የሚኪ እናት ባደባባይ ጨርቃቸውን ጥለው አበዱ ። አሳዛኝ ክስተት ።ሚኪን ከእስር ቤት አስመልጠው አገቱት !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @gojotubee
    @gojotubee  3 วันที่ผ่านมา +305

    ዛሬ በጣም ጨንቆናል የሰማነውን ማመን አቅቶናል ። ሚኪ በጩቤ እንደተወጋ ቁስሉ ሳይድን መታገቱን ሰምተናል ። ባልደረባችንን ባለህበት ሰላም ሁንልን

    • @AlmazGobze
      @AlmazGobze 3 วันที่ผ่านมา +21

      ኸረ ለምን ዝም ትላላቹ ይቺ ሴትዮን ለምን ለህግ አታቀርቡም😢

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 3 วันที่ผ่านมา +10

      አንተ ልጂ ተረጋጋ የምትለቀውን የሚያስጠይቅ ነገር አትልቀቅ በተለይ ስትደባደቡ ሚኪየ ከይር ስራህ ይጠብቀን😢😢😢

    • @ባባ
      @ባባ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ለየትኛውህግ ህግሢኖር እካነው ለህግየሚባለው

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 3 วันที่ผ่านมา

      @AlmazGobze መረጃ አላቸውኮ ግን መረጃ መረጃ አላቅም ለከይር ያርገው

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 3 วันที่ผ่านมา +7

      ትርታዬ ሚዳ ታምስገን የት ጋባ

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 3 วันที่ผ่านมา +44

    ሚኪ እና የንስር አይን ወድሞች በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @asnakechderebe6475
    @asnakechderebe6475 3 วันที่ผ่านมา +162

    ሚኪና የንስር አይን ለእውነት የቆማችሁ ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 3 วันที่ผ่านมา

      @@asnakechderebe6475 ንስር አይን እኳ ዘላለም ዘገየ ሂወቱን አስይዞ እየሮጠለት ነው።ሚኪ ግን ሰው የለውም አሳዘነኝ የምር እደት የህግ አካላት እዲደርሱለት አይደረግም እኛ በህግ ስር መስሎን ነበር የአድአበባ የደብ ልብስ የለበሱ ስለሆነ የወሰዱት ብሎ በሰማቸው በልብሳቸው የነገዱ እዲያዙ ቢደረግ የአላህ ሚስኪን ነውና ድረስለት።

    • @SintayoNigus
      @SintayoNigus 3 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን 👏👏👏

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 3 วันที่ผ่านมา

      አምን

    • @htwy52
      @htwy52 3 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @alemtshaygebra5555
    @alemtshaygebra5555 3 วันที่ผ่านมา +29

    የሚኪ አባት እንደዉ እግዚያብሄር ይስጥልን ካሜራዉንም አጥፋት እና ሴትዬዋን ቀጥቅጧት ልጁ ዱላዉ ጥሞታል ጨምሩለት

  • @Ziyo-z2h
    @Ziyo-z2h 3 วันที่ผ่านมา +20

    የንስር አይንን ክትትል ጀግናችን ዘላለም ድራማቸውን እየደረመሰ ድሉ ሊያሰማን ከዋዜማው ደርሷል በፍሬው ይድረስ ።ትርታ በበኩሉ የሚኪን ጉዳይ አጠናክሮ ይያዘው የጎጆ ረዳት ጎበዝና ምስጋና ቢገባውም ተመክሮ ወሳኝ በመሆኑ ተመስገን የግር እሳት ሆኖ ይከታተለው።

    • @atsedeleikun9377
      @atsedeleikun9377 2 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን ወገናቻን ነዌ በሚኪ ጨከንክ? ሚኪ ሳይገኝ ሌላ ትሰራለች. ጉን በጣም የሚይልህ የሜኪን ፍለጋ ብካሂድ ነው

    • @atsedeleikun9377
      @atsedeleikun9377 2 วันที่ผ่านมา

      ከአንድ ቀን በስተቀር አላየንም ተመስገን,, ትርታ ሌላ ነው የሚሰራው. ከማንዋሽ ተመስገንን እንደ ዘለአለም ዘገዬ ወንድሜ ብሎ ሚኪን እንዲፈልግ እናበረታታው

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 3 วันที่ผ่านมา +41

    የሚኪ እናት ጤንነት ጥሩ አይመስለኝም" ወደ ፀበል ብትወስዷት ነገሮች ይስተካከላሉ ::
    ሚኪን" እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃው,, ዓሜን !!!!!!!!!!!!

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 3 วันที่ผ่านมา +130

    ይችሴት የጇን ማግኘት አለባት የሞት ፍርድ ይገባታል የምትሉ👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢አሏህ ያሽረዉያረብ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ደሚርኝማ

    • @HAYYMaaa
      @HAYYMaaa 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@AnshaSeid-gi7ei የገበተል የሞት ፊርድ

    • @سيفبدر-ع3ج
      @سيفبدر-ع3ج 3 วันที่ผ่านมา

      Bamegaba

    • @Ziyo-z2h
      @Ziyo-z2h 3 วันที่ผ่านมา +2

      ወንድሟን ዘሪሁንን ገላለች ፣በሚኪ ላይ በተደጋጋሚ እየፎከረች የተደራረበ ደባና ወንጀል እሰከ መግደል ሙከራ ፈፅማለች

    • @EnatNgus-s4o
      @EnatNgus-s4o 3 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝማ

  • @kiyakiya8209
    @kiyakiya8209 3 วันที่ผ่านมา +63

    ወይኔ ይሄን ቤተሰብ አንተ አስባቸው ሚኪ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሁንስ አዛዘኑኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭

    • @Eman-mj7gp
      @Eman-mj7gp 3 วันที่ผ่านมา

      Yemiikii abattii gin irsoo baxami xiifattenya nott miikiin edachu alyachuttiim aaaa miikiiye baxam aziinalo wadiimee gin alha yiixabiiqii miiskin

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 3 วันที่ผ่านมา +17

    ይህን ታሪክ እንዴት ጋዜጠኛ ተመስገን አልደረሰበትም

    • @fawadnaeemansari
      @fawadnaeemansari 3 วันที่ผ่านมา

      Tamasegan lala gudaye yezo mawu Laza Nawu yeha JAZEBA yame falasafawu yaha sejamar yahona jazeba Nagare Nawu

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 3 วันที่ผ่านมา +20

    ሚኪዬ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
    የንስር ዓይን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን ወላ🎉🎉🎉🎉አላህ ሰላማቻውን ያብዛው

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 3 วันที่ผ่านมา +29

    ወይኔ ሚኩዬ እኔ ራሴ ማበደ ነዉ ሁለት የአገርቱ ጀግኖች ታግተዉ የኔ ትንፋሺ እያጠረኝ ነዉ መላ በሉ🎉🎉🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +53

    ጭቅጭቁን ትታችሁ ለምን ሰው ይዛችሁ ወይም የህግ አካል ይዛችሁ ሂዱ ድረሱለት እረ ባአላህ. 😢😢😢😢😢. ያአላህ በራህመትህ በእዝነትህ እይው ያአላህ አንተ ጠብቀው ያአላህ 😢😢😢😢

  • @Susu143j
    @Susu143j 3 วันที่ผ่านมา +64

    ትርታ ሚዲያ ተሙ የት ሄደህ ነው ለምን አትተባበራቸውም የራስህን ስራ ታባርራለህ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @HAYYMaaa
      @HAYYMaaa 3 วันที่ผ่านมา +3

      በጠምነዉ የተነደድኩበት ሁሉም ነገር ከነሱ በሀለነዉ ሌለዉ ስረ የደረስበተል 😢😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢😢😢​@@HAYYMaaa

    • @MameGraceFamily
      @MameGraceFamily 3 วันที่ผ่านมา +2

      Rasun ashasha sidabir

    • @ffg5984
      @ffg5984 3 วันที่ผ่านมา +3

      አይ ሰው ከምር ይገርማልየማይለወጥ ሰው የራሱን ሂወት ችግር ላይ ጥሎ ወድሙን የሚፈልግ ዘላለምን ብቻ አየሁ የንስር አይን ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢😢😢😢

    • @EyuAbby
      @EyuAbby 3 วันที่ผ่านมา

      ሪስክ አለው

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 วันที่ผ่านมา +15

    እኔ የገረመኝ ሆስፒታል ብቻዉን ነዉ የተዋችሁት በጣም ይገርማል😢😢😢😢😢ፈተናዉ በዛበት

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq 3 วันที่ผ่านมา +8

    እናተየ አክሥት ተብየዋ ምን አይነት ፍጥረት ናት በአሏህ ነሥርንም ፓራላይዝ አደረጉት ሚሥኪኖቺ በሄወት ድረሡለት የመግሥት አካልም ቢሆን አናግራቺሁ ሡበሀን አሏህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 วันที่ผ่านมา

      ምንብድሎትነዉየዚህንያክልአኡዙቢላሂለህግአይስጧትምእንድአፈርትብላና

  • @ShalomShalom-w8v
    @ShalomShalom-w8v 3 วันที่ผ่านมา +65

    ኣረ ደህና የሙያ ባለሙያ ይሄን ትልቅ ጉዳይ ይያዘው! የሚኪ ኣባት በጭንቅ ነው እንጂ ለዚህ ኣቅም የለውም:: ኣረ ተሜ የት ነህ:: ወይኔ የንስር ኣይን ቢኖር ፍትህ ለሚኪ የምትሉ!!!!😭😭😭😭

    • @EyuAbby
      @EyuAbby 3 วันที่ผ่านมา

      ተሜ እዚህ ጉዳይ ውስጥ እንዳይገባ ቤተሰቦቹ ከልክለውታል አይፈረድባቸውም ባለፈው አልሰማቹትም እንደበፊቱ የህግ ከለላ የሚሰጠን አጣን ሴትዮዋ እጅዋ ረጅም ነው ሲል አልሰማችሁትም ሪስክ አለው ለዛ ነው የተወው

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@EyuAbbyminem behone magfate yeshalae

    • @DelilabdelaareboAbumahamed
      @DelilabdelaareboAbumahamed 3 วันที่ผ่านมา

      yene wendm temu feri sew aydelem???

    • @z-qh7dt
      @z-qh7dt 3 วันที่ผ่านมา

      ትክክል አላህ ያግዛቸዉ 😢

    • @almazhagos3208
      @almazhagos3208 3 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን የሚባል በሆስፒታል ጠባቂዎች ኣደረግንለት ብዙ ክትትል እያረግን ነው ጎበዝ ጠበቆች ኣሉን ይል ኣልነበረ የት ግባ ታድያ መርዶ ነግሮ ሚኪ በሂወት ኣናየውም ብሎ የት ሄደ እኔ እሱን እየተጠራጠርኩ ነው ለተበደሉ ሰዎች ነው የምንስራ ይል ኣልነበር ሚኪ ኣክስቱን ጠርታ ያደረገችው ሰው ኣስጠርታ ኣስደበደበችው መሳርያ መዘዘችባቸው ብዙ ስህተት ነው ያረገች ተመስገን ግን ለምን ሊያፋጥጣት ኣልሞከረ

  • @Gashik-z6v
    @Gashik-z6v 3 วันที่ผ่านมา +8

    እፍፍፍ ልጁ ግን ኣሳዘነኝ😢😢
    ምን አይነት ኣረመኔ ሰቴ ናት

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 3 วันที่ผ่านมา +41

    ትርታዬ ሚዲያ ታምስገን የት ጋባ የምትሉት 👍👍

    • @Susu143j
      @Susu143j 3 วันที่ผ่านมา +1

      አለ ዛሬ ቪዲዮ ለቋል😢

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሌላ ጉዳይ እየፈለገ ያባርራል እኔም ታዝቤዋለሁ

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 3 วันที่ผ่านมา

      እኔም አሰስቦኝ ነበር ዛሬ አለ video ለቆሃል❤❤

    • @JdhdhJdhdhsh
      @JdhdhJdhdhsh 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወነት ሊላ ጉዳይ ጀምሩነወ የሄን ትቶከሙትና ሺረት መሀልሁኖ

    • @EBJ-w4b
      @EBJ-w4b 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ ዘላለም ለነስር አይን ህይወቱን አሳልፎ ሰቷል ትርታግን ጀምሮ ቸወው አላህ ይድረስላቸው ለታገቱት

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቅድስ ገብርኤል የጥንቆላ የመተት የክፉ ሰዎችን ስራ በድንቅ ታምርህ ከዚያች ምድር አጥፋልን አደራ ግራ ገባን የሰው ክፋት ጥግ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪዬ ወንድሜ አምላኬ ሆይ ይህንን መልካም ልጅ ጠብቀህ እናቱ እጅ አስገባው 🙏 የሚኪ እናት በጣም አሳዘኑን 😭😭በጣም ያማል 💔💔 ስለ ባለቤትዎ ያፅናዎት ። አምላክ ልጅዎን ሚኪን በእጅዎ ያምጣልዎ ።

  • @JdhdhJdhdhsh
    @JdhdhJdhdhsh 3 วันที่ผ่านมา +10

    😢😢 በጣም አሳዘነቺኚ የሚኪናት አላህ አፊያዋን ይመሰላት ሚኪም የነሰርንም አይን ባሉበት አላህ ይጠብቃቸዉ ያረብ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 วันที่ผ่านมา +22

    ይሄን ሁሉ ፈተና ለምን በሚኪ ላይ ለማድረግ ፈለገች የአላህ ይች ግፈኛ ሴትዮ አላህ የንስር አይንና ሚኪን ነፃ ያውጣልን ኡፍፍ በስቀቀን ላልቅ ነው😢😢😢

  • @HAYYMaaa
    @HAYYMaaa 3 วันที่ผ่านมา +34

    አረ ትሪታ ሚዲየ የሚኪን ጉደይ ለምን አተ አትከተተልም 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 3 วันที่ผ่านมา +1

      iko.lamin zemi ale

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ይቱበሮች ​@@DASOMadamoዝም አትበሉ ሂወት አኮነዉ ወይምኪዬ አለህይድረስልህ የሰዉ ኢሄም ይመስላል

    • @Sarasunrise-dq9nv
      @Sarasunrise-dq9nv 3 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ያልገባኝ እሱ ነው ለምን ትርታ ድምፁን አጠፋ ሚኪን ለመርዳት ጀምሮ አሁን ምን አገኘ?

  • @yewketquat6937
    @yewketquat6937 3 วันที่ผ่านมา +7

    እናትየው በጣም ስርአት ለቃለች።ድሮውንም መጥፎ ባህሪ ያላት ናት።አፍዋ ትልቅ ነው።ፈፅሞ ክብር የላትም።

    • @MagdesBuzayu
      @MagdesBuzayu 3 วันที่ผ่านมา

      Ahun😜በታመም ሰዉ እንዲ ይባላል? በሺታ የቱነው ስርአት ያለው የሆንክ ላም ከመፍረድ በፊት አስብ አንተ?

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን አይነት ሰይጣን ሴት ናት ይቅር ይበልሽ😢😢😢

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル 3 วันที่ผ่านมา +10

    ከዚች ሴት የተወለደች ልጆ ይብላኝላት ሌላዉሰዉ ይሸሻታል ሚኪስ እግዚአብሔር ያወጣዋል ደጉ ስራው አይጥለዉም የኛንምፀሎት የማያሳፍረው ይሰማናል ።

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 3 วันที่ผ่านมา +16

    የሰዝናል እባካቹሁ ሁሉንም ተውና ፀበል ውሰዱዋችው ለሚኪ ደሞ ድረሱለት እባካቹሁ ሚኪ የነስር አይን መየት ነፈቀኝ የረቢ ፈጠሪዬ ሆይ ቃል ገቤቼልሀለሁኝ ለሚኬና የነስር አይን እፆሚልሀለሁኝ ሁለቱንም ላይን ማያት አብቃኝ የረቢ አሚን በሉ 😭😭😭😭😭

    • @AlemAlina
      @AlemAlina 3 วันที่ผ่านมา

      Uuuuuffff

  • @kasayezerihune9968
    @kasayezerihune9968 3 วันที่ผ่านมา +12

    በእለቱ ቀን መላኩ ቅዱሰ ገብረኤል ሚኪን ከዚህ አደጋ ያዉጣልን ሰለቴን አገባልሃልሁ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ሚኪን በሰላም መልስልን 😢😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴ ለምን አትጠብቁትም ራሳችሁ ለምን ብቻውን ተዋቹት😢😢😢😢ወይኔ አሁን ማ ይገልታል😢😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናቱ ስታለች መሰለኝ ጠበል አስገቦት ምያግዛችሁ ሰዎች ያዙ እናተ እባካችሁ😢😢😢😢

  • @ZemzemSeid-x1f
    @ZemzemSeid-x1f 3 วันที่ผ่านมา +5

    እየመራችሁ ወዳለበት ቦታ ትውሰዳችሁ እባካችሁ ለሚኪ ድረሱለት ህግ ይያዛትና ካለበትቦታ ቶሎ ሂዱለት ልጁን ድረሱለት😢😢😢😢😢

  • @kidanpe5jj
    @kidanpe5jj 3 วันที่ผ่านมา +8

    ብማርያም ናይ ሚኪይ ነገር ዝግበር ግበሩ 👏👏👏 😢😢 ተመስገን ናበይ ኸይዱ እዩ ምሳኻቱም ዘይትሓባበረኩም❤❤❤❤

  • @Kemero-vr5jm
    @Kemero-vr5jm 3 วันที่ผ่านมา +11

    🎉❤.አረ ፖሊስ ጥሩ አሳስሯቸው ከዚህ ቡሐላ አስፈላጊ ምርመራ ይደረግባቸው አንዛዛቹ ት እኮ

  • @GENET-u1v
    @GENET-u1v 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሚክዬ የዛሬዉ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ🙏🙏ይችሴትዬ ምን የተረገመችነች የጅሺን ይሥጥሺ

  • @tagiashito9348
    @tagiashito9348 3 วันที่ผ่านมา +11

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይ ዚድር ሚኪ መሰኪኒ ኢኔ የካራታታ የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ffg5984
    @ffg5984 3 วันที่ผ่านมา +5

    ስታስጠሉ መጨቃጨቁን ትታችሁ ለልጁ ብደርስለት ቆይ ከሷ እራቅ አድርጋችሁ ብቻውን አጠይቁትም ከምትንጫጩ😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 3 วันที่ผ่านมา +8

    እረ ትርታ ምነው ዝም አልክ😢😢😢 መኪየ የኔ ባት ድግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 3 วันที่ผ่านมา +11

    ሚኪየ የነስር አይን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @galaanafaarfannaa2719
    @galaanafaarfannaa2719 3 วันที่ผ่านมา +7

    Wayine yene misikina mikiyee😢😢😢😢 waqayoo si haa garigaruuu lafa jiritutii😢😢😢😢

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 3 วันที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ፣ጌዜ፣እታበክኑእናቱን፣ወደ፣ፀበል፣ውስዱና፣የልጁን፣ጉዳይ፣ተክታተሉ።

  • @abouchyahellbuy1939
    @abouchyahellbuy1939 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ባለበት ይጠብቀው ለቤተሠቡም ያብቃው አሜን

  • @Meme-n2q7u
    @Meme-n2q7u 3 วันที่ผ่านมา +7

    እኔስ ሆዴ ባሳን ይቱባሮች ለሚኪ ዝም አትባሉ 😭😭😭😭✝️🛐

  • @Madenh-w5s
    @Madenh-w5s 3 วันที่ผ่านมา +19

    ወደየት ወስደውት ይሆን የሚኪ ጉዳይና የንስር ዓይን ጉዳይ ግራ አጋባን መቸ ነው የሚገኙት እስኪ በየ ሀይማኖታችሁ ዱዓ አድርጉላቸው

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 3 วันที่ผ่านมา +7

    ሚኪየ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ ወድምየ 😢😢😢

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሁለቱም ጎበዝ ያገራችን ጀግናዎች አላህ ለቤታቸው ያረብ የሚኪ እናት በጣም ያሳዝናሉ ያረብ ጭቃችን ፈርጀን

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 3 วันที่ผ่านมา +6

    እቺ መሰሪሴት በናታቹ በህግ ቁጥጥር መዋል አለባት ኦአምላኬ ኢ/ያ ወንጀለኛ እንደፈለገ የሚፈንጭባት አገር ሆነች ያስፈራል ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ🤲🙏 የንስር አይን ወንድማችን ቁዱስ ገብሪኤል አበሳሪ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 วันที่ผ่านมา +20

    አይይ ሚኪ ስቃይህ በዛ ያአላህ ባለበት ጠብቀው ያረብ. 😢😢😢😢😢😢 ያአላህ 😢😢😢

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 3 วันที่ผ่านมา +10

    ወዬው ጉድ ነው እኮ ምን ጉድ ነው ምንሰማው 😭የንስር አይንና ሚኪ ላይ የተፈጠረውን ነገር ጌታ እግዘብሔር ይፍታው

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጋዜጠኛ ደህና ጋዜጠኛ ይተካ የልጁን ሒወት ያድኑት

  • @MsMila-p3k
    @MsMila-p3k 3 วันที่ผ่านมา +4

    እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢እኔስ እዳዉ እስከሚገኙ ብየነበር እዳዉ ምን አባቴ ልሁን እመብርሀን ትጠብቅህ ሚኪ የነሰር አይን😢😢😢😢

  • @bbn8210
    @bbn8210 3 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ሁሉ ፈተና ስደርስበት ለሚኪዬ አንድ ጓደኛ እዴት ይጠፋል ሚኪ እኮ ለብዙ ሰው ደራሽነው እስር ቤት ስሄድ ሆስፕታል ገባ ስባል የጠቀው አካል ነበርምአባቱም እናቱም ጥፋተኛናቸው ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ይችን ቀን ታልፋታለህ አይዞህ እግዚአብሔር አለ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 3 วันที่ผ่านมา +30

    አረ ቅዱስ ገብርኤል አደራህ የነስር አይንና የሚኪን ነገረ አደራ ባሉበት ጠብቃቸዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 3 วันที่ผ่านมา

      Amnnne Amnnne Amnnne

    • @sabaharel3542
      @sabaharel3542 3 วันที่ผ่านมา

      Amen.

  • @Aየመካነሰላሟ
    @Aየመካነሰላሟ 3 วันที่ผ่านมา +8

    ትርታሚዳያ ትሙት ኧረ ለሚኪ ደረስረት ዝም አትበል ድረሱለት የአንተ ስራ ይድረስል ሚኪ አድነዉ ጀግና ወንድማችን። እንዳናጣዉ ተሙ አላህ ሚኪ ይጠብቅዉ ያረብ

    • @سمرا-ط7و
      @سمرا-ط7و วันที่ผ่านมา

      አይሚኪ ጀግና ከእውነት ጋር የቆመነበር

    • @سمرا-ط7و
      @سمرا-ط7و วันที่ผ่านมา

      አይሚኪ ጀግና ከእውነት ጋር የቆመነበር

  • @ועח
    @ועח 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሚኪዬ ፈጣሪ ይርዳህ ወደ ቤተሰቦችህ በሰላም ይመልስህ በጣም ተጨንቀናል 😢😢😢😢🇪🇷

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 3 วันที่ผ่านมา +4

    አይሚኪ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅህ አክስት ተብየው እድሜሽ ይጠር

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጋዜጠኛው ከሚኪ ምንም አልተማርክም
    አባትየው አባካቹ ድረስለት

  • @frezerfekrefekre-iq8vk
    @frezerfekrefekre-iq8vk 3 วันที่ผ่านมา +7

    ያሳዝናል እንደዚህ ክፋት 😢😢😢
    በስማም

  • @ህልናጓልተዋህዶ
    @ህልናጓልተዋህዶ 3 วันที่ผ่านมา +17

    ወይኔ ኣሁንስ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ፈተናው በዛ እመብርሃን እናቴ ኣደራ ብየሻለው🙏😢ሚኪና የንስር ዐይን ወንድሞቻችን እመብርሃን እናቴ ከዚ ከወጥመድ ውስጥ ኣውጭልንኝ😢🙏

  • @Wubal-r6m
    @Wubal-r6m 3 วันที่ผ่านมา +16

    እፉፉፉፉፉፉ ሲጀመር ሚኪ ይች ሰይጣን የሆነች ሴት እያለች ሌላ ኬዝ ለምን ሲሰራ ቆዬ በጌታ ስም😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 3 วันที่ผ่านมา

      saywke naw

    • @Ekramቻናል
      @Ekramቻናል 3 วันที่ผ่านมา

      ምንሰርቶነው

    • @Wubal-r6m
      @Wubal-r6m 3 วันที่ผ่านมา

      @Ekramቻናል ምንም የዛች ቀውስ ሴትዮ ሴራ ነው እንጅ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 วันที่ผ่านมา +4

    ትርታሚዲያግንተመሰጌን ጀምሮ የትጠፉእረሼም ነዉ የታለተመሰጌን😢😢😢😢😢 ወይሚኪላተእደዝህአይነትነገር ላተአይገባም ሚኪየ ሰላምያምጣህ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 วันที่ผ่านมา +6

    በፈጣሪ ምን አይነት ሲጣን ሲትዮ ነች ሚኪየ 😢😢😢የኔ የዋ እሱ ኮለሰዉ አዛኝ ነዉ ወይኔ ወድሜ 😢😢😢😢😢እቺ አዉሬ ሲት አጀቴን አቃጠለቺኝ 😢😢😢😢😢😢😢ፍት ለሚኪ 😢😢😢😢

  • @birihanuirida953
    @birihanuirida953 3 วันที่ผ่านมา +6

    ለምን ከውስቢታሉ አልጠበቁትም ኸረ ምን ጉድ ነው ሀኪሞቹ ይጠየቁ😢😢😢

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 3 วันที่ผ่านมา +7

    አክስትየው ግንባርዋ በጥይት ነበር የተረገምሽ😢😢😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 วันที่ผ่านมา +13

    ሚኪ ወድም አላህ ይጠብቃችህ ያርብ❤❤❤ናስር አይን ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ያርብ

  • @genetseyum8190
    @genetseyum8190 3 วันที่ผ่านมา +4

    ነፍሴ ተጨነቀች ለሚኪ ይሄ አይገባም በሕይወት ብቻ በተገኘ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 3 วันที่ผ่านมา +4

    እናቱን ፀበል ወሰዱአቸው እና እቺን ጨከኝ አክስቱ በህግ ትጠየቅ የንስር አይንና የሚክ ጉደይ በጠም ከበድ ነው ጌታ ጠልቀ ይግበ እንጅ አይዞትን የኔ እናትልጁን ከሴትየው ለይተችሁ አተነግሩም

  • @Sofia-b4j7w
    @Sofia-b4j7w 3 วันที่ผ่านมา +8

    Uuuuuf mikii lubbu jirachu isaa hagaa arguu mudamee maloo😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @MIHRETABERA-m7b
      @MIHRETABERA-m7b 3 วันที่ผ่านมา

      Anu dhuga waqayo baye yadara jirachun sa nam namansisu uuuuuf 😢😢😢

    • @FantuuTarreessaa
      @FantuuTarreessaa 3 วันที่ผ่านมา

      @@Sofia-b4j7w maloo akumaa koo tatee😭😭

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 3 วันที่ผ่านมา +40

    አንቴ ትርታዬ ሚዲያ ታሙ ባዝ ናገር ላይ እንዴት ዝም ትላለ 👍👍👍

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 3 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም እናዝናለን 😭😭ትርታ ሚዲያ 👎👎👎👎

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 3 วันที่ผ่านมา

      🙆💔💔💔😭😭😭🙊🙊🤲📖

    • @almazhagos3208
      @almazhagos3208 3 วันที่ผ่านมา

      ለተበደሉ ሰዎች እንደርሳለን የሚል ለምን ለተበደለ ጋደኛው ኣይደርስም ተሪታ ሚድያ ታዘብንህ ለሚኪ ጥሩ ጋደኛ ኣለው ካሜራ ማኑ እግዝኣቢሄር ብቻ ያግዘው

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 3 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ምታህሌ ልጅ 😢😢ምነው መከራ በዛበት😢😢ቅዱስ ገብርኤል ይጋረድልህ

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት😢😢😢

  • @FatumaAdem-b6q
    @FatumaAdem-b6q 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሚኪየ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤ አክሥትዮይቱን የቁም ሥቃይ ይፍጠርላት

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ወደየት እንሂድ እግዚኦ ሁሉም ተጨካከነ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AmenRoee
    @AmenRoee 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ እቺ ሴትዮ ምነው ግንባሯን ብሎ መድፋት ነበር የተረገመች አናቷን በሏት አረ ባካቹ ይቺ ደነዝ አረ ኢዱ አድኑት ሚኪን እባካቹ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
    @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 3 วันที่ผ่านมา +5

    Mikiyee koooo esaa jirtaa lubbu kiyaa anii bayye sii yadde mallo mikiyee muladhuuu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nigistehagos9330
    @nigistehagos9330 2 วันที่ผ่านมา

    የቼ ሴትየ በጣም ሰይጣን የተናወጣት ናት መጀመሬያም ሰታይዘው ሰትፎክርበት ነበር ክህደታ ደሙ በጣም ትገርማለች ሜክየ የኛ ጀገና እግዜብሔር ይጠብቅህ የሰው ጀብ አጋጠመህ ወንደሜ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ጭጨንቆኝ እሄንን ፔጅ ደጋግሜ እያየሁት ነው ወይይይይኔ ሚኪዬ ናፈከን አይይይሚኪዬ የኛ ውድድድ❤❤❤

  • @መኖርደጉ-ኰ3ዐ
    @መኖርደጉ-ኰ3ዐ 3 วันที่ผ่านมา +12

    ምንድን ጉድ ነው የመጣብን ሚኪም የንስር አይንም እረ ቢስሚላህ አላህ ከናተ ጋ ይሁን ብቻ ሌላ ምን ይባላል

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 3 วันที่ผ่านมา +8

    እዳለቋቸው አሳስሩቸው የመጨረሻ ሚኪ ቢገኝም አዳለቁ😢😢😢

  • @ሊዲያTube-u8w
    @ሊዲያTube-u8w 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ይድረሰለት 😢😢😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሌለዎች ጋዜጠኞች ግን ለምን አያግዞችዎም አይሰማችዎም ማለት ነው እናተ ዝም ብላችሁ ማስለፍለፍ ብቻ ነው ምታየኝ ያለው እኔ 😢😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሚኪ እና የንስር አይን በሰላም ተመልሰዉ ለማየት ያብቃን

  • @monabanna9185
    @monabanna9185 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪ በአለህበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabeher ale bezufanu yiferedale ayiferedem atebelu ye melaku keduse Gebereal amelak yitebekachihu😮

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ምህረት ያድርግ😢 የምለው አጣሁ!!
    ቆይ እኔ ምለው ለምንድነው ወደ ህግ የማትወስዶቸው? ድራማ ነው የሚመስለው !!

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 2 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ማን እንደ ንስር አይን፣እንደ ዘላለም እና እንደ ሚኪ እነዚህ ወሣኝ የኢትዮጵያ አለኝታ ናቸው፡፡

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሚኪዬ የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል አተንና የንስር አይንን እግዝሐብሔር ይጠብቃቸው ትርታ ሚዲያ የት ገባ ለምን ሸሸ ምን ነካው😢😢

  • @MFamilyYouTube
    @MFamilyYouTube 3 วันที่ผ่านมา +9

    ይችግፈኛሴት እስር ሲያንሳትነው ሚስኪንሚኪ ምንምበማያውቀው አሰቃዩት😢

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኧሯ ወይኔ ያአላህ ወደየት ነዉ ያለነዉ😢😢

  • @FetiyaHuseen-r3b
    @FetiyaHuseen-r3b 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኸረ ተሙ እባክህን ተባበረዉ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 3 วันที่ผ่านมา

      danze naw esu bamakra kani tilo yessale inds

  • @عليحسن-ه4و8خ
    @عليحسن-ه4و8خ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ይርደሸ እናት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @MulatAndargie
    @MulatAndargie 3 วันที่ผ่านมา

    ይህን ጉዳይ ግን ጎበዝ ባለምያ ካልያዘው በቆየ ቁጥር የልጁ ጤና አደጋ ላይ እንዳይወድቅ እኔ ጨንቆኛል ፈጣሪ ቸር ወሬ አሰማን

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 3 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢 ወይጉድድድ በጣም ነው ያዘንኩትትትት አረ ምንልበልልልል😢😢ሚኪ ፈጣሪ ይጠብቅቅቅቅ😢😢😢

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 3 วันที่ผ่านมา +6

    ማንም ሰው ልጁ በጩቤ ተወጋ ከተባለ ሆስፒታል ነው የሚሄደው ። ።። ወይስ ፕራክ ነው ።።።እስካሁን እንዴት ሆስፒታል አባትየው አልሄደም

    • @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
      @ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 3 วันที่ผ่านมา +1

      ወይ መፍረድ የህግ አካል ተብዬዎች እኮ በህግ ቁጥጥር ያለን ሰው ወስን ስአት እንጂ አያሳዩም በዛ ላይ እሱን በሴራ ነው ተባብረውበት ነው

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ትርታ በማርያም የት ገባ ወንድማችን ሚኪኮ እፍፍ ወይን ምክየ ፈጣር ይደረስህ 😭😭😭😭

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይናስር ዓይንና ሚኪን እግዚአብሔር ናፃ ይዉጣችው 😢😢😢😢😢😭😭

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናት ስትወልድ ስቃይ ከወለደችም በዃላ ስቃይ የልጇነገር አይሆንላት። ያአላ አንተድረስልት ለሚኪ😢😢😢😢

  • @NesanetTafere-qr2
    @NesanetTafere-qr2 3 วันที่ผ่านมา +5

    እዝጎ አክስትየዋ ግን የክፍቷ ጥግ ተነግሮ አያልቅም አምላኬ እስራኤል 😢😢😢😢ቅድስ ገብሬኤል ወደቤትህ ይመልስህ ሚኪ ወንድሜ

  • @JerusalemJiru
    @JerusalemJiru 3 วันที่ผ่านมา +6

    ምን እየሰራቹነው ልጁን ልታስገድሉትነውዴ

  • @Hayuyoutub
    @Hayuyoutub 3 วันที่ผ่านมา +4

    🎉ተሙዬ እባክህ ድረስለት ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @mesafintgebireyesus1573
    @mesafintgebireyesus1573 3 วันที่ผ่านมา

    ምላሷን ቁረጧት አባትየውና ጋዜጠኞች እግዝአብሄር አካላቹህን ይቆራርጠው አትረቡም

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም፣ብያለሁ፣ሰትዪዋን፣አትልቋት❤❤❤