ሂጃብ እስታይል!!!!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 6 ปีที่แล้ว +24

    ኢኔ በበኩሌ ፋሺን መከተል አይመቼኝም
    የነቢያችንን ሱና እንጂ።።

  • @صوفياعمر-ث3م
    @صوفياعمر-ث3م 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህን ፍሪ ቆንጆ

  • @ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ
    @ሱናተከታይነኘቢድአእምጠላ 6 ปีที่แล้ว +12

    we wr wb ሙስሊም እህቶች ፋሺን መከተል ይቅርባችሁ ወላሂ ሴቶች ልቦና እና ማስተዋልን ይስጠን ወዴት እየሄድን ነው እሮል ሞዴላችን እነአኢሻ እነሀብሳ ሀከዛ ሊሆኑ ይገባል ፀጉርዋን እዴግመልሻኛ እትከምር ሴት ቅድቧን እምትቀነድብ አርቴ እምትቀጥል እምትነቀስ የጀነትን ሺታዋንም አያገኝ እረሱል صلى الله عليه وسلم

  • @የረሱልወዳጅ-አ4ቀ
    @የረሱልወዳጅ-አ4ቀ 7 ปีที่แล้ว +34

    ኮሜንት የምሰጡ ልጆች ያልገባችሁ ነገር አለ እሷኮ እንደዚ ለብሳቹ ዉጡ አላለችም የአለባበሱን ፋሽን አሳየች እንጂ ስለዚህ ከቤት ዉጪ ባይለበስ ለተለያዩ ሙናሰባዎች መልበስ ይቻላል ለምሳሌ ለኒካህ ለሰርግ እቤት ዉስጥ ለተለያዩ ሙናሰባዎች መጠቀሙ ችግር ያለዉ አይመስለኝም ለኔ

    • @SemiraAhmed
      @SemiraAhmed  7 ปีที่แล้ว +1

      የረሱል ወዳጅ thank you ehit. Enam demo ene begid libesu alalkum yefelege mayet yichilal yalfalege ......

    • @munakonjo3730
      @munakonjo3730 6 ปีที่แล้ว

      የረሱል ወዳጅ awo tekekel nash sawu men endahon alakem zalo mesadab naw

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 6 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel

    • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
      @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 6 ปีที่แล้ว

      Tekekl nesh beteley bebeteseb zurya sethogn mechem erasn metal anchilm bebetachin wust bentekemewu harif new enamesegnalen eht

  • @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ
    @አላህነውወኪሌ-ጸ9ዠ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ሙስሊም እህቶች ሂጃብ የምታስተምሩ አላህን ፍሩሩሩ☝ ምክናየቱም ይህ የሙስሊም ሴት አለባባስ አደለም ለብሳ እዳለበሰች የምትባለው ሴት ልክ እናተ የምታሳዪት ነው እደግመል ሻኛ ቆልልሽ ኢተቂላህ☝☝☝☝የወይልሽ አላህ ፈት ስቀርቢ

    • @islamdawah6762
      @islamdawah6762 4 ปีที่แล้ว

      Mashallah ⚘⚘⚘
      Jazakallah wede tekekel beleschal 💐💐💐💐

  • @ራቢይዪቱብነኝየረሱልወዳጅ
    @ራቢይዪቱብነኝየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 6 ปีที่แล้ว

    እሺ በጣም አሪፍ ነው ግን እንዲ አይነት ሚመች እስከርቦች ከየት እናገኛለን ?

  • @fatmahusain3158
    @fatmahusain3158 6 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @zenebmesifn5495
    @zenebmesifn5495 6 ปีที่แล้ว

    waw betam gobez neshi yemtasawu hulu yamral gen betam.zor zor atbey yelila yemselbeshal ok

  • @SaraSara-zt3qb
    @SaraSara-zt3qb 6 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ለምክርሽ ጀዛኪአላህ እህት

  • @Aaa-tk4mv
    @Aaa-tk4mv 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ።ይኸየሚሆነውእቤትውስጥስንሆነው።እንጅውጭስንወጣፊታችንንንማንምእዳየውስላልተፈቀደለውጭአይሆንም።✔✔

  • @ክዝምየታር
    @ክዝምየታር 6 ปีที่แล้ว

    ያምራል ግን እኔ ስለብሰው ምቾት አይሰጠኝም ለምን ነው

  • @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ
    @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ 6 ปีที่แล้ว

    ቀጥይበት በጣም ያምራል

  • @siifansabontushawwa1511
    @siifansabontushawwa1511 6 ปีที่แล้ว +1

    Wl wr wb samuyee Inamasaginalen shukreeeen

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሰው እደውቀቱ ያለሽን አካፍለሻል👏👏

  • @feizayoutube4796
    @feizayoutube4796 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላ ሀሪፍነዉ አገትና ጸጉር ካልታየ ምችግር አለዉ

  • @zufan-amharawit
    @zufan-amharawit 4 ปีที่แล้ว

    ይሞቃል በጣም ተዳራረበ

  • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
    @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @tigtg342
    @tigtg342 5 ปีที่แล้ว

    Yamral berchi

  • @bnajat6810
    @bnajat6810 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @bnajat6810
    @bnajat6810 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋከይኩም እሰላም ማርዩ

  • @mrshawon6547
    @mrshawon6547 7 ปีที่แล้ว

    Wswr wb መሻአላህ ቆንጃ ነው እህት 2ተኝው ተመቻችቶ ኝል ብዙግዜ አንግት የሚሽፍኑ እስታይሉችን ብታሳይ ደስ ይላል እናመስግናለን።

  • @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
    @አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ 7 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው።
    ግን እህቶቼ ለ ውጭ አይሆንም ለቤት ብቻ ነው ምክንያቱም ለኛ ፊታችንን ገልጠን ለመሄድ አልተፈቀደልንም

  • @የረሱልወዳጅ-አ4ቀ
    @የረሱልወዳጅ-አ4ቀ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰሙዬ በዚሁ ቀጥይበት ማማዬ ዉድድድ በማያልቀዉ😘😘😘

  • @ሀያትመሀመድየወሎዋ
    @ሀያትመሀመድየወሎዋ 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማር

  • @ለይላታማምለይላታማም
    @ለይላታማምለይላታማም 7 ปีที่แล้ว +1

    እሄ እጀአብ አይደላም እታቅላአ እሂቴኤ

  • @ዳኒየፒያሳው
    @ዳኒየፒያሳው 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፌመስ ነሽ አለፈልኝ በቃ😂😂😂

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki 7 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb እናመሰግናለን

  • @munakonjo3730
    @munakonjo3730 6 ปีที่แล้ว +1

    Samuyi jezakwla

  • @emaewedshalew2397
    @emaewedshalew2397 7 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb betam yamral yeni konjo beteley 2 wowwwwwwww

  • @iloveyouethiopia7163
    @iloveyouethiopia7163 7 ปีที่แล้ว

    maashaala

  • @ሉቤሀበሻዊቷ
    @ሉቤሀበሻዊቷ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሂጂብ ስትይ አታፍሪም

  • @የሸገሯኮረዳ
    @የሸገሯኮረዳ 7 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ለኔ ተመችቶኛል እንደዚህ ብትን ብዬ ነው ሀገሬ ምገባው ሽኩረረረረረረን… …… ኮመንታተሮች እንደሆነ ኒቃብ ለብሰሽ ብትመጪ ከመስደብ አይቦዝኑም

    • @SemiraAhmed
      @SemiraAhmed  7 ปีที่แล้ว

      zezu sweety gul thank you habity lik bileshal xox

    • @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ
      @ላገባነውመልካምትዳርበሉኝ 7 ปีที่แล้ว

      ትክክል ማር እነዚህ ሊቃብ የሚሉ ሰወች ደግሞ እኮ ኢቶ ሲሄዱ አውልቀው ይጥሉታል ሱበሀን አላህ ከለበስኩ አላወልቅም ወላሂ ብዙ አይቻለሁ

    • @SemiraAhmed
      @SemiraAhmed  7 ปีที่แล้ว

      Bemegemera nikab ke melbesachin befit ya allahn kel melibese allebin, belib. Siketil ya allahn tizaz ka amualach sidibi ke afua aywuatam. Anyway thank you guys for understanding and supporting me ♥♥♥

    • @neneklampir7088
      @neneklampir7088 4 ปีที่แล้ว

      አሏህን ፊሪ

  • @iloveyoudad1487
    @iloveyoudad1487 7 ปีที่แล้ว +1

    Yenee qonjoo thanks

  • @እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
    @እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 7 ปีที่แล้ว

    ብዙውቻችን የምንለብሰው ቢሆንም ትክክለኛው የሀይማኖታችን ትእዛዝ ይህ አይደለም

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr 7 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም😘

    • @jemilajemila1158
      @jemilajemila1158 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ኢህቴ ኢሃ ኢጀቢ አይደለምለሙስለም

    • @jemilajemila1158
      @jemilajemila1158 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክወይዘንዲሬ

  • @snagn7311
    @snagn7311 6 ปีที่แล้ว

    ሁለት ሂጀብ አንድ ሠረግ ረሡ ይጨንቀኘል

  • @roozrs8707
    @roozrs8707 7 ปีที่แล้ว

    Walkumselam waarametulahi wabaarkatu Masha Allah

  • @sadatabdi9549
    @sadatabdi9549 5 ปีที่แล้ว

    muqattu enddet yichalal 🙄🙄🤔

  • @የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ
    @የጉራጌልጅነኝለዛውምየመስ 5 ปีที่แล้ว

    ምነው ሸዋ እፋስ ቢጥለውስ

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሰሙየ ግን ጠፍተሽ ነበር በሰላም ነው

    • @lylaathu2044
      @lylaathu2044 7 ปีที่แล้ว

      አረ አለሀን ፍር እህት እኘ የተዘዝነው ሕጀብ ይህ አይደለም ሱበሀን አለሀ እንድ ፍትሽን ከፍተሽ ድን የዘዘውን ህጀብ እየስተመርኩ ነው ብለሽ አተስብ እሽ ደሞ ሜከብ ተቀብተሽ በደበበይ ስቶጭ አረ አለሀን ፍር እስለም የዘዘውን ህጀብ ልበሽ እህት ደሞ ስለህጀብ የምየስተምረን እንድ አደበበይ ዎጠሽ መሰየትሽ አይደለም እሽ የምንመረው ከቁረአን ከሀድስ ከኦለመኡል ሰለፍ ረህመሁም አለሀ በህዎት የሉትን አለሀ ረጅም እድሜ እነ ጤነ በመስጠት ይጠብቅልን ስለህጀብ ከአንች አይደለም የምንመረው ይልቁንስ ቶብች ወደ አለሀ ውበትሽ ለበልሽ እንጅ ለበአድ ዎንድ አይደለም ዘሬ ሚዲየ የምጠቀም ዎንድ ስንት እየለ እንች ፍትሽን ቀልጠሽ ሜከብ ተቀብተ መውጠትሽ የዘዝነል ኢነልለህ ወእነ እለህ ረጅኦን

  • @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ
    @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጃዛከላህ ማማየ ግን አልቻልኩበትም።

    • @SemiraAhmed
      @SemiraAhmed  6 ปีที่แล้ว

      Zainaba Zainaba hi betam kelal new. Be chirk shash mokirh

  • @rebayatyehabashaleja9797
    @rebayatyehabashaleja9797 7 ปีที่แล้ว

    eyhi arfi new mula angti yashfnli

  • @sofibint4638
    @sofibint4638 7 ปีที่แล้ว

    _Wealeykum selam shukren konjo_

  • @marselssokhr5655
    @marselssokhr5655 7 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo. Betam tnxxx

  • @asmaawol9953
    @asmaawol9953 7 ปีที่แล้ว +1

    Wl wr wb yene konjo 💋 thenk you

  • @ekramendrissnurelove2108
    @ekramendrissnurelove2108 7 ปีที่แล้ว

    Amennnn lahulchnem allah yechmerlne ehte awo yeflgewe yemktle mabte alwe leke nashe enme amsegenlhue ehte sershen neke sayehone harme endayehonben beye nawe meknyatume setyelue mangnwenme swe lesbe semchele beye nawe

  • @ለይላታማምለይላታማም
    @ለይላታማምለይላታማም 7 ปีที่แล้ว

    እኔ አሎድም ይቅርታአ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 7 ปีที่แล้ว

    Walikum selam werahmet welahi weberkathu.

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማር ተሰዳቢዋች ልማድሆኖባቸውነው ተያቸው

  • @ወለላየወለላ
    @ወለላየወለላ 7 ปีที่แล้ว +10

    ወስ ወር ወብ እሄ ሂጃብ አደለም የምትሉ እህቶች ልጅቱ እያሳየችን ያለችው ብዙሃኑ ስለሚለብሰው ሂጃብ ስታይል መሰለኝ እንጅ ሂጃብ ሲለበስ እንደዚህ ነው ብላ አላስተማረችም so የሌለ ነገር አላሳየችም ሂጃባችሁን ጌታቹህ ባዘዘው ለምትለብሱ አላህ ይጨምርላቹህ አከተመ

  • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ
    @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ 7 ปีที่แล้ว

    ምንድነው

  • @fifefife9172
    @fifefife9172 6 ปีที่แล้ว

    enamasagenalen wedae

  • @rozaroza1120
    @rozaroza1120 7 ปีที่แล้ว +2

    semuye enmsgnaln berchi

  • @rahemeramto7614
    @rahemeramto7614 7 ปีที่แล้ว +6

    ኤሄ ህጀብ አይደለም ኮፊየነው እህት ከስተመሪሽ አልቀረ እስለመዊ ህጀብ አስተምሪ

  • @sityislamnewhiwetemashaall6276
    @sityislamnewhiwetemashaall6276 7 ปีที่แล้ว

    Waleykum Selam Werehmetuluahi Weberekathu

  • @ahh1167
    @ahh1167 7 ปีที่แล้ว

    Waleykiselam werehemetullah weberekatu

  • @fifefife9172
    @fifefife9172 6 ปีที่แล้ว

    wehe setasetalu gene yeha egabe aydalam lamtelute kaltamhahu mataw egae ende naw menlabsaw

  • @okutmohammed2107
    @okutmohammed2107 7 ปีที่แล้ว

    የዛሬውን አሥተሣሠር የማያቅ አለ ብየ አላሥብም

  • @abiotmekonnen5833
    @abiotmekonnen5833 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ፀጉርን ለመምለጥ ነው

  • @rahi6164
    @rahi6164 7 ปีที่แล้ว +2

    Hijabochun seaudi yet edemagegni betngrigni eht

    • @SemiraAhmed
      @SemiraAhmed  7 ปีที่แล้ว

      Ju Ju yiqirta yene konjo alawuqim eza ayidelehum

    • @rahi6164
      @rahi6164 7 ปีที่แล้ว

      Semira Ahmed eshi semiray

    • @fedilashemsdin3753
      @fedilashemsdin3753 7 ปีที่แล้ว +1

      ሲቲ ማክስ እና ሪታግ ውስጥ ታገኛለሽ

    • @rahi6164
      @rahi6164 7 ปีที่แล้ว

      Fedila Shemsdin eshi marrrr amsgnalhugni

  • @SaraSara-zt3qb
    @SaraSara-zt3qb 6 ปีที่แล้ว

    አፍነሽ ትገሊን እንዴ በሙቀት

  • @okutmohammed2107
    @okutmohammed2107 7 ปีที่แล้ว

    አያምርም የዛሬው

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 7 ปีที่แล้ว

      okut mohammed ayamerem hulum esetayelse degemo. Yehijabe esetayel yelwem

  • @rahi6164
    @rahi6164 7 ปีที่แล้ว

    Lelochi emtaqum kalachu tequmugni

  • @amuabdu1420
    @amuabdu1420 6 ปีที่แล้ว

    Weye endew habishoch senebal ande ye din eweket sayenore fatawa lemesetet enemoker alen yeche lij eko niqab weye abaya melebes tetachu yenen model teketelu alaleche sent muslim ehetoch nachew gate wet yehone alebabese lebesew beye madiaw metayut beye shugaw sent wend be tesebesebebet new menem sayemeselachew deresatew ena tesegurachew lekew mehadut tadiya keza hulu yeche ehet yasetemarechew modile teketelew belebesu demo sent munaseba ale muslim set bezeh mengd erasewan aseweba metewetabet islam seten lij enda bedel aregachu fatawa atesetu

  • @አልሀምዲላአለኩልሀል
    @አልሀምዲላአለኩልሀል 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን