በሰማይ ሰልፍ ሆነ (አዲስ የሚካኤል ዝማሬ )በዘማሪ ዲ/ን በፍቃዱ ንጉሴ እና በዲ/ን ምንተስኖት ባህሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 338

  • @MarthaYy-y4g
    @MarthaYy-y4g หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ ለወድምቻችን መለእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    በሰማይ ሰልፍ ሆነ በራማ ላይ
    ሳጥናኤል ፈጠሪሃቹሁ ስልየበላይ
    ተነሱበት ሳጥናኤል ላይ መላእክት
    በምድር ጣለው ሚካኤል የኛ ኣባት
    ኣሜን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ኣይለየን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹሁ መጨረሻቹሁ ያሳምርላቹሁ ❤

  • @fttuuaddistefara7181
    @fttuuaddistefara7181 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +24

    እውነት አንደበታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መንፈስ ያድሳል መዝሙሩ ❤🙏እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወድሞቻችን እሺሺሺሺ ላይክ አድርግላችሁ ነበር ለቅዱስ ሚካኤል በረከት እንዲሆንልኝ

  • @zenashetesfaye1126
    @zenashetesfaye1126 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemari melhaket yasemalen elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele yagelegelot zemenekn yetebareke yewen amen 🙏♥

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ
    @እናቴማርያም-ሐ8ኀ 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    በርታልን የተዋህዶ ልጆች ኑ እናበርታዉ
    ሚካኤል ሆይ ሁሉን ታዉቃለህ ሳልነግርህ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏

  • @ncell4947
    @ncell4947 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelel Ameen Ameen Ameen sagalee jirenya sii dhagechisuu jabadhu

  • @hjdfsgh251
    @hjdfsgh251 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህንመዝሙርሰወደውቃለህወትያሰማል👏👏👏

  • @MarthaYy-y4g
    @MarthaYy-y4g 26 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷💚💛❤

  • @sefemenegstu3092
    @sefemenegstu3092 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ገኒ.ወለተስላሴ
    @ገኒ.ወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማራ መላክእት ያሰማልኝ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 2 ปีที่แล้ว

    ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ 😘😘😘👌 እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ በፍቃዱ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 ปีที่แล้ว +30

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏ብርታልን
    ኑ የተዋህዶ ልጁች ላይክ እናድርገው እናበርታታው

  • @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
    @የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 3 ปีที่แล้ว +12

    ዘመነህ በቤቱ ይለቀ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ9ጀ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ግሩም ነው ዝማሬው የማይጠገብ

  • @EskaderMulugeta
    @EskaderMulugeta 8 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሮችህ፡በጣምነውየምወዲልህበቤቱያጥናህ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @ethopiyaethopiya586
    @ethopiyaethopiya586 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen kale hiwet yasemaln EllllEllllEllll 💚 💛 ❤ 👌 👍 👏 📿 📿 📿 🙇 🙇 🙇 💓💓💓❣❣❣

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 2 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen Elllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
    @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬየ መላእክት ያሠማልን

  • @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
    @አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሠማልን በርታ ወንድማችን

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    bertalin wedimachin fke❤❤❤❤❤❤zimare melaekitin yasemaln

  • @AlemGetahun-zl6xq
    @AlemGetahun-zl6xq 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen

  • @ብሌንአበራ
    @ብሌንአበራ 3 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ወንድማችን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @keneta23
    @keneta23 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልል ዝማዕሬ መላክት ያሰማልን።

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman1162 3 ปีที่แล้ว +1

    Zimare malek yasemelin wandemachin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው
    @እግዚአብሔርሀይላችንነው 2 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelelelel👏👏👏👏👏 zimare melakit yasemalin

  • @HanaHana-lo6wk
    @HanaHana-lo6wk 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ።እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ።

    • @meheretmarega2206
      @meheretmarega2206 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen eleleleeelll eleleleeelll eleleleeelll zemare mlakti yasmalin

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 3 ปีที่แล้ว +8

    የተዋህዶልጆች ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ የሁሉንም እያያችሁ አበረታቱ ወድማችን ጥሩፀጋነውያለህ ይጨምርልህ!

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው

  • @ድንግልንየጠላየለውምከለላ
    @ድንግልንየጠላየለውምከለላ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ቅዱስ ሚካኤል በምልጆው ከፍ ያድርግህ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ።

  • @galnnetirfe8153
    @galnnetirfe8153 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigiat9240
    @tigisttigiat9240 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አይምሮን የምያድስ አጥንትን እሚያለመልም

  • @bethfan903
    @bethfan903 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ...ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ...እልልልል እልልል እልልል

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +26

    በርታልን ዎንድማቺን ተባረኪ 🙏

    • @tyjgggddgh8081
      @tyjgggddgh8081 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen👏👏👏

    • @AsAs-fv6sn
      @AsAs-fv6sn 3 ปีที่แล้ว

      በርታልን ወድማችን በቤቱ ያ ያገልግሎ ዝማ

  • @jeedannallam5196
    @jeedannallam5196 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ፅዮንየገውርጊስልጂ
    @ፅዮንየገውርጊስልጂ 2 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስን
    ፅጋ በርክቱን ያብዛላችሁ

  • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ8ጨ
    @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ8ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋንድማችን በእውነት ቅዱሰ ሚካኤል ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን

  • @almasalmas5013
    @almasalmas5013 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @birkneshbirhanu8565
    @birkneshbirhanu8565 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል የሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ድምፁ ግን ለኔ ብቻ ነዉ የዘማሪ ሙሉቀንን ይመስላል

  • @መስኪዘገዬ
    @መስኪዘገዬ 3 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን ዝማሬን መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
    @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማረየ መላእክት ያሰመልን
    💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረታልን ወንድማችን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን በረታ በረከትህ ይደረብኝ

  • @-tamratzematube3300
    @-tamratzematube3300 3 ปีที่แล้ว

    ✝✝✝ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድሜ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናህ✝✝✝

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    ልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልል
    በርቱ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አሜን በሚካኤል ድነናል እልልልልል ደግ ተራዳኢ መልአክ ምስጋና ይግባህ

  • @dxbdx81BERHANESH
    @dxbdx81BERHANESH 2 ปีที่แล้ว +1

    Elllllllllll elllllllllll elllllllllll zemari melakit yasemalen🙏🥰🙏🥰🙏🥰

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom 3 ปีที่แล้ว +1

    ዚማሪ መላክእ ያሰማልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
    @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን በርታ ውድማችን

  • @saragebremedhn2128
    @saragebremedhn2128 2 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaakt yasemaln wendmachn tebarek berta agziabihar kantegar yhun

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ዮናስ-ሸ5ደ
    @ዮናስ-ሸ5ደ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏💚

    • @meheretmarega2206
      @meheretmarega2206 3 ปีที่แล้ว

      ኣልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት ለወደማችን ዝምር መላእክት ያስማልን

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ሚካኤል ለፍሬ ያብቃህ ብላቴናው ወንድማችን

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    _እግዚአብሔር ያበርታህ የኔ ወንድም ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ሆኖ መንገድህን የምራህ berta በጣም dessss የሚል መዝሙር ነው ufff ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏_

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥኦም እና ጣፈጭ ዝማሬነው
    ዝማሬመላክት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን

  • @የውርዲየምንጃርልጅ
    @የውርዲየምንጃርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን፡ውድማችን፡በቤቱ፡ያፅናሕ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @አመለሲሳይ
    @አመለሲሳይ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላአከ ያሰማልን ወድማችን አይዞህ በርታ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድሜ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @burtenegn1254
    @burtenegn1254 3 ปีที่แล้ว +2

    Zemare melkatn yasemalin bertulin yetewahido lijoch

  • @messitube6792
    @messitube6792 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤️🙏🙏🙏

  • @شركةهاوسديزاينللبناءالجاهز

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @amentensay3369
    @amentensay3369 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen anen amen

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ
    @እናቴማርያም-ሐ8ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰምቸ ያልጠገብኩት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ቐ9ለ
    @ሰላምየአርሴማልጅ-ቐ9ለ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 💞💞ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድሜ ፅግውን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በቤቱ ያኑርልን

  • @rahilove4714
    @rahilove4714 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelel zmare mela akit yasemalin

  • @saaratadele672
    @saaratadele672 3 ปีที่แล้ว +1

    Zemariy melaykete yasemalen Berta wendemachen kale hiywete yasemalene

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቻችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእምየ የተዋህዶ ለሰጆች በርቱልን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mekdesmekdes7777
    @mekdesmekdes7777 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላክት ያሠማልን

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤
    Amen Amen Amen
    🎉🎉

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 👋👋👋👋🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነትልዩፀጋዝማሬመላይክትንያሠማልን፡በእድሜበፀጋያቆይልን፡

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋዎን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሠማልን በርታ ወድማችን ከአተ ብዙ እንጠብቃለን 💚💛❤️💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Zemare malakten yasemalen ✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አባቴን ቅዱስ ሚካኤልን በጣምነው የምወደው አባቴ ስጠራው ቶሎ ይመጣልኛል 💝

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 2 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen wendemachin ⛪ ✝️ 🙏 ❤

  • @ተዋህዶእምነቱየጥትናትየና
    @ተዋህዶእምነቱየጥትናትየና 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሠማል ውድማችን በቤቱ ያጽናህ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏😍❤️😍❤️😍

  • @fiqrteehannaa101
    @fiqrteehannaa101 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይብዛልህ በርታ ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ወንድማችን መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉ አበዚቶ ይሰጥልኝ ❤❤❤👏👏👏

  • @AmarecEmo
    @AmarecEmo หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @deribaasefa5673
    @deribaasefa5673 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን
    ይባርክ እግዚኣብሔር

  • @endagertade195
    @endagertade195 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ
    @ፀዳለማርያምድንግልእናቴአ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን በርታልን

  • @سميرهحبشي-ج3ح
    @سميرهحبشي-ج3ح 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የእዉነት እንኳን ልዚህአበቃህ ወድማችን ዝማሬመላእክትያሠማልን እፁብ የፈጣሪ ስራ በጣም ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነዉ

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 ปีที่แล้ว

    አልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏💒

  • @ፅዮንይቱብ
    @ፅዮንይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ትንሹ ሙሉቀን በርታልን የኛ እንቁ