ሁለት አይነት ልዩና ፈጣን የጾም ምግብ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ኢትዮዽያዊ እናቶችን የጥንቶቹን የሚተካ ጠፍቷል ስንል እንዳንች አይነት ጀግና ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን::
    በርች አከብርሻለሁ ከነመላው ቤተሰቤ::
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ::

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ የስራ እጅሽ ይባረክ በጣም አመስግናለሁ ቆንጆ ምግብ በነጭ ሁሌ ይስለቻል ዋው ዛሬ ነው የምንስራው 13:22 👏🙏

  • @astewayeyob5213
    @astewayeyob5213 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሜሊ ብዙዎቹን ምግቦች እኔ ሰርቼአቸው ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን በርቺ

  • @አዩአዩ-ደ1ዠ
    @አዩአዩ-ደ1ዠ ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውያምራል❤❤❤

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺ ሁሌ በአንድ አይነት አሰራር እንዳንሰራ የተለያየ አሰራር ስለምታሳይን🙏🏾

  • @Myboyy69
    @Myboyy69 ปีที่แล้ว +2

    ሜሊ ቆንጆ ተባረኪ

  • @alamdgaeg4045
    @alamdgaeg4045 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እጅሸ ይባርክ በጣም ትለያለሽ❤

  • @BelayneshKefelegn-mb7ln
    @BelayneshKefelegn-mb7ln ปีที่แล้ว +1

    ምን አለ ጎረቤቴ ብትሆኙ ኖሮ ገራሚ ነው እናመሰግናለን

  • @HellaGeremew-f7m
    @HellaGeremew-f7m ปีที่แล้ว

    Wow ትለያለሽ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 ปีที่แล้ว +1

    ሚሊዪ በጣም አስጒመጀሽኝ ተባረኪ ዉድድ ነው የማረግሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemberhe1005
    @lemlemberhe1005 ปีที่แล้ว +1

    You are a Big GodBlessed to our Habesahes ❤❤

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much miss 🙏🏽

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 ปีที่แล้ว +1

    Melly you are so incredible God bless you for sharing!❤

  • @edengenet2464
    @edengenet2464 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ባለሙያ ነሽ:: እኔ ግን እርዳታሽን እፈልጋለሁ መቼም መላ አታጪም ብዬ ነው: የሽንኩርት እና በርበሬ አላርጂ ለሆነ ሰው የምግብ አሰራር ብታሳይን: በጣም ስለተቸገርን ነው: ከወዲሁ አመሰግናለሁ 🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እሰይ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁለቱም ገራሚ ሽንብራው በጭራሽ ይህ ሀሳቡም ያለን አይመስለኝም ጥቅል ጎመኑም ግሩም ነው ።ይሞከራል "ሞክሩት ሰርታችሁ ቅመሱት ትወዱታላችሁ" የምትመቸኝ ንግግርሽ ናት 😀😀👏👏👏👍👍👍👍
    የተባረከ ይሁን ሜሊዬ አመሰግናለሁ👏👍💐

  • @helenzemicahel9956
    @helenzemicahel9956 ปีที่แล้ว +1

    Yummy thanks for sharing ma sis ❤❤❤

  • @danielmulugeta8425
    @danielmulugeta8425 ปีที่แล้ว

    እምምም❤❤❤

  • @holy8976
    @holy8976 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ የምሰሬው ምግብ👌👌👌👌👌👌

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz ปีที่แล้ว +1

    እጅሸ ይባረክ🙏👑

  • @eyobaaa
    @eyobaaa ปีที่แล้ว +1

    Thank you chocolata!

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ምርጥ ባለሙያ

  • @liliy9325
    @liliy9325 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ መልካም ሰው ተባረክ ብዙ ትምህርት ከአንቺ አግኝቻለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ እማ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TirsitTeshome
    @TirsitTeshome 9 หลายเดือนก่อน

    Betam new mewdesh

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 ปีที่แล้ว +2

    ድስቶችሽ ሰያምሩ ሜሊ የት ነው የሚገኙት

  • @tigistsintayehu1707
    @tigistsintayehu1707 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ ቆንጆ ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ቲጂዬ

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 ปีที่แล้ว +1

      ሚልዬ ካለሰቸገርኩሸ ቤት ዉሰጥ የሸንብራ ዱቄት እንዴት ማዘጋጅት እንዳለብን በትነገርዬ የኔ ዉድ

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የሡፍ አሠራር😊 እንዴት ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      አሳይቻለሁ የኔ ውድ melly spice ሱፍ ፍትሐት ብለሽ ታገኝዋለሽ

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 ปีที่แล้ว

    Melu beruk neshe ❤❤❤❤❤❤

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 ปีที่แล้ว +2

    መልዬ እጅሽ ይባረክ ሽምብራውን ያልተቆላውን ክክ ፈጭቶ መጠቀም ይቻላል ወይ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว

      አዎ ለሽንብራ አሳ እንደምናዘጋጀው ጥሬውን

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta5936 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ ተባርኪ ሞያ ተማርኩ
    ሜላትዬ ብርድስቶቹን ኬትነው የገዛሽው ?

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว

    ሜላት ቆንጆ ትችያለሽ ባለሙያ ላንቺ ባለሙያ ራሱ አነሰብኝ በድጋሚ ትችያለሽ መቼ ልቅመስ?

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 ปีที่แล้ว

    እጅ የሚዬስቆረጥም ዋዉ

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 ปีที่แล้ว +1

    ጥቅል ጎመን አለኝ አሁን እሰራዋለው አመሰግናለሁ ጥሩ አሳብ ሰጠኚ🙏🙏🥰

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ የእኔ ምርጥ ተባረኪልኝ❤❤

  • @Tirhas.
    @Tirhas. ปีที่แล้ว

    Hmmm looks yummy. Thanks for sharing. I cook cabbage the same way of your cooking just add potatoes or beef for a little flavor hmmm❤❤❤. Can you tell me the name of the yellow powder in Tigrigna or English please? I don't know much Amharic. Thank you.

    • @asnimola77
      @asnimola77 ปีที่แล้ว

      chickpeas flour

    • @Tirhas.
      @Tirhas. ปีที่แล้ว

      @@asnimola77 I really Thank you so much for you take your time to respond my message. Blessings!

    • @asnimola77
      @asnimola77 ปีที่แล้ว

      @@Tirhas. ❤️❤️

  • @ኢክራምቆንጂት
    @ኢክራምቆንጂት ปีที่แล้ว

    ኦረ በደብ አስረጂን ሽንብራ ሁለት አይነት ነዉ የትኛዉነዉ ደሞ አዘገጃጀቱንም አሳይን

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 ปีที่แล้ว

    Tomorrow’s lunch sorted. Thank you for sharing 👍🏾

  • @nehemiah3716
    @nehemiah3716 10 หลายเดือนก่อน

    የባቄላ ዱቄት አይሆንም?

  • @የሱስፍቕሪዩ
    @የሱስፍቕሪዩ ปีที่แล้ว +1

    ሽምብራው ከቡጥጫ በምን ይለያል? ለማወቅ ስለፈለግኩ ነው፡ አመሰግናለሁ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ቡጥጫ ተገንፍቶ ነው ቢያንስ 30-40 ደቂቃ ይፈልጋል ይሄኛው ደግሞ በዘይት ይጠብሶ ነው እንዳየሽው ቢበዛ 15 ደቂቃ ነው ለመብሰል።ዱቄቱ ግን አንድ አይነት ነው

  • @HaHa-cs9ib
    @HaHa-cs9ib ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu ปีที่แล้ว

    , "",የኔባለሙያ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @JdjdjdJrjrj-i7r
    @JdjdjdJrjrj-i7r ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetzeray168
    @genetzeray168 ปีที่แล้ว