በ UAE እንዴት መንጃ ፍቃድ ማውጣት እንችላለ???
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024
- Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @dadafamilys9132
🔔 Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ እቃ ወደ ኢትዮጵያ እንዳትልኩ!!!
• Ethiopia|ይሄን ሳትሰሙ በጭራሽ...
🔔Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስቂኝ ቀልዶች ክፍል 7
• Ethiopia| የሳምንቱ እጅግ አስ...
🔔short funny ethiopian tiktok part 6
• short funny ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 5
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 4
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 3
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny Ethiopian tiktok part 2
• short funny Ethiopian ...
🔔short funny ethiopian tiktok
• short funny ethiopian ...
🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
Facebook: / habeshatube3
Telegram : @habeshatube3
Instagram: / jona7
ለምንድነው የፅሁፍ ፈተናውን እንደ ሌላ ሀገር እማታቀርቡት
በጣም ነው ማመስግነው የትዮሪ ፈተና አልፌያለው የቀጣዩ አላህ ይርዳኝ
1:03 1:03
በናትሺ ንገሪኝ ነገ ፈተና አለኝ
ስንት ነው ክፍያው ማሬ ንገሪኝ
@@ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ men legeresh weda
የቕንቕ ነገር
አሏህ ይጠብቅህ ወድሜ ብዙተረምህርት አገኘሁ ካንተ
ባጣም ባጣም ዎሳኝ ትምህርት ነዉ በጣም ነዉ ማመሰግንህ ዎንደመ ቃላት ያጥረኛል ለምን ብትል በጣም እየጨነቀኝ ያለው ስለ ሆነ🙏❤️🙏ኑሪልኝ🥰🥰🥰
be turist viza Golden tekit magegete yecalal ena እድሜዬ ከስንት ጀምሮ ነው ሚቻለው
ፍተናው በምን ነው
በጣም አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ወንድማችን
በጣም እናመስግናለን በጣም ማወቅ የምፍልገው ነው ያሳወቅከኝ እባክህ ትምህርቱ አንተ ብትጀምርልስ? ስለ ምልክቶች
በጣም አሪፍ ትምህር ነው ሀቢቢ
ሌላ ሀገር አንድ አይንክ እይታው ትንሽ ከሆነ ወይም ቢጠፋ እራሱ ሌላኛው አይንክ በደንብ የሚያይ ከሆነ መንጃ ፈቃድ ማግኘት ይቻላል ዱባይስ?
የጽሁፍን በናትክ አቅርብልን ለመማር አስቤአለው
እናመሰግናለን
Fetari yitebekih wenidimey enameseginalen lasichegireh eni A,A menija fikad alenyi medinew mareg yemichilew enidetis new wedeza megibati yemichilew please
tnx wenedemea tebarek menej fekadea A.A adelem oro new esu cheger yifeterale
የለውም የኢቲዩ መሆኑ በቂ ነው
እናመሰግና ለን
እኔ አውን ጀንርያለው ግን እንግሊዘኛ በጣም እቸገራለው እኔጃ ብች እንቅልፍ እራሱ አልተኛም ከስራጋ ፈርቻለው ምን ትመክረኛለክ በናትክ😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you that's helpful
ብሮ የግድ መንጃ ፍቃዳችንን ኢንተርናሽናል ማረግ አለብን ንገረን
ጎለደር ትከቱን ከየተናሁ ምኒወሰደዉ?
እሺ ወንድም እኔ ኢትዮጵያ 5አመት ሰርቻለሁ መንጃፈቃደ የደረቅ ጭነት ደረቅ 1 ነው አይሱዙና የህዝብ መኪኖችን ይዠ ሰርቻለሁ መንጃ ፈቃዱን እዚህ አላመጣሁትም ግደታ መንጃፈቃዱን ማቅረብ ይጠበቅብኛል ጎልደን ትኬት ለማግኘት ወይስ በፎቶ ማሳየት በቂነው ?
ስለ truck driver ስራልን?
መማረ እፈልጋለሁ ከቻልክ እረዳኝ pls😢
ወንድሜ እኔ ደሞ መንጃ ፈቃዱ አለኝግን አዲስ ነዉ ያወጣሁት Tempoaryl የሚል አለዉ እና እዚህ አልቀበል አሉኝ ምናልባት ሌላ መፍትሄ ካለዉ ተባበረኝ ከ5አመት በላይ ነድቻለሁ መንጃ ፈቃዴን ግን አ አ 2014 ነዉ ያወጣሁት
በቱሪስት viza መንጃ ፍቃድ ማውጣት ይቻላል እና እድሜ ከስንት ጀምሮ ነው ሚፈቀደው
አራ የኢትዮ መንጃ አለኝ ግን ትዮሪ ፈተና እየሰጡን ነው
ቲወሪዉ በምን ቋቋነዉ አማረኛ አለወይ
enamesegenalen wedmachen bereka hun
በናትህ
በጉብኝት ቪዛ የመጣነው እንዴ መኖሪያ ፍቃድ ማግኘት እንችላለን
መጃፍቃዱ አለኝ ጎልደን ያለከውን እሡ ነው የማገኝው ወይሥ ከዝህ ነው የምናመጣው
መንጃ ፍቃድ ኖሮኝ ኢንተናሽናል አይደለም ጎልደን ትኬት ይሰጠኛል
በጣም ትለያለህ ወንድሜ እንወድሃለን
bro ህዝብ አንዱ(3) መንጃፍቃዲ ያለው ሰው ዲባይ መጥታ የሳሎን መኪና መንዳት ይችላል? ነው ግደታ አውቴሜቱቪ መንጃፍቃዲ ሊኖረው ይገባል? please tell me bro
እኔ አሁን ፈልገአነበር አይዱ ግን አረቡ ያወጣልኝነው ፍቃድ ብጠይቀው እቢ አለ ዝንብየ ብመዘገብ ችግር አለው እሱሳይሰማ እናስ ፓስፖርቴም አሱ ይዞታል ፎቶው አለኝ በሱመመዝገብ አሠችላለሁ አሰስኪ መልስልኝ
ሃውዬ ካለክ ፓስፖርት አያስፈለገም ግን ቢያንስ ከ 2-3 ወር ይፈጃል እዴት እየተመላለስክ እደምትማር አላቅም ግን ፓስፖርት አያስፈለገም
በርታ ግን ፈተናውን ብትሰራልን ጥሩ ነው
በቪዚት ቪዛ መጀመር ይቻላል ወይ ኢቃማዬ እስከማስተካክል ማለትነው?
መጻፈና ማበብ ግደታ ነዉ
ብራዘር የነገርከን ነገር ወድጄዋለሁ የ Ethiopia driver licences አለኝ UAE መምጣት እፈልጋለሁ እንዴት ነው መጥቼ ስራ ማግኘት እምችለው??? ብትረዳኝ ብዬ ነው
እሺ በቀጣይ video እሰራበታለው በደብ አብራርቼ
ኢትዮ ተምረን መተን እዚህ አይዲ ያስፈልጋልዴ በናትህ ንገረኝ
እሺ በጣም አመሰግናለዉ ስለመረጃህ እና እኔ የቋንቋ ችግር አለብኝ ግን መማር ልጀምር ነበረ ምን ትመክረኛለ
ችግሩ ቋንቋ ነው የሌላ ሀገር ዜጋ ይሰራል በየቋንቋው የኛ የለም
አህለን
እስኪ ሥለፈተናው አውራልኝ ወድሜ
መኖሪያ ፍቃድስ ያስፈልጋል
አወ
ጎልድ ትኬት እንዴት ነው የማገኘው አልገባኝም እኔ እዚሁ ኖሪ ነኝ
ከአገርሽ መንጃ ፍቃድ ካለሽ ነው ጎልድ ትኬት ምታገኝው ተይ እስኪ እኔ እንዳዲስ ነው የጀርኩት ፈርቻለው ካውኑ እንግሊዝ ኛው ሲያስፈር😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂
እኔምልጀምር ነበር ፈራሁ እንግሊዘኛ በደንብ አልችልም ግን እሞክራለሁ ይከብዳል እንዴ እስኪ የተፈተናችሁ ንገሩኝ😢😅😅
አሁን ጨረሽ@@alamdamena5715
የምን 850ብረ ትላለህ እኔኮ 1100ብረ ነዉ የከፈልኩት
በግል ልትረዳኝ ከቻልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
የትምህርት ውጤት ካርድ ይጠይቃሉ?
አይጠይቅም አሉ
እግዚአብሔር ይስጥህ
የፈተናው ቋንቋው በምኒኛ ነው