በስኩዋር ,ኮልስትሮል ,ግፊት ,ስትሮክ የሁሉም በሽታ መፍትሄዉ አንድ እና አንድ ነዉ /diabetes reverse/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024
- #diabetescontrol #seifufantahun #abelbirhanu #balemmoya #fetadaily #ethiopia #seifuonebs #kanatv #ebs #doctor #ethiopiandoctors #kanatv #ኢቢኤስ #ኢትዮጵያ #habesha #diabetesmanagement #diabetestreatment #yonimagna #gigikiya
Welcome to my channel
እንኩዋን በሰላም ወደቻነሌ መጣችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለጤንነታችዉ ቅድሚያ ስጡ ቻነላችንን support አድርጉ j ላይክ በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ join በማድረግ member ይሁኑ
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤🎉
You are very kind
Tebarekilin doctoryeee ❤❤❤
Thank you Doctor 😘😘😘😘😘
አንተ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ዶክተር 🎉
Dr. How can I communicate you?
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ሰውን ለመርዳት የምታደርገውን ሁሉ እናደንቃለን
እንዴት ነዉ የምንቀላቀለዉ
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ :: እባክህ ስኳር አለኝ ሌላ ጨጏራዬን ቡጣም ያመኛል ምን ላድርግ እባክህ
እኔ የታይፕ 2 በሽተኛ ነኝ ሚት ፎርሚን ተጠቃሚ ከሆንኩ 3 አመት ሁኖኛል የምበላው እንጀራ ነው ሳጣም ሳገኝም ነው ስራ የቀን ስራ ነው የምሰራው የምትላቸውን ምግቦች ማግኘት አልቻልኩም
የመቅድስን ስልክ ማግኘት ብችል ዶክተር
ሰላም ዶክ
If I eat a date ,what will happen ????????
ኧረ ስልክ ብንል ማን ይመልስልን ????????
Enem eyeteyekugn new
ዶክተር ስላም ነው አነተህን ማግኘት ፍልግሃለው እባክህን ስልክን እንዴት አገኛለው?
Zim bilo new yemigorirew.
Abo silk situna
ሀይ
ሠላም ነዉ ዶክተር የቱ ጋር ነዉ ሞግቡን የምየዉ
Tiktok layi new
ዶክ ጨጐራዬን በጣም ያመኛል ለሊት እንቅልፍ የለኝም መን ላርግ
Endet new magchet yamshelew ka Ethiopia wiche new yalhut. Please can tiu send me telephone number.