ያለቀሪ ይካፈላል ።
@@edme_15 ok
22 a and b nw
ሀ,60,30,90...ማዕዘናዊ አንግል ጎነ ሶስት ( right angle triangle ) ነዉ።ስለዚህ መልሱ "ለ" ብቻ ነዉ
@@edme_15 d መሆን አይችልም
87 መብለጥ ነበረባቸው 63+30=93 ይህ እንዴት መልስ ይሆናል
በልጠውታል እኮ ነገር ግን 93 ሹል አንግል ሊባል አይችልም
እባክህ መልስ ስጠኝ Please
ስለምታደርገው ያላሳለሰ ጥረት ከልብ እናመሰግናለን!!
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ረድቶኛል
ትንሽ የፈጠንክ ባታወራ እና ቀስ እያልክ ብትሰራ በጣም ሀሪፍ ነው 😊
Thank you
Y 22 right angle 90 don't understand
🙋♀️🙋♂️🤷♂️
እባክህን መምህር ወደ አዲሱ ገበያ አካባቢ ቅርንጫፍ የላችሁም
ይቅርታ የኔ ወንድም የ22ተኛው ጥያቄ አልተዋጠልኝም ስራው በድጋሚ በደንብ እያስረዳ ከቻልክ እንደዚ አይነት ጥያቄ እየሠጠህ አስረዳ እባክህ 🙏
እኔ ግን ምንም አልገባኝም😢🙏🙏😔😪😞ያሳዝናል
ያሳዝናል
12 እንዴት 1 ይሆናል በ6ተካፋይ የሚሆን በ2 እና በ3 ሲሆን ነዉ 🙋♂️✍️
3ሀ260 ነዉ የሚለው ስለዚህ በ ሀ ቦታ ላይ 1 አስገባ።31,260 ይሆናል።31260 ደግሞ ለሶስት እና ለሁለት ያለቀሪ ይካፈላል ።
@@edme_15 ok
22 a and b nw
ሀ,60,30,90...ማዕዘናዊ አንግል ጎነ ሶስት ( right angle triangle ) ነዉ።
ስለዚህ መልሱ "ለ" ብቻ ነዉ
@@edme_15 d መሆን አይችልም
87 መብለጥ ነበረባቸው 63+30=93 ይህ እንዴት መልስ ይሆናል
በልጠውታል እኮ ነገር ግን 93 ሹል አንግል ሊባል አይችልም
እባክህ መልስ ስጠኝ Please