ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄን አይቼ የዘንድሮን ፊልም ሳይ ቃር ይይዘኛል 😃የዚህ ፊልም ደራሲ ዳይሬክተር ተዋንያኖች ክብር ይገባችኋል 🙏
😂😂😂
"በህይወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ባለህ ነገር ተደሰት፡፡" ዛሬ ላይ በመድረስህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል፡፡ ☀ አዲስ ቀን ሲመጣ ፤ ፀሀይ ደምቃ ስትወጣ . . . ይህንን ማየት ራሱ እድለኝነት ነው! መልካም_ቀን
😢😢🎉🎉🎉በትክክል
እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመንት ማንበብ የሚውድ ላይክ
እኔ
Ine negn walahi inda achi kurit Yale 😂😂😂
የአሁኖቹን ፊልሞች ከማየት የድሮዎችን መደጋገም ይሻላል ለሶስተኛ ጊዜ አየውት 😍
ሸርሙጣ መደጋገም ይወዳል
Ene demo bezi film pasta telahu.
That's true.
እወነት ነው! አሁን ላይ የኢትዮጵያ ፊልምና ሙዚቃ99% ወረዷል/ወድቋል!
ማህደር ያለችበት ፊልም የሚመቸዉ❤❤❤
" ምዕራፍ 2 " ላይየሰራው ጠበቃ! በሌላ ትወና አንተን ለማየት በጣም እመኝ ነበር! በተለይ ከማህደር ጋር በመስራታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል! ድንቅ ፊልም!
ከስንት አመት በኋላ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው ..ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ...በስደት ያላችሁ የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር ሀሳባችሁን አሳክቶ ለሀገራችሁ.ያብቃልኝ..
Lagerish yabikash
and qen nmelesalen ayzo wendmie
ዋዉ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ፅዮን ማርያም እናቴ የአመት ሰው ትበለን 🙏💜
ምርጥ ፊልም ነው ፊልምን የድሮወቹ ይስሩት ያሁኖቹ ፊልም እኮ ያው ፕራንክ በሉት 😄
ይህን ፊልም ያለ ማጋነን ከ5 ጊዜ በላይ አይቼዋለው ❤
የዱሮዎቹን መያት ይሸላል የልካዉ ልጅ ልክ ነህ
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትንለታመመ ጤንነትንላላገባ ትዳርንላልወለደ ልጅን የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን።አሜን🙏
ፊልም ብሎ ዝም ነዉ 👍
so.nice movie❤❤❤
አማርኛ ፊልም ሳይ ያቅለሸልሸኛል😊😊😊
ለምን ታያለህ ታዲያ🙂
@@Mimi-d7h6b የሆነ ቀን ተሳስቸ አይቸ ነው
አይዞህ እኔ አሪፍ ስክሪፕት እየፃፍኩ ነው😂
ምነው እርጉዝ ነኝ አልክ😂😂😂
@@ytfhdzuzu ክርስትናውን ልስጥህ ና
ስንት አመት የተለቀቀ ፊልም እንደ አዲስ ትለቃላችሁ? ሸኸም ይሰማችሁ?!!
አማርኛ ፊልም ተለቀቀ አልተለቀቀ ተሰራ አልተሰራ ምን ይጠቅማል😂😂😂😂😂😂
ሰራ የሌለን ነው የሚመሰላቹ 🤔😁
ከስንት አመት በፊት የየነዉ ፊልም እንደ አዲስ መልቀቅ ተገቢ ነዉ
አይደለም ንቀት ነዉ
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው ማህደር አሰፋ እመወዳት ተዋናይ
45 ቀን ይባላል የፊልሙ ስም 15 አመት አመት ይሆነዋል ፊልሙ ከተሰራ ዞላ ለምን ትዋሻለህ ቀጣፊ🤣🤣ፊልሙ አሪፍ ነው በተለይ የሰፈሪ ልጅ ስለምትሰራበት ፊልሙ ይመቸኛል🤣🤣
እስኪ ደምሩኝ ኮሜንተሮች እንደማመር
😂😂😂😂 አድስ ፊልም ሲጠፋ የቆየው በድጋሚ መልቀቅ ጀመራቺሁ ስንት አመት ሆነኝ ካየሁት😂
45ቀን የፊልም አርዕስት
yediro film yigdelegn ale yemir Arif new
እረ የቀጣፊው ብዛት ራስ ምታት ሆነብኝ። ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ 😡😡
❤
ማህደር ሁሌም ቅመም ነች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeti nawu botawu??😢
abo tenefo 2hr sil adiss film agegnw beye
Wshetam
የድሮ. ነው
አይችልም...ድራማ...መስራት...ንግግር...ጀማሪ..ነዉ
ፊልም በነ ማህደር ግዜ ቀረ
abet wushet gena yemechewun newu mtametut degmo adis film ageghu bye sef malete😂
የድሮ ፊልም ፓሰታችሁ ውርኞች
ይሄን አይቼ የዘንድሮን ፊልም ሳይ ቃር ይይዘኛል 😃የዚህ ፊልም ደራሲ ዳይሬክተር ተዋንያኖች ክብር ይገባችኋል 🙏
😂😂😂
"በህይወትህ ደስተኛ መሆን ከፈለክ ባለህ ነገር ተደሰት፡፡"
ዛሬ ላይ በመድረስህ ብቻ ልትደሰት ይገባሀል፡፡
☀ አዲስ ቀን ሲመጣ ፤ ፀሀይ ደምቃ ስትወጣ . . . ይህንን ማየት ራሱ እድለኝነት ነው!
መልካም_ቀን
😢😢🎉🎉🎉በትክክል
እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮመንት ማንበብ የሚውድ ላይክ
እኔ
Ine negn walahi inda achi kurit Yale 😂😂😂
የአሁኖቹን ፊልሞች ከማየት የድሮዎችን መደጋገም ይሻላል ለሶስተኛ ጊዜ አየውት 😍
ሸርሙጣ መደጋገም ይወዳል
Ene demo bezi film pasta telahu.
That's true.
እወነት ነው! አሁን ላይ የኢትዮጵያ ፊልምና ሙዚቃ99% ወረዷል/ወድቋል!
ማህደር ያለችበት ፊልም የሚመቸዉ❤❤❤
" ምዕራፍ 2 " ላይየሰራው ጠበቃ! በሌላ ትወና አንተን ለማየት በጣም እመኝ ነበር! በተለይ ከማህደር ጋር በመስራታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል! ድንቅ ፊልም!
ከስንት አመት በኋላ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው ..ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ...በስደት ያላችሁ የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር ሀሳባችሁን አሳክቶ ለሀገራችሁ.ያብቃልኝ..
Lagerish yabikash
and qen nmelesalen ayzo wendmie
ዋዉ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ፅዮን ማርያም እናቴ የአመት ሰው ትበለን 🙏💜
ምርጥ ፊልም ነው ፊልምን የድሮወቹ ይስሩት
ያሁኖቹ ፊልም እኮ ያው ፕራንክ በሉት 😄
ይህን ፊልም ያለ ማጋነን ከ5 ጊዜ በላይ አይቼዋለው ❤
የዱሮዎቹን መያት ይሸላል የልካዉ ልጅ ልክ ነህ
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራቸው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏