የእናት በጎ አድራጎት መረዳጃ ማህበር ጭርቻ የዲረሱልኝ ጥሪ እያሰሙነዉ በጎነት ከፍታ እንጂ ዝቅታ የለዉም ለ45ቀኑ ህፃን እንዲረስለት ነብስ እናድን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @ZenabMusaa
    @ZenabMusaa หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጭርቻዬ
    @ጭርቻዬ หลายเดือนก่อน +2

    የማህበሩን አካዉንት አስቀምጥልን ወንድምዬ በጣም ከባድነዉ አላህ ይድረስላቸዉ ጭርቻ የተወለዳችሁ አሁን እንያችሁ ለስንት ነገር እያወጣችሁ አይደለም አሁ እጃችሁን ዘርጉ

  • @sfayt-k8n
    @sfayt-k8n หลายเดือนก่อน +1

    Berta❤❤❤❤❤❤

  • @neimaneima7847
    @neimaneima7847 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr หลายเดือนก่อน +2

    የአላህ የኛሀገር ሰው ደግነው ሲያሳዝኑ ልጅቱ ምናልባት ሰርታ ልታግዛቸው ይሆናል ልጁን ይስጡን እናሳድገው እነሱም ከሚቸገሩ

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  หลายเดือนก่อน +1

      እኛ በብዙ ነገሮች ሞክርን ነበር ግን እናትዬዋ ልጀን አጥቸ የልጀን ሽታ አጥቸ መቆየት አልችልም አሉ እህት

    • @tamrasaeed
      @tamrasaeed หลายเดือนก่อน +1

      @@werehimenomeda7223
      ጥሩ ችግር የለዉም አሁን ፎቶዎን ልቀቅዉ
      እንሻአላህ እነፈልጋታለን ልጁም ያረጋል እንሻ አላህ
      ለወጣቶች ግን ምክር ያሥፈልጋል ወላሒ

    • @tamrasaeed
      @tamrasaeed หลายเดือนก่อน +1

      @@werehimenomeda7223 ما شاء الله

  • @MADINAASS
    @MADINAASS 17 วันที่ผ่านมา +1

    😂😢😮😊

  • @tamrasaeed
    @tamrasaeed หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያ እራሥ መጠንቀ ቅ፣መሥራት ተ ፈለገች ማግባት ተፈለች እርዱኝ ላግባ ባለች፣መሥራት ተፈለገች እርዱኝ ባለች አጅብ ወላሒ ይህ የተፈጠረዉ ወጣት የትነዉ ከባቱ አልታወቀም መልሥ ኡመር እህህህህህህህ አሁን ትመለሥ፣እኔ ከቤተሠቦቼ ጋር አድርጌ አሥቀምጣታለሁ ለ ልጁ አትሠቢ ብቻ ካለሽ ነይ ለልጅሽ
    ነገበአላህ ፈት ትጠየቅበታለሸ ወላሒ
    የቤተሠቦቿን ሥልክ አሥቀምጡ እሥቲ

    • @werehimenomeda7223
      @werehimenomeda7223  24 วันที่ผ่านมา

      ቅረብ ቤተሰብ የላቸዉም ስልክ ቤት እራሱ ሳርቤት አካባቢዉ እየሰራቸዉ ነዉ ወላሂ አባቷ አይነከሪም ናቸዉ ለእራሳቸዉም አካባቢዉ እየረዳቸዉ ነዊ

  • @حليمهت
    @حليمهت หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ አልታሠበ ኸይር ነገር ይሻላቸዉ

  • @ጭርቻዬ
    @ጭርቻዬ หลายเดือนก่อน +1

    በቴሌ ግራም አታች አድረገዉ

  • @SeidHusssen
    @SeidHusssen 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉