ሽምግልና ሂጀ አፍሬ ተመለስኩ🙉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 480

  • @seadaabdu6617
    @seadaabdu6617 หลายเดือนก่อน +55

    አባቷ ቢሞትም ጀግና ወድም አባት የሆነ አላት የምረ👍

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +1

      በጣም 👍❤❤❤

    • @HayatEshtu-r3d
      @HayatEshtu-r3d หลายเดือนก่อน +1

      በጣም👍

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م หลายเดือนก่อน +3

      ​@@مليكهالعصيميወላሂ ወድም እኮ መከታነዉ እህቱ ስትነካ ያመዋል። ያአባት ምትክ

    • @cfbvhbbvvxjdhd7293
      @cfbvhbbvvxjdhd7293 หลายเดือนก่อน +1

      እኮወዲምመከታነው🎉🎉🎉🎉

  • @AhlamFentaw
    @AhlamFentaw หลายเดือนก่อน +38

    ጀግና ወድም አለሽ ጀማል የሴት ልጅ ክብር ይኔርህ

  • @ZuzuRebi
    @ZuzuRebi หลายเดือนก่อน +92

    ወቶ ተመቅረት ከክፉ በሺታ አላህ ይጠብቀን ይሰውረን ስወዳቺሁ አበረታቱኝ ደምሩኝ አሚን በሉ

    • @AlemaYaa
      @AlemaYaa หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @بنالن-ث6ث
      @بنالن-ث6ث หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረቢ

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @FatumaAmenu
      @FatumaAmenu หลายเดือนก่อน

      አሚን❤

    • @Rawda-m2y
      @Rawda-m2y หลายเดือนก่อน

      አሚን አላሁመ አሚን

  • @RahmaUsman-b8z
    @RahmaUsman-b8z หลายเดือนก่อน +25

    ወንድም መከታ ነው አይዞሽ ሀውይ ሁሉም ያልፋል ጀማል ተብየው ተቆጭ ቤተሰብ አተሃል መቀጣት አለብህ

  • @MakkahMakkah-k8t
    @MakkahMakkah-k8t 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጃማል 🌹 ክብር የለህም🌹 እህቴ አይዞሽ 💔 አንተ ግን🌹 ትግርማለህ 🌹

  • @MmJjk-t9f
    @MmJjk-t9f หลายเดือนก่อน +12

    ዋዉ ወንድም ማለት እንዳንተ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድም መከታ ነው

  • @HayatEman-de6jo
    @HayatEman-de6jo หลายเดือนก่อน +16

    እና ወድሟ ምን ያርግ እህቱ እኮናት ሆ

  • @SalimaSalima-g8y
    @SalimaSalima-g8y หลายเดือนก่อน +20

    ጀማል ክብር የለውም በጣም ባለጌ ነው

  • @dfhi8279
    @dfhi8279 หลายเดือนก่อน +20

    ጀማል ባለጌ ነው ለሴት ልጀ ክብር የለውም ደጋሜሰ በምን አሰተማማኝ ይሆናል ሰድ

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ หลายเดือนก่อน +17

    ወንድም ለእህቱ መከታመኩሪያ አልሀምዱሊላህ ከአላህ በታች የሚቆጣ ወንድም ስላለኝ ከክፉነገር አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ዜድዩትብ
      @ዜድዩትብ หลายเดือนก่อน

      እረ ወንድም የላትም ውሸት አይሠለቻቸውም እንጂ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl หลายเดือนก่อน

    አወል ሲያምር ❤😂 ይሄማ ሲበዳም ሀይለኛ ይመስላል😂😂😂😂

  • @sseuui6372
    @sseuui6372 หลายเดือนก่อน +15

    ወንድም መከታ ነው ሺአመት ነር እነዚህ ሺልልጥ አወልና ወንዶች አች አይዞሺ

  • @HhdbdbdhZbxbdb
    @HhdbdbdhZbxbdb หลายเดือนก่อน +1

    ወሀ.ሥጫቸዉ.ለግዶቹ.ከሩቅ.ድረሥ.መተዉ..ለናተ.ብለዉ❤❤

  • @AliAli-bc5mm
    @AliAli-bc5mm หลายเดือนก่อน +3

    አወል ገና ሳየዉ ምስቀዉ ነገር😂😂😂😂😂😂ለማንኛዉም በጣም እማደቅህልይ❤❤❤❤❤

  • @MmMm-hk1qp
    @MmMm-hk1qp หลายเดือนก่อน +2

    ሀዉየ ጀግና ወንዲም አለሸ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤ አብሸሪ የኔ ዉድ እህት ጀማል የሴት ክብር የለዉም ልጅች እያሉት ይማግጣል ጀግና ሀዉየ

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ หลายเดือนก่อน +4

    ሀዋ ልጆቺሺን አሳዲጊ አሰመክረሺ የቲም ነሹ አላህ ካንቺ ይሁን አባት ነበር ልጁ ሰትነካበት የማይወዴዉ መሼሼጊያ አባቴ አይዞሺ. 🎉🎉🎉🎉 በአንድ ሁነሺ ለልጆቺሺ ሰትይ

    • @bb6526
      @bb6526 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ድራማ ነው

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ወዲሞ አላት

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f หลายเดือนก่อน +3

    ወድም መከታ ነው ከለላ ነው ደግ አረገው ጓበዝ ጀሜል ይገባዋል ሴት ክበር አላት እናት ናት እህት ናት ሁለት ጥፋት ያችኛዋንሥ ያባረረበት እድህ አይደረግም ሀዋ ደግ አረግሽው ይማርበታል

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r หลายเดือนก่อน

    አወል በወንዲሟ አትፍረድ እሡ ጀግና ነው ሲጀመር ትዳር ከሶስተየ በላይ ሽምግልና ከተደረገ አለቀ ተለየ ጭቅጭቅ አይመቸኝም ጡሩም አይደለም እርዝቅ ይርቃል ጤና ይጠፍል ልብ ይሠበራል ለማንኛውም አላህ ለናተ የተሻለውን ይምረጥላችሁ

  • @Meerah335
    @Meerah335 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ጉድ ነው ይህ ጀማል የሚባለው ብትር የአላህ ባለጌ ወላሂ ህፃን ወንድሟ ላይ አትፍረድ ያተ እህት እደዚህ ብትሆን ደስ አይልህም ወንድሟ ቻይ ነው

  • @EkremKebede
    @EkremKebede หลายเดือนก่อน +15

    ሀዋ አላጠፍቺም 100% እሷ ሰሀን ናትደ ወይስ ጀሪካ ሲፍልግ የሚለቃት ሲፍልግ የሚይዛት😂😂😂😂😂

    • @AmlnatHusen-dc8go
      @AmlnatHusen-dc8go หลายเดือนก่อน

      ሀዊይ. ይህ ባል አይሆንሺም. ሳይመሺ ተቀሳቀሽ አብሺሪ ጀማል የትዳር አላማ የለውም እሱማነውና በልጅች እናት ለይ የሚቀልድ

    • @alhammdulillh9711
      @alhammdulillh9711 หลายเดือนก่อน

      ​@AmlnatHusen-dcእረ አላህን ፍሪይ 8go

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
    @እሙእሪያንነኙኢሻአላ หลายเดือนก่อน +33

    ሸቅሉብን ዝብላቺ ወሬ 😂😂😂

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤❤

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 หลายเดือนก่อน

      ሞኝ አደረጉን ወይ ብርርርር

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh หลายเดือนก่อน

      ክክክእሚዝንአለ አይተሞኝ አይገልፀዉም​@@mominabegum6798

  • @sanea1677
    @sanea1677 หลายเดือนก่อน

    ወንዱሙ ስላደንቅ አልልፍም የሀዊ ወንድም ጀግና ነህ ወንድም የአባትም ምትክ ነው ሚባለው እውነት ነው

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go หลายเดือนก่อน +5

    አተም ወድ ሁነህ ሴት ታማታለህ መጀመሪያ ያዱ ይጣፍጥልህ😊

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂ የሐዋ ወንድም ተመቸኝ አንተንም አይቻለሁ ሁለተኛ ሚስት የደረብከው ነህ አይደል አለው 🤣🤣🤣 ጎበዝ ጀግና 🥰🥰

    • @ادماادمالخىي
      @ادماادمالخىي หลายเดือนก่อน

      😋😅

    • @ዜድዩትብ
      @ዜድዩትብ หลายเดือนก่อน

      ወንድም የላትም ምኗ እዴሁ አላወኩትም​@@ادماادمالخىي

    • @HayatEshtu-r3d
      @HayatEshtu-r3d หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ከሆነ ወላሂ ጀማል ይደብራል ፕራንክ ከሆነ በርቱ❤❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts หลายเดือนก่อน +10

    አወል ህመሟኮ ያመዋል ወድሟ ነው ሀቅን ፍረድ ሲቀጥል ጀማል ጥፋተኛ ነው ያተ እህት ብትሆን እደት እደምትናደድ እሰበው ባዱ ቁስል እጨት ድደድበት

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c หลายเดือนก่อน +1

      እየሸቀሉብን ነው ማር 😂😂😂😂😂😂

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts หลายเดือนก่อน

      @HHH-z5z4c አኪድ መጃጃል ነው የያዙት

  • @YuOk-z8d
    @YuOk-z8d หลายเดือนก่อน

    ጀማል ክብር ልኖርህ ግድነው ለሚስትህ ❤😢😢😢 ግን ወድሞ ማሻአላህ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf หลายเดือนก่อน +27

    ጀማልሲጀመር ለሴትልጅ ክብሮ የለውም የምትሉ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @fousiadxb987
      @fousiadxb987 หลายเดือนก่อน

      የለዉም ዝርክርክ

    • @RataKebede
      @RataKebede หลายเดือนก่อน

      እባክሺ ምነዉ እደሌላዉወንድ እሹሩሩ ሥላለነዉ እዉነተኛ ወንድነዉ ጀማል

    • @HayatEshtu-r3d
      @HayatEshtu-r3d หลายเดือนก่อน

      የለዉም

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት እና ድራማ አምታታችሁን ጉድ 2017 ድብልቅልቅ ያለ ነገር

  • @فاطمهفاطمه-م2ر4ر
    @فاطمهفاطمه-م2ر4ر หลายเดือนก่อน +9

    ጀማል ክብርየለዉምበጣም ባለጌ ነዉ

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg หลายเดือนก่อน

      በጣም ባለጌና ሰገጤ ወጠጤ ነው ዴሞኮ ሲሳዴብ ስድ ነው እኔሀዋን ሳላደቅ አላልፍም ሰገጤጋ ይሄን ያክል አብራ መኖሯ

    • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ
      @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ หลายเดือนก่อน

      ምን አውቃቹነው አትሳደቡ

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg หลายเดือนก่อน

      @@ሀዩነኝእናቴንናፋቂ-ጀ1ቸ አይ እህቴ እኔ ከነጓዴኞቸ ወላሂ 1ሚሊወን በላይ እቃ ጠልቤው የፈለኩትን እቃ ግዛ ብየው በገዛ ብሬ ለዛውም አትመርጭም ባን መብት ብሎ ወላሂ አንድ ቀንኳ ቤተሰብም ጎዴኛኳጋ ተጋጭቸ አላቅም ግን ቅማላም ቅማለሽን አታረግፊ አላለኝም ስዴትን እሱም ተሰዶበት ነበር ሹርጣ ይዞትጂ ኢንሻ አሏህ አሏህ ያቃጥለው

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj หลายเดือนก่อน

    ወንድም መከታ ነው ሌላዋን አይቶ ተመለሰ ትዳር ባጣ ቆይኚ አይደለም

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት።ለመናገር።ጀማል።አባገነንነው።ለሚስቱ።እየደበደበ።ደቆሮ።ነው።የሚያረጋት።ለጤናዋም።ከባድነው።።።ምናለብቸኝነት።ሁለት።ማግባት።በሸሪአው።ከሆነ።ምንም።ችግር።የለው።ግን።እየተማቱ።ሱብሃን።አላህ።።ሃውይ።ይኔ።ጀግና።ዋጋሺ።ላገባው።ከወርቅም።በላይውድነሺ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy หลายเดือนก่อน

      አች አትወላብጂ አረነሱ እየሸቀሉ ነዉ

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 หลายเดือนก่อน

      ምናገባሺ።መጀመሪያ።አረጋግጭ

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ หลายเดือนก่อน +15

    ሀዋ አትጃጃይ ልጆቸሺን ባልሺ ጋረ ሁነሺ ልጅችሺን አብረሽ አሳድጋቸዉ😂😂😂😂

    • @SaadaAlhosani
      @SaadaAlhosani หลายเดือนก่อน +3

      ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል የሶን ጉዳት ማንአይ

    • @ከሚላተስፋኛዋ
      @ከሚላተስፋኛዋ หลายเดือนก่อน

      አወ በላዋላይ ሴትእየደረበ ​@@SaadaAlhosani

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 หลายเดือนก่อน +7

    አላሁመ እህዲኒ ወግፍርሊ ወራህምኒ ወአፊኒ ወርዝቅኒ ወርፈአኒ ያአላህ

    • @2wWw-e1y
      @2wWw-e1y หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤❤❤እህት

    • @RabihRaar-iz6ix
      @RabihRaar-iz6ix หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን❤

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o หลายเดือนก่อน

    ደሞኮ ተነፋፍቷል ጀማል በሰላም ነዉ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርክ ትላት አባቷ ቢሞት መከታ ወንድም አላት ምር በጣም ጨካኝ ወንድ እሱን አየሁ ቱ

  • @Dchfdfh-u2g
    @Dchfdfh-u2g หลายเดือนก่อน +1

    ወድሟ ትክክክክልነዉ አወል አትጩህበት ሆ

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ከማስታረቃችሁ በፊት ጀማልን በደንብ ምከሩት ምንም ሴት ብታጠፋ አትመታም ይኸ ጀዝባ ነው ገና የትዳር ምንነቱን አላወቀውም

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน

    በስደት ላይ ለምትገኙ አላህ የረፍት እጀራ ይስጣችው ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደምሩኝ አበረታቱኝ እስኪ ❤❤

  • @AlemL-u3b
    @AlemL-u3b หลายเดือนก่อน

    ጀግና ወድም ሀውየ ታዲለሺ🎉🎉🎉

  • @ሀያትመሀመዲ
    @ሀያትመሀመዲ หลายเดือนก่อน

    የእኔ እህት ሁለት ልጂ ያላባት ማሳዲግ ይከብዳል ታረቁ❤❤❤

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
    @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح หลายเดือนก่อน

    ካሜራ ማኑኮ ጀማል ነዉ😂😂😂😂😂😂 ቱ ኧረ ተዉ በቃችሁ ይህ ዉሼት። ተመልካቾች ደግሞ አትሳደቡ አላህን ፍሩ ወንጀላቼዉን ራሳቸዉ ይጠየቁበት።

  • @HajariFamily
    @HajariFamily หลายเดือนก่อน +4

    በጋብቻላይ ጋብቻፈፅማል ብለሺበሤቶችጉዳይክሠሺዉ እዳያመልጥሺ ምክሬ ሀሀሀሸቀላችሁብን😂😂😂

    • @AlainUae-v3r
      @AlainUae-v3r หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd หลายเดือนก่อน

      እየኔመካሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HajariFamily
      @HajariFamily หลายเดือนก่อน

      @@SeadaMohammed-vf6gd እናምንላድረጋት

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd หลายเดือนก่อน

      @HajariFamily እኮጥሩብለሺል

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @عبوررةعبوررة
    @عبوررةعبوررة หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ሁለተኝ,ምሲት,የገበሀው,አለለም,አባ,የማችሂ😂😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ หลายเดือนก่อน +4

    እንደዉ ምን ችግር አለዉ በትዳር ባትቀልዱ

  • @mawaysh
    @mawaysh หลายเดือนก่อน +3

    የሀገራችን ወንዶች ግን ምነው ጤነኛ ናችሁ?አረ ስታስጠሉ ልክስክሶች😢

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽር ወንድም ከእህትህ ጎን ሁን ጀማል ዝብሎ እየተጨማለቀ ሢመጣ መቀበል ነውደ ቅጭው ዝበይ

  • @SadabiSb
    @SadabiSb หลายเดือนก่อน +2

    Ara. Ehtiy. Tarkiy😢😢😢

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 หลายเดือนก่อน

    ሀዋ ❤❤💪💪💪አይዞሽ ወደ ❤❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y หลายเดือนก่อน +1

    ወድምዩው ነገር አጣጣይ ነው ሀዋ አይጠቅምሽም ወድምሽ🎉🎉🎉🎉

    • @መሬምይማም-በ4ዐ
      @መሬምይማም-በ4ዐ หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ
      @የስማኢልእናየሰአዲቲዩብ หลายเดือนก่อน

      ወንድሟም ትክክልነው። አነጋገርስለማይችልነውጅ

    • @skettube4149
      @skettube4149 หลายเดือนก่อน

      ምን አጠፋ የናቱ ልጅ አይኗ በልዞ እያየ እንደት ያስችለዋል

    • @عليكركاب-ب6د
      @عليكركاب-ب6د หลายเดือนก่อน

      ድማ ወድምመከታነው

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y หลายเดือนก่อน

      @عليكركاب-ب6د ሀሀሀ ወድም ማለት,አባትነበር,ተእሂግንአቀጣጣይ,ወድምማለትሁለተኛአባትነበርእሂግልጅላፎ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 หลายเดือนก่อน

    ወንድሟ ራሱ ቆንጅዬ ነገር ነዉ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 หลายเดือนก่อน

    ወኔ አንተም ሁለተኛ ሚሰት የደረብከዉ ነህ አላለም😅😅😅ወላሂ እንደት እንዳሳቀኝ የሀዋ ወንድም
    ወንዶች በሴቶች ጉዳይ ወላሂ አሏህን ፍሩ ሴቶችም በባላችሁ ጉዳይ አሏህን ፍሩ ትዳር ማለት ክቡር ነዉ እቃቃ ጨዋታ አይደለም
    አሏህየ ጥሩዉን ባል ወፍቀኝ ያአሏህህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉን ወፍቀኝ ያረብብ ወላሂ ሴት ልጅ ማልቀስ የለባትም ሀራም አለይኩም

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك หลายเดือนก่อน

    እንእኮ አግብቻነበር የሚለውነገርነው አለኔካ ዚናመስራት ሱባሀንአላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @feker8687
    @feker8687 หลายเดือนก่อน

    ወድም መከታ ነዉ❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha หลายเดือนก่อน

    አወል በሀዋ ወድም አትፍረድ አተም አጥፍተህ ስለነበረ ፍትሀዊ መሆን ከበደህጅ የሀዋ ወድም ልክነዉ 100%👈👈👈👈👈

  • @RataKebede
    @RataKebede หลายเดือนก่อน

    እረ ጉድ እዛዉ እቤት አደለችእዴ መትበኩባለፈዉ ገዛሁያለቸዉ ፊለፊቷአይደል ሆ

  • @HalimaUae-ol7fd
    @HalimaUae-ol7fd หลายเดือนก่อน

    ጀማል ግን ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እደዝህ በትዳር ቀልድ የለምእደ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 หลายเดือนก่อน

    Hawa gen behiwotsh wuste beteseb Atsgebi mekinatum balina mist metaraku Selamayker kewadimsh gar Atanekaki betasab Mehal kegeba yenesu metarak betam yerqal

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f หลายเดือนก่อน

    😢ሚስኪን እወንድማ ላይ አትፍረዱ ሆሆ ወንድማ እኮ ነው ሀዘናቸው ይበቃል😢

  • @mawaysh
    @mawaysh หลายเดือนก่อน +13

    ሴት ልጅ እጅህን ምታነሣ እጅህ ይሰበር ባለጌ

  • @GcFd-pb4qo
    @GcFd-pb4qo หลายเดือนก่อน +1

    ብዲርበምዲርነውአስታርቅ😂😂

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube หลายเดือนก่อน

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሱለላህ አለይወሰላም 5:48

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ หลายเดือนก่อน

    ባት ባይኖር ወዲም መከታነው ለካ😢🥰

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu หลายเดือนก่อน

    ሠገጤ ወንድማ ሢያሥጠላ አታ ሸክሉ ቱቱቱቱ

  • @AminatSeid-rh6zp
    @AminatSeid-rh6zp หลายเดือนก่อน +1

    የጀማል ድራማ ጀማልም አረገው መቸ ፈታት ቢያባራት ያለ ኒካ ነው ያችን ያገባት

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 หลายเดือนก่อน

    አቦ ጀግና ወንድምም አባትም ነዉ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh หลายเดือนก่อน

    ክክክሰ አይ የመዳም ቅመሞች ዉነት መሰሎቸዉ ጀማልንይሳደባሉ አትሞኝ ተዉ ለብርነዉ

  • @ምሳዉ
    @ምሳዉ หลายเดือนก่อน +2

    ጀማል አጥፍተሀል አደኛ ለልጇቺህብታሥብ እድህአሰራምነበር ደሞሥለሀዋ መሸነዉክብርሰተሀት የምታዉቀዉ በለጎነህ ሥድ የሀዋ ወድም የዋህነው እናደሞ ያሳዝናል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน

    እደኔ ግን ይቅርታ ተባብለው ልጆቻቸውን አንድ ላይ ሁነው ቢያሳድጉ ይሻላል በምሀል ቤት ልጆቹ ይጎዳሉ

  • @skettube4149
    @skettube4149 หลายเดือนก่อน +1

    ሲለ ይሄ ነገር ውነት ነውዴ

  • @eimanlove
    @eimanlove หลายเดือนก่อน +1

    ወድሟ አወልን አተ ሁለተኛሴትየደረብከዉነህሲል😂የለሁም ቆይጀማል ሁለተኛሚስትአለዉደ😮😢😢

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ እጅህን ምታነሳ እጅህ ይቆመጥልህ ባለጌ

  • @محمدمحمد-ب1ف8ص
    @محمدمحمد-ب1ف8ص หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እዴኔ ጀማልን የሚያሥጠላዉ ለሤት ክብር የለዉም

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 หลายเดือนก่อน

    አቦ ወንድምየዉ ምን ያድርጋችሁ እህቷ እንደአባቷ ነዉ እኮ እንዴ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ หลายเดือนก่อน

    አቦ ወንደሟን አታሥጨንቁ ሤትልጅ ብታጠፋም መመታት የለባትም በተለይ እፊቷላይ አላህን ፍሩ

  • @GhFd-v7w
    @GhFd-v7w หลายเดือนก่อน +3

    ሲጀመር ፕራንክ ነው ኣትጃጃሉ😂😂😂😂

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

      አረኮመተሮች ተጀጀሉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄነገር ውነት ሆነደ አላህ ያብጀው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +3

    ድራማ ነው ያምትሉ ለይክ😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @صوفيهامين
      @صوفيهامين หลายเดือนก่อน

      ድራማነው😂😂😂😂😂😂😂

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w หลายเดือนก่อน

      ነውጂ😂

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ หลายเดือนก่อน +2

    በይ ታርቂ ላወል ስትይ😂😂😂😂😂

    • @HayathHyath
      @HayathHyath หลายเดือนก่อน

      እዛም ታረቁ ታርቁ😂😂😂ስቱን ይቱበር

  • @shjking2439
    @shjking2439 หลายเดือนก่อน

    እኔምለዉ ከፊቷ ሌላመምቻ የለታምደ ከመታ እዉነትም ከሆነ እሌላ ቦታ አይማታምደ ሠወቸ

  • @አአላህ
    @አአላህ หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ያስታርቃችሁ

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር በትክክል ትዳር የሚፈልግ ከሆነ ትልልቅ ሽማግሌወችን ይዞ ይሂድ

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 หลายเดือนก่อน +1

    ይሂን ያህል የዘቀጠ ነው እዴ ጀማል የምር አግብቶ ነው እዴ ወይኔ ፐብራክ መስሎኝ ነበር ወይኔ ውርደት ይሂ ብልግና ነው እደት ያገባል ሥይፍታ ሀዋን ኧር ነውር እኔጀማልን እደዚህ ባለጌ አይመስለኝም ነበር ጨዋ ነበር እሚመስለኝ

    • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
      @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح หลายเดือนก่อน

      ድራማ ነዉ አትሳደቡ። ሚስትና ልጁን ከቤት ኪራይ ሳያወጣ የሡ ሁለተኛ ሚስት ማግባት

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 หลายเดือนก่อน

    ወንድም እደዝሕነዉ ጀግና

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም
    @ሶብሪናቦረናመከነሰላም หลายเดือนก่อน +3

    አትዋሽ ትመሶሰላላችሁ? እህትሽነች

  • @ameenahuzefa8412
    @ameenahuzefa8412 หลายเดือนก่อน

    ወዲሟ ሢያምር በዛላይ ጨዋነቱ

  • @ArshyaF-l7z
    @ArshyaF-l7z หลายเดือนก่อน +1

    አረ አተዉ ወድምዮ 😂🤔🤔😎🙄🙄🤣🤣

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉደ ይሂ ነገር እ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ หลายเดือนก่อน

    አስታርቃችዉ❤❤❤

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 หลายเดือนก่อน

    ልጁን የማየት መብቱን ማንም አይከለክለው ብትታረቁ ጥሩ ነው ልጂ አለ ከምሀል

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ หลายเดือนก่อน

    ብቻዋን ስሆን ወዟእራሱ ተመለስ🎉

  • @محمدعبدالله-ه2خ6ه
    @محمدعبدالله-ه2خ6ه หลายเดือนก่อน +2

    አሁነስ ዘጋቸሁኚ እጨ😮😊

  • @AssenaNsnshdh
    @AssenaNsnshdh หลายเดือนก่อน

    ሀዋ ❤❤❤

  • @ኡሙፈሀድያረብቀጥተኛውንመ
    @ኡሙፈሀድያረብቀጥተኛውንመ หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ወድም 9:38

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ክክክክኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي หลายเดือนก่อน +2

    እረ ምን አገባኝ ለራሴ ሰወቼ ከወጭ ምግብ አጠተው በልቸ ታምሜ አለሁ ሆ😢

    • @ምሳዉ
      @ምሳዉ หลายเดือนก่อน

      እ እናተሻለሺ

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ሁቢ ተሻለሽ አይ የውጭምግብ ለጨጓራ አይመችም

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي หลายเดือนก่อน

      @@GgGg-kh7ry አወ ውዶቸ የምር በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳኡድ ሀመጣሁ ወደታይ ብሎኝ አያቅም ነበር ዛሬ አይወራም😁 ብቻ አልሀምዱሊላህ😘

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ምን አበሉሽ🤔

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd หลายเดือนก่อน

      አብሺሪየኔልዩያጋጥማል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ጀማል ባለጌነው እደት ለሴትልጂ ብትር ያሰጠላም

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዋ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Jemila-f5z
    @Jemila-f5z หลายเดือนก่อน +2

    ተጃጃሉብን😮

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi หลายเดือนก่อน +2

    ኧረኔ ለፕራንክ ነው አለ አወል😂😂😂😂😂

    • @HayatEndris..Ethiopa
      @HayatEndris..Ethiopa หลายเดือนก่อน

      እይወላ😅😅😅😅😅

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy หลายเดือนก่อน

      ክክክ አታሳልፉ እናንተ አረሳችሁም

  • @FatimaAhmedAli-k8g
    @FatimaAhmedAli-k8g หลายเดือนก่อน

    ቆይ እሱ እፉቶለይ ምን አስመታው ያአላህ የልጆቹ እናት ናት