🔴ስምንቱ የእንፋሎት ጠበሎች የሚገኙበት የዘመናችን አስደናቂው የፈውስ ቦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 201

  • @benyammunier360
    @benyammunier360 ปีที่แล้ว +9

    የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ እና በመጨረሻዉ ዘመን የተሰጠችን የሃያ ሰባት አመቷ የእናታችን የእህታችን የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ፈቃዷ ሆኖ ምዕመናን ለደጇ ታብቃችሁ። እኔ ደጇ ለሰባት ቀን ከቤተሰቤ ጋር ቆይቼ ነዉ የመጣሁት ቋንቋዬ ነሽ ዘማሪ እና መምህር ልዑልሰገድ ጌታቸዉ የምስል ቀረፃ ሲቀርፅ ሁሉ እዛ ነበርኩኝ እና እኔ በቦታዉ የነበርኩኝ አንዱ ምስክር ነኝ። ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጇ ታብቃችሁ!!!

    • @mitkuagent1253
      @mitkuagent1253 ปีที่แล้ว

      ቦታው የት ነው

    • @mitkuagent1253
      @mitkuagent1253 ปีที่แล้ว

      ቦታው ምን ይባላል ታክሲ ለመያዝ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว

      ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ የት ነው ቦታው ከአዲስ አበባ የት ብዬ ልሂድ እባከዎን ይመልሱልኝ🙏

  • @hilinatiruwork7423
    @hilinatiruwork7423 ปีที่แล้ว +26

    አርሴማ ፈቅዳ ደጇን እረግጬ ነበር አንድ ቀን የኤድኩት ገብርኤል ነበር የገባሁት የሚገርመው ፀሀዩ ሲበረታ በጣም ያቃጥላል ነገር ግን እግሪን በጣም ያመኝ ነበር ከዛን ቀን ጀምሮ ድኜ አሁን እደልቤ እቀሳቀሳለሁ ክብር ለቅድስት አርሴማ ✝️✝️✝️💝💝💝

    • @huaweitab960
      @huaweitab960 ปีที่แล้ว +2

      የት ነው ቦታው እባክሽ ንገሪኝ

    • @Phobe21
      @Phobe21 ปีที่แล้ว +1

      Yet naw botaw

    • @user-gh2vy7ll3o
      @user-gh2vy7ll3o ปีที่แล้ว +1

      ቦታው የት ነው

    • @tatekgetye
      @tatekgetye ปีที่แล้ว

      የት አካባቢ ነዉ እህቴ? ፍቃዱዋ ከሆነ እሄዳለሁ።

    • @mitkuagent1253
      @mitkuagent1253 ปีที่แล้ว

      ቦታውን ንገሪኝ እህቴ

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
    @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha ปีที่แล้ว +50

    እግዚአብሔር ይመስገን በጠበሉ በእምነቱ በቅዱሳኑ በሰማዕታቱ ፈውስ በረከትን የሚያድለን አምላካችን ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን 🥰 🙏

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      እንመጣለን ተስፋ አልቆርጥም

    • @mitkuagent1253
      @mitkuagent1253 ปีที่แล้ว

      ቦታውን ንገረኝ

  • @enattiruneh464
    @enattiruneh464 ปีที่แล้ว +12

    ቅዱስ መላኩ ገብርኤል ለቦታህ አብቅተህ ፈውስን ስጠኝ

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፈ አለም የተሰመገነ ይሁንልን🔷🇪🇹

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk ปีที่แล้ว +21

    እኛንም ለደጁ ያብቃን በረከቱ ይደርብን አሜን

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 ปีที่แล้ว +9

    ናዝሬት ነው እም ኖረው እሚገርም ነው የዛሬ 10 አመት አካባቢ ምንም ነገር የሌለው ሲሆን አጎቴ እግሩን አሞት ቦኩ ፀበል ሄደን ለአይምሮ እሚካብድ ነገር አይቼ አዝኜ ነበር የተመለስኩት ምክንያቱም የቦኩን ጸበል ባላሀብት ገዝቶት እንደ ጸበል ሳይሆን እንደ ፍል ውሀ ነበር እሚጠቀሙበት ማንኛውም ሰው ሄዶ የሚጠቀምው ነበር ግን ስሙ የቦኩ ቅዱስ ሚካኤል ጸበል ነው በእዛ እያዘንኩ ወደ ቤቴ ስንመለስ አንድ ትልቅ አባት እዚህ ማዶዎ ላይ የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ ፀበል አለ ግን ማንም ሰው አየውቀውም ወደፊት ከአለም እየመጡ ይፈወሱባታል እዛ ሂዱ ብለው በጥቆማ አሳዩን ከመኪና ወርደን ዝም ብለን እሳቸው በጠቁሞን መንገድ መጣን ያለው ግቻ እና ቁጥቁጦ ነበር እንኳን ቤት ቤተክርስቲያን የለም ነበር እና አንድ ሁለት ስዎች አየን ስንጠጋ ቁጥቋጦ ውስጥ ከጉድጋድ ውስጥ ወደ ላይ እሚተን ነገር አየን በቃ ጠጋ ብለን እጃችንን እላውላይ ጭነን እንፋሎቱ ሲመጣ እጉድጋዱ አፍ ላይ ተቀምጠን ባዝ መልኩ ተጠብለን ተመልስን በሌላ ቀንምንተመልሰን ስንሄድ ሌላ አባት አገኘን እና ዛሬ የሆነውን ሁሉ ነገሩን እሚገርም ነው ማርያምን እሚገርም ነው እኔ ከዛሬ ስድስት አመት ባፊት ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ የተወሰነ ነገር ተስርቶ አይቼ ተገርሜ ነብር አሁን ደግሞ እንዲህ ሆኖ ሳየው በጣም ገረመኝ ደነቀኝ ሰማዕቷ እናቴ የኔ የአይነ ስውር መሪ እኔ ሳላውቅ አንቺ ባወቅሽ ለመጀመሪያ ግዜ ደጅሽን እንድረግጥ ስለፈቀድሽልኝ አመስግንሻለው በስንት ሀኪም አልድን ያለ አጎቴ ባዛች በቁድጓድ ውስጥ በምትወጣ እንፏሎ ተፈውሶ ድኖ ነበር ምንም ዛሬ ከዚህ አለም ባይኖርም ነፍሱን ይማርልኝ ቸሩ መድኃኒአለም

    • @user-ww8hf9qh4b
      @user-ww8hf9qh4b ปีที่แล้ว

      የትአካባቢነዉ እማ እባክሽን በሰማእቷ ይዤሻለሁ የትነዉ አካባቢዉ መገኛዉ የትነዉ

    • @huaweitab960
      @huaweitab960 ปีที่แล้ว

      የት ነው ቦታው እባክሽ እእቴ አድራሻውን ፃፊልኝ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 ปีที่แล้ว

      @@huaweitab960 ናዝሬት አርቱ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እንፋሎት ፀበል አንቺ የት ነው እምትኖሪው ስልክ ካለሽ ስጭኝ እና ሰው አገናኝሻለው እሚወስድሽ ቦታው ድረስ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 ปีที่แล้ว

      @@user-ww8hf9qh4b ናዝሬት አርቱ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ እንፍሎት ፀበል የት ነው አንቺ እምትኖሪው እማ

    • @huaweitab960
      @huaweitab960 ปีที่แล้ว

      እኔ ከሐገር ውጪ ነኝ ቤተሰብ ለመሄድ ፈልጎ ነው አመሰግናለው እእቴ ግን አድራሻዉን ትንሽ ገለፅ ብታደርጊልኝ ናዝሪት የተ አከባቢ ነው

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቷ በረከት የቅዱሳን ምህረት አይለየን አሜን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሠን እንኳን ለአጋዝት አለም ለቅድሥት ሥላሤ ወርሀዊ መታብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ ሥሉሥ ቅዱሥ በቸርነታቸው በምህረታቸው ይማሩን ሥለ መረጧቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሤት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ፍፁም ድንቅ ነው በሉ እኛንም የተቀደሰው ስፍራ ለመርገጥ ያብቃን 🥰🥰🥰

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 2 หลายเดือนก่อน

    ስለውሉም ክብሩን እሱ ይውሰደው ቸሩ መዳንያለም ❤እናቴ ቅድስት አራሴማ ለደጅሽ አብቂኝ ።።አልቅሼባት እባይን አብሳሀ ከራስንታት በሰው አገራ ይዳነችኝ እዲሁም እናቴ ታማ በእናታችን በቅድስት አራሴማ የዳነችልኝ ክብር እሱ እስከነናቱ ይውሰደው ክብ ለናታችን አርሴማሀ❤❤

  • @user-ur6jj3qw4d
    @user-ur6jj3qw4d ปีที่แล้ว +4

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን እኛንም እግዚአብሔር ለደጇ ያብይቃን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ሉዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በጆሮዬ የሰማውትን በአይነ እየተመለከትኩኝ ስለሆኔ አመሰግናለሁ ተባረክ ከበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን ኣደረሰቿ ዲኣቆን ዘማሪ ወንድማችን ሉሌ እግዝአብሔር ከነቤተሰቦችህ ጋ በእድሜና በጤና በሰላም ይጠብቅልን

  • @Embete-
    @Embete- ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ስራው ሁሌም ድንቅ ነው ምስጋና ለአብረሐሙ ስላሴ ይሁን።

  • @alemdemeke2328
    @alemdemeke2328 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ልኡልሰገድ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว +3

    ታማስገን ታማስገን አምለኬ ምን ግዜም ታማስገን ልውልዬ ፀገውን ያብዘልህ ልጆቻችውንም ላቁብነገር ያብቀላችው።

  • @user-un2fw1ju2i
    @user-un2fw1ju2i ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር እኛንም ከበረከቱ ተካፋህ ያድርገን 💚💛♥️🙏🙏🙏🙏

  • @destadesta64
    @destadesta64 ปีที่แล้ว +6

    እኛንም ለደጁ ያብቃን በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ድንቅ ነዉ በረከትህ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን🙏

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e ปีที่แล้ว +3

    እጹብ እጹብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የስላሴ ሥራ ተመስገን ኦርቶዶክስ ሆኖ መሞት ጽድቅ ነው ‼‼🔷🇪🇹

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወደ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @saratube7513
    @saratube7513 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ጌታዬ ያተ ሥላረገከኝ እግዚአብሔር

  • @merawiadmasu7438
    @merawiadmasu7438 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ስራሕ ድንቅ ነው፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡±በፃድቃን ሰማእታትን ስናመሰግናቸ ስናከብራቸው BEKENTU ENDALHON ይሕ ድንቅ ስራው ማሳያው ነው፡አምልኮትና ስግደት ላንተ ይገባል ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ አሜን ።

  • @user-wendmsaw
    @user-wendmsaw ปีที่แล้ว +1

    ስለሁለም ነገር እግዚብሔር ይመስገን ፡፡ ቨዲዮውን ከይቅርታ ጋር ብታጠፋውና ማንኛውም ሰው ቦታው ድረስ በመሄድ ታምሩን እያየ ፀበሉን እየተጠመቀ ቢድን ስል ከታላቅ ይቅርታ ጋር ወንድሜ እጠይቃለው፡፡ ብዙ የመንፈሳዊ እውቀቱ ባይኖረኝም እንደዚህ ባይሆን ግን መልካም ይመስለኛል ይቅርታ ይቀርታ!!! ኩሉም ነገር አደባባይ ባይወጣ መልካም ነው

    • @tsedalume4981
      @tsedalume4981 ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስ ለኃይማኖት እምነት ፈውሶች እወነተኛና ከበቂ በላይ መረጃ ያላቸው በመሆኑ የዳነ ሁሉ ምስክርነት ቢሰጥ አያሳፍርም ሁሉም አማኝ እንዲያውቀው ግልፅ ሊሆን ይገባል በእምነታችን ከጠነክርን ከዚህ በላይ ተዐምር ይታያል

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 ปีที่แล้ว

    ቋንቋዬ ነሽ ሉሌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን የታእምር በታ የእግዚአብሔር ፀጋ ምህረት ያለበትንስላሳየኸን እናመሰግናለን

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በረክቱይደርብን

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว +2

    አርሰምዬ የእኔ እናት ፈጥኖ ደራሿ እናቴ❤❤❤❤❤❤

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j ปีที่แล้ว

      ውይይይ ለኔም በጣም እናቴ ኪዳነ ምህረትም በጣም ፈጥነው ነው የሚደርሱልኝ ለቦታው ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የእግዛብሄር ልጆች እግዛብሄር ይመስገን እናቴ አርሴምዬ አቺን ያመነ የተማፀነ ይድናል ክብር ይገበሻል ተመስገን አምላኬ እጅክ ደስ የሚል ነው አርሴምዬ ለደጅሽ አብቂን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ፣ይመሰገን 🤲🤲🤲💒💒💒

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል...,,,, እግዚአብሔር ድንቅ እና ታላቅ ነው

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 ปีที่แล้ว +3

    ለደጇ ታብቃን💞😍ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 ปีที่แล้ว

    እጅግ ይደንቃል ፣ይቺ የተባረከች አገር ፣ምነው ኢትዮጵያ በሆንኩ የሚባልበት ግዜ ይመጣል የተባለው ይህው በኛ ግዜ እየደረስንበት ነው ፣የሚታየው ትእምርት ይደንቃል ፣በረከታቸው ይድረስን፣አንተም ተባረክ ጤናህን ይስጥህ እናመሰግናለን።🙏🙏🤲🤲🤲

  • @gosa864
    @gosa864 ปีที่แล้ว +3

    ቦታው በጣም ነው ደስ የሚለው ነው እኔ ቦታውን ሰለማቀው ነው

    • @hdj5785
      @hdj5785 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ የት ነው ቦታ በደንብ አስረዳኝ🙏🙏🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว

      ​@@hdj5785 ናዝሬት ቭድዮው እዩት

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว +3

    ሠማዕቷ በረከትሽ ይደርብኝ

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሠገን ይሁን ለእሱ ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሸ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 ปีที่แล้ว +4

    በጠም ደስ ይለል እግዚአብሔር ይመስገን በሁሉም ቦታ መድኃኒት ስቶነል ቆይ አስላ ምን ይበላል አከባቡው ወንድማችን

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God.
    God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 ปีที่แล้ว +2

    Hulun lefetere Le "Leul Egziabher" Keberna Mesagana Yegaw Bereketua Yederbn" Berktachew Yederbn Amen Amen Amen 👏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 ปีที่แล้ว

    Ejig Betam des yilal yamilak sira dink new.Egziabher yimesgen yihenin medihanit leseten.

  • @aebaba
    @aebaba 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ አይቻለሁ ታምር ነው ለአንድ ሳምት ተጠመቀ ገወደ ከየት ተመለሥኩ ግን አየን ገደሏቸው በጣም ያሣዝናል አሁን እነ በፊቱ ሠው አይሂድም ሰው ፈራ

  • @user-pq6zv4ej4t
    @user-pq6zv4ej4t ปีที่แล้ว

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለሁሉ ነገር እዚኣብሔር ይመስገን

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመሥገን

  • @muluneshgetachew7865
    @muluneshgetachew7865 ปีที่แล้ว

    ውይ እናቴ ንግስቲቷ ሰማእቷ ሳላውቅሽ ያወቅሽኝ በጭንቀት ደራሽ የልጆች እናት ታምርሽን በእኔ ላይ ስለገለፅሽ እኮራብሻለሁ እናቴ ሁሌም ከእኔ ጋር ኑሪ ሁሌም ላመሰግንሽ ምን እላለሁ ያንች ታምር ተኑግሮ አዬልቅም

  • @TsionAbera-kb4ts
    @TsionAbera-kb4ts 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endet des yilal metadel new wendime nege ሰኔ 30 metalew enem selam tasadren🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samru1921
    @samru1921 ปีที่แล้ว

    Bereketu yedereben🙏🙏🙏

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g ปีที่แล้ว

    ውድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን❤🙏

  • @asternegash5233
    @asternegash5233 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hannaghebretnsae5409
    @hannaghebretnsae5409 ปีที่แล้ว

    Egziabiher yemesgen Meheretu bezu now amlacahen breketachew yedresbin

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ባታውን ንገረንእንዴት እንደሚከድ

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 ปีที่แล้ว +4

    ሉሌበደንብ ባታውን ንገረን ተባረክ ክነቤቴሰብ ጤናህ ይስጥልን

    • @genetymaryam166
      @genetymaryam166 ปีที่แล้ว +1

      እኔ,ነግሪሻለው,እማ

    • @ayineyyoutube7529
      @ayineyyoutube7529 ปีที่แล้ว

      @@genetymaryam166 ንገሪን እስኪ ውደ

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    እእእእእእእእልልልልልልልልል እእእእእእልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እእእእእልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mulugetayitayih1263
    @mulugetayitayih1263 ปีที่แล้ว

    amen kalehiwotin yasemalin fetari sifekid lemayet emetalehu

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የመሰገን በደጁ ትጥራኝ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 ปีที่แล้ว

    ወይ የፈጣሪ ታአምር ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጃ ያብቃን

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว

    Amen amen ameeeeeennnn

  • @yotormoss9303
    @yotormoss9303 ปีที่แล้ว +1

    እግዚዓብሄር ይመስገን እኔ ቦታውን ለመርገጥ እግዚዓብሄር ረድቶኝ አይቸዋለሁ ከሚያስጨንቀኝም ተገላግያለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tiruyeseid6972
    @tiruyeseid6972 ปีที่แล้ว +3

    የት አካባቢ ነው ያለው እግዝአብሄር ይመስገን ይህ ነው እምነት እምነታች ያድነናል

    • @zenebzeneb6863
      @zenebzeneb6863 ปีที่แล้ว

      አርቱ ሰማዕቷ አርሴማ ቅድስት ከናዝሬት ቦሎ በባጀጅ ከሄድሺ በኋላ አርቱ አርሴማ በባጃጅ በሩ ያደርሳችኋልእፅብ ድንቅ ነው ሄዳችሁ ጉብኙት

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ድንቅ ቦታ ነው ብዙዎች ያላዩት ያላወቁት ያለመጡበት ነዉ እኔ ገና አዲስ እንደተሰየመ ሄጄ ነበር ገና ቤት ያልተሰራላቸው የሚሰየሙ በረካታ እንፏለት ፀበሎች አሉ ወደ ርሴማ እምነቱ አካባቢ የመሀፀን አለ የአይን አለ የእግር አለ የእራስ አለ የህድ አለ ድንቅ ቦታነው ዋሻም አለው የተዋህዶ ልጆች ሄዳቹ ተፀበሉ።

    • @NatiD21
      @NatiD21 ปีที่แล้ว +1

      yet nw?

    • @Eyerusalembini
      @Eyerusalembini ปีที่แล้ว +1

      @@NatiD21 ናዝሬት አርቱ አርሴማ ቦኩ ሚካኤልን አልፎ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v ปีที่แล้ว

    ቅድስት አርሴማ ለኔም ድረሺልኝ🤲🤲

  • @tsehaymuluneh7290
    @tsehaymuluneh7290 ปีที่แล้ว +1

    amlake hoy ebakik kesiga alemawi rucha letinish gize alakek ezi medhanit yehone sifira wusedegn abate hoy ebakik

  • @birtukanmuleta9693
    @birtukanmuleta9693 ปีที่แล้ว +1

    Amen taberkie

  • @seble.......160
    @seble.......160 ปีที่แล้ว

    ላልደረሰን ለሁላችን በረከቱ ይድረሰን እኛም በቦታው ለመገኘት እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @DarajeDebele-i8n
    @DarajeDebele-i8n 5 วันที่ผ่านมา

    Betam betam dass yilal

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ጆሮው አይሰማም እኔ እዝህ ቦታ ወስጀው እንደምፈወስልኝ በእምነት ተቀምጫለሁ🙏🙏🙏

  • @tenagne884
    @tenagne884 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክክክክክክክ

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    egzyabhar yemasgan amen amen amen

  • @alemdemeke2328
    @alemdemeke2328 ปีที่แล้ว +1

    ልኡልሰገድ በእግዚአብሐር ቦታውን በዴንብ ንገሩን የእግዚያብሔር ስራ ድንቅነው

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo ปีที่แล้ว

    ሉሌ ኤንዴት እንደተመሠረተ ግን አለነገርከንም ማን ነው የቆረቆረው እንዴት የተመረጡው ሰዎች ናቸው ግን የእግዚአብሔርን ክበር እንዲገለፀ የጣሩውት

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 ปีที่แล้ว

    ግን የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በጣም ይገርማል🙏🙏🙏

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    ፡አይዞሽ ከዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ይረሰዳሽ🤲

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ለኛ የሰጠን በጣም ደስይላል

  • @kalkidanaysheshim6814
    @kalkidanaysheshim6814 ปีที่แล้ว

    Amen le deju yabkan

  • @maranatamoges810
    @maranatamoges810 ปีที่แล้ว

    አዎ በጣም ደስ የሚል ፀበል ነው

  • @Hawii6592
    @Hawii6592 ปีที่แล้ว +2

    Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitlegese9226
    @selamawitlegese9226 ปีที่แล้ว

    Elililililililililil lefetariyachin min yisanewal Abetu lib libachew letesewer libib sitachew AMEN

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 ปีที่แล้ว

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ደጅሽን ለመርገጥ ያብቃን

  • @ruhtabebe9968
    @ruhtabebe9968 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው የግዚያብሄረ ስራው

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo ปีที่แล้ว

    እናቴ የፖርከሰን የሚባል የነርቭ በሽታ የሚመስል እሰረስር አርጎ እቤት ውስጥ ከቀረች 5 አመት ሆናት የእህቴም ልጅ ብዳ ከጎረቤት በልታው ሽንቁውር ሲጠመቅ ወደ ቅድስት አርሴማ ፀበል ሄዶ እዶ እንዲጠቅም ታዞ አንድላይ ሊመጡው ሲሉው ሰራተኛ ሄዶባቸው ይሄው መምጣት አልቻሉውም ፈተና ሆነባቸው ሰራተኛ መጥፋት በፀሎታቹው አስብውን

  • @yibetube9240
    @yibetube9240 ปีที่แล้ว

    አድራሻውን ብትገልፁልን

  • @user-kl5mw9fu6x
    @user-kl5mw9fu6x ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🎤🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @tektadesta8455
    @tektadesta8455 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምንይሳነዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @comecell5771
    @comecell5771 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምንይሳ ነው ዋል እልልልልልልል

  • @abyssiniaderesse151
    @abyssiniaderesse151 ปีที่แล้ว

    betam yemigerm nw

  • @bethelhamsharew5767
    @bethelhamsharew5767 ปีที่แล้ว

    temesgen

  • @tesfalemtemteme6217
    @tesfalemtemteme6217 ปีที่แล้ว

    Hahega lehuge ezehe bota yemedenke.egezehabher yemesgen.

  • @simudenboba1692
    @simudenboba1692 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመስገን አድራሻው ይነገረን

  • @kinfenigussie4157
    @kinfenigussie4157 ปีที่แล้ว +1

    ጉዞ ቢዘጋጅና ብንሄድ ጥሩ ነበር

  • @user-ow2lx5zv9h
    @user-ow2lx5zv9h 6 หลายเดือนก่อน

    በማርያም መጋቢት8ጉዞ ክልል ንገሩኝ

  • @dagimwondmagegn1203
    @dagimwondmagegn1203 ปีที่แล้ว

    Marefya alew

  • @etsegenetmelakuterefe7944
    @etsegenetmelakuterefe7944 ปีที่แล้ว

    Lebotawe yabekan aderashawen bedenebe geletulen

  • @asegedechberhan3328
    @asegedechberhan3328 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ለምታደርገው ምስክርነት መዝሙሩና ምስክርነቱ ለመስማት መዝሙሩን ብትቀንሱት ጥሩ ነበር።

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 10 หลายเดือนก่อน

    Semaetwa kalenbet fetena alakin

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n ปีที่แล้ว

    አርሴምዬ ልዬ ቦታ የፀበሎ ፈውስ