ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ… telegram t.me/gkybro_32 Instagram instagram.com/?hl=en Facebookfacebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
Hi
በዘር በፖለቲካ በተጨማለቁበት ግዜ አተ ግን ከነዛ የጸዳክ። ንጹህ ልጅ ነክ ተባረክ ወድሜ
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጠኸን ብሎልኝ ወደፊት መኪና ቢኖረኝ ከወዲሁ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
የተባረክ ሰው ሥራ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ አስተማሪ ነህ።
ሀሪፍ ስራ ነው ወዲጀዋለሁ ተምሬበታለሁ ዳኒየ ኢንሻ አላህ ለግዜው እግረኛ ብሆንም ግን በቅርቡ ሀሳቡም ህልሙም አለኝ መኪና መኖሪ አያጠራጥርም ኢንሻ አላህ እናመሰግናለን ዳኒየ
ያሳካልሽ ዉዴ 🙏አመሰግናለሁ 😍
ሀሪፍ ትምህርት ነው ዳኒ ወድሜ በርታ
I am watching from South Africa l lean driving from your class thanks alot bro
የተባረክ ልጅ ዘርክ እደ ምድር አሸዋ ይብዛ
Selam Broo ye glory car laye dashe board laye ye eger frane mileket aberabighe min sihone new melasBiteseteghe ?
ዳኒየ የኔ የኔ መልካም ሀሪፍ ነው ወድጀዋለሁ በርታልኝ መፈርጥ ሰው በርታልኝ
😍😘
ዳኒየ ምርጥ ሰው በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው የኔ ----------- በርታልኝ
😍🙏
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ወደፊት መኪና ይኖርኛል ብየ ተስፋ አርጋለሁ ለ ግዜዉ እግርኛ ነኝ ግን ትምህርቱ ጠቃሚ ነዉ በርታ ወድሜ
ህወቴ 😘🙏
ትምህርቱ ምክሩም አስተምህሮቱም በጣም እርፍ ነው ልብ ብላቹ አዳምጡ ተማሪወች ዳኒዬ ኩቤ እርፍ ነው በርቱልን እኔ ግን ምች ነው እሄን መኪና የምነዳው ውይ መንዳት እላይ ተስቀልኩ ክክክክ የማየው ብል ይመረጣል በምኞት አለኩ እኮ😀😂😂
Kkkkk
በጣም እናመሰግናልን ዳንዬ
ጂጂዬ መልካም ሰው ምናለ እነዚህ ሰካራም በጣም ሀሪፍ ትምህረት ነው ምነው ሁሉም ሰው እዳተ በሆነ ከልብ ነው የምናመሰግነው 👍
ሀዋዬዬ አመሠግናለሁ 😍😘
በጣም ሀሪፍ ነው ዳኒየ በርታልን ቅን ሰው ♥♥♥
ሶፊዬ ምርጥ 😍
ሰላም ከቤ በርታ በጣም ጥሩነው።how to start engine after overhaul?
በጣም አርፍ ትምህርቲ ነው እናመሰግናለን
ጥሩ ትምህርት ነው በረቱ
ሠላም ዳኒየ ተመሥጨ ያየሁት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ወዲማችን በርታልን
ሪም አመሠግናለሁ 😍🙏
ጎበዝ በርታ ምርጥ ትምህርቶች ነው ምሰጠው👏👏👏👏👏👏👏👏
👍
እኔ ግን መኪናውን መቼ አልገዛም ግን እውቀቱን ሸምቻለው ከናንት ክክክ ግን እኮ ሥሰማዉ በሳቂ ድክም እየልኩ ነው ለምን ቢባል መብላቷን ሳታቅ እጇን ተጠበች ሆነብኝ የኔ ጉዳይ ለክ መኪና እዳለው ሰው ተመስጪ ሳዳምጥ ቱ የስራችሁን ይስጣችሁ እና ዳኒ ክክክ" በርቱልኝ ወንድሞች።በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ልብ የለው ልብ ይበል አንድቀን እንገዛልንንን ክክክክክ።
ሰላምዬ ዉዴ 😂😂አመሰግናለሁ 😍🙏
@@JIJETUBE one day hopefully you will buy,
እናመሠግናለን በጣም ቀስ ብለክ ስለምታሳይ፣ስለምታስረዳ፣ርግት ባለ ድምፅ ቶሎ ነዉ የሚገባዉ።በጣም እናመሠግናለን በርታልን ማለቴ በርታልኝ የኔ ሸበላ 😗😜
ምርጧ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😜
በጣም ጎበዝ አሪፍ ትምህርት ነው ሸር አርጌልሀለሁ
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ዋውውው በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ውስጥ ወንድማችን
አመሰግናለሁ 😍🙏
ጂጅ በጣም አሪፍ ነው መኪና እስግገዛ እዳረሳዉ እጂ
ዜድዬ አመሰግናለሁ 😍🙏
አሀ እንደዛ አድርጎ ማቆም ይቻላል ማለት ነው? አሪፍ ነው
JlJEዬ ዋውውውው እኔመክና እገዛሎህ ታስተምረኝአለህ😂አርፍ ነው በርታ ዉንድም❤
አመሠግናለሁ 😍🙏
ጆዮ የኔ ምርጥ ናመሰግናለን ማስታወቂያውን ጨረሼነው የገባሁት የተማርኩበት ወጋው😍👍
Marti🙏😚
እውነት አሪፍ መረጃ ነው የኔ አንደኛ በርታልኝ
አመሰግናለሁ glowyee 🙏🙏
በጣም ሃሪፍ ነው በርታ ሉጀማሪወች መሪይ እንዴት ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ ስናዞ እንዴት መጥነን ለማዞር ባላንስ ጠብቆ ቀጥብሎ ለመኔድ ብታስተምረን አመሰግናለው
እሺ እሠራለሁ 🙏🙏🙏🙏
Motar benetefas mekim aychilm frshon afenen?
እናመስግናለን ወንድሜ
እናመሰግናለን ዳኒየ ሸር
ዕድልዬ ምርጥ አመሰግናለሁ 🙏😘
የኔ ሸበላ መጣክልኝ፣እኔ በቃ ለአንተ ብዬ መኪና ልገዛ ነዉ።አልወድም ነበር መኪና፣አሁን ግን......አንተን እያዩሁ...😍👌
Thank you for ur important lesson!!!!!!
Selam Kebede ene akal gudategna sile honiku begira ije bicha new merwun control yemadergewu gena eyetemarkugn new gin tolo aligeba alegn so what shall I do to control it
betam arif temert new berta wandeme
ወድጀዋለሁ የኔ ምርጥ ሀሪፍ ነው በርታልን እኔም በቅርቡ እቅዱ አለኝ ተምሬበታለሁ ክክክክክ
አመሰግናለሁ 😂😘
ከቤ ስለጄቶር መኪና የምትነግረን ነገር ካለ
ዳኒየ የኔውድ ሁሉንነግር ተማርኩ መኪናይቱ ቁረች😍
ሂክማዬ ዉዴ 😘🙏
Jijeye gobezi baretalegn enamsgenalen👍🏼❤️
ቡዜ አመሰግናለሁ 😍🙏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወንድሜ ግን አውቶማቲክ መኪና ሲሆንስ ምን ማድረግ አለብን ?
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው👍 እህቴ አዉቶማቲክ ሲሆነ ማርሽ ዎደ 2, 1 እና L መቀነስ ነው:: P ፓርክ ላይ N ላይ ማድረግ አይመከርም ከዛ ሌላው ከማኗል ጋር ተመሳሳይ ነው:: አመሰግናለሁ
ሲኖስ እንዴት መንዳት እንችላለን
thank u bzu temrebtalhu
Dani bro arif timrt nw enameseginalen
አድዋ አመሰግናለሁ 🙏
waw naw serahi kelbi enamesegenalen Gen txst atnbem ata chgrehiEny melaw lamn adiresehin atasekmetelenm Eny bezu teyky teykyh nbre gen atemelsem
Telegram lay @gkybro_32
ምርጥ ት/ርት ነው jijye
Zuyee አመሰግናለሁ 😍🙏
Selam Jije Tube Arif Mereja New Enamesegnalen😍
አሱዬ አመሰግናለሁ 😍🙏
ሰላም ወንድሜ አኔ በጣም ተቸገርኩ ለብዙ ግዜ ፍሬኖ አምቢ ይለኛል በዛ ሰዓት ደሞ መኪኖዋ ፍጥነት ትጨምራለች በምን ምክንያት አንደዛ ትሆናለች? አደራ መልሰልን ☺️
ለአውቶመቲክ መኪናስ?ፍሬን እንቢ ቢል
Mekinaw atomatic kehons...?
አዉቶማቲክ ሲሆነ ማርሽ ዎደ 2, 1 እና L መቀነስ ነው:: P ፓርክ ላይ N ላይ ማድረግ አይመከርም ከዛ ሌላው ከማኗል ጋር ተመሳሳይ ነው:: በቀጣይ በ ቪዲዮ እመጣለሁ
@@JIJETUBE amesgenalhu my bro
What about automatic?
smart man❤❤❤❤
Betam arif new bertaln
Automatic makina marshe indet yiqayaral nadaaj yilaqeqal wayis indet naaw
በቅርብ ሀገርመግባትእፈልጋለሁ እናመንጃፍቃዲ ማውጣት አስቤ አለሁ እና እንዲታስተምርኝ እፈልጋለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልኝእሽ ውንድሜ
ማርሽ ዜሮ ብናደርግስ?ከቤ
arifa new berta yemewedah
እውቀትህ የበዛ ይሁን
ቁልቁለት ላይ ከሆነስ ፍሬን እንቢ ያለን ፍሪስዮን ረግጠን ማርሽ መቀነስ እንችላለን ????
ቆይ መጀመሪያ መኪና የሚገዛልኝን ሰው ልፈልግ/ ሽር ለምታደርግልን ነገር አመሰግናለሁ ዳኒ
ክክክ አገርዬ አመሰግናለሁ 😘🙏
ልግዛልሽ?
@@hunegnawzemo ሃሃሃሃሃሃሃ አው
@@አማራነቴ ስልክሽን ላኪልኛ
Selam JIJE TUBE ewketkne silmitakafiln amesgnalhu balfew 1 tiyake teykahe nber minalbat altemecheh yhonal kechalke bitimelslge 2 tiyake sile ABS & AFU ESP silnzhe systeme bitngirge
Ameseginalehu wondme ketay video sile ABS AFU.. new👍
መጥቻለው ይመችክ
እናመሠግናለን
🙏👍👍
Betam desyilal yeketil temachitonal
I Apritiate u
Congregation !!
አናመሰግናለን
👍👍
thank u bro
Kebe yetegebar fetena asayachuwalew yalkew neger endatresaw Mesenakele chemero ande ken betasayen
Eseralehu wondeme balewu wektawi guday mikniyat new yezegeyehut. thank you🙏
በጣም አሪፊ 👍
ቲጅየ እዴት ነሽ ማማየ
Tigyee ምርጥ 😍🙏
አውቶማቲክ ከሆነስ መኪናው
አውቶማቲክ መኪና ላይስ?
በሌላ ቪድዮ መጣለሁ👍
kebe betam arfe temiret new bartalne
በርቱልኝ ውድ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
Enameseginalen tize🙏🙏🙏🙏
ለምት ሰጠን ት/ት ከልብ አመሰግናለው ወንድሜ፡፡ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጉዞ ላይ እያለን ማርሽ እንዴት አድርገን ነው የምንቀናንሰው;
ሁልጊዜ አንደምትቀይረው ዎደ ዝቅተኛ ማርሽ /downshifts/ መቀየር መኪናው በጉዞ ላይ እያለ መቀነስ ይቻላል የመኪናው ፍጥነትም አብሮ ይቀንሳል ነዳጅ መስጫዉን ግን መርገጥ የለብህም::
10qs fetari yesitih
Nicelk d n
እና አመስግንናለን
🙏😘
@@JIJETUBE❤
ስላም
Keep it up
🙏👍
ለቤትህአዲስናኝ ጥሩናጋርስላምታስታምር
የ መሪ ክፍሎች video ብትሰራልን
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት እመልሳለው
Selam new gubez Berta betgn ugnalu stem betgn un
Gin ader ade ken echan mekena beja benekahat ufff
አመሠግናለሁ ውዴ
Dani enamsgnalen wudma
ሃንዬ 😘
ማንዋል ብለክ ገለፃ ያረከው የማርሽ ያለው ነው ገለፃ ያርከው ከቤ
እንዛመድ በቅንነት
እሺ 🙏
Ye tilke mekina begin never belen
መኪናው እየተመዘገዘገ ከሆነ ማርሽ ይቀነስ ብለሃል ጅር ካለው ፍጥነቱ ካልተቀነሰ እንዴት ማርሽ ይቀንሳል ማርሽ ካለበት ከነቀልከው ከ 4 ወደ 3 ለማቀናነስ ገና ሳትቀንስ ፍጥነቱ በፎሎ ይጨምር የለ ።።።
❤
Arifi,timirtnw
እስኪ ልማር መኪና እንደምገዛ እርግጠኛ ነኝ😂
የሰፈሬ ልጅ ክክክ
@@እሰይእሰይ-ጠ2ቸ እኔ ትንሽ ሲጠፉ 😏ብዙ የመርሳት ባህሪ አለብኝ አላወኩህም😂ግሎዬ እውነት ጠፊህ😘
@@saratube1230 ምርጦቼ 😂😂
አመሰግናለሁ በጣም ሳራዬ 😘😍🙏
😚😚😚😚
ደረቅ አንድ
አሁን በቃ መንጃ ፈቃድ ካውጣ ትምህርቱን በቀላሉ እዚህ አለ
Halisha አመሰግናለሁ 🙏🙏
Jijeye lemekina nejewech new meleketu ene yemenedaw mewele weliya Ena meteregiya new🙈😂😂😂😂
ሪቾ😘
ራሄልዬ አመሰግናለሁ በጣም 😍🙏
😂😂
አማቼ ሽልማት አለው? ክክክ
የምቀጥለው ላይ 😂😂😂
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
telegram
t.me/gkybro_32
Instagram
instagram.com/?hl=en
Facebook
facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡
Hi
በዘር በፖለቲካ በተጨማለቁበት ግዜ አተ ግን ከነዛ የጸዳክ። ንጹህ ልጅ ነክ ተባረክ ወድሜ
በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው የሰጠኸን ብሎልኝ ወደፊት መኪና ቢኖረኝ ከወዲሁ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
የተባረክ ሰው ሥራ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ አስተማሪ ነህ።
ሀሪፍ ስራ ነው ወዲጀዋለሁ ተምሬበታለሁ ዳኒየ ኢንሻ አላህ ለግዜው እግረኛ ብሆንም ግን በቅርቡ ሀሳቡም ህልሙም አለኝ መኪና መኖሪ አያጠራጥርም ኢንሻ አላህ እናመሰግናለን ዳኒየ
ያሳካልሽ ዉዴ 🙏አመሰግናለሁ 😍
ሀሪፍ ትምህርት ነው ዳኒ ወድሜ በርታ
I am watching from South Africa l lean driving from your class thanks alot bro
የተባረክ ልጅ ዘርክ እደ ምድር አሸዋ ይብዛ
Selam Broo ye glory car laye dashe board laye ye eger frane mileket aberabighe min sihone new melas
Biteseteghe ?
ዳኒየ የኔ የኔ መልካም ሀሪፍ ነው ወድጀዋለሁ በርታልኝ መፈርጥ ሰው በርታልኝ
😍😘
ዳኒየ ምርጥ ሰው በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው የኔ ----------- በርታልኝ
😍🙏
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ወደፊት መኪና ይኖርኛል ብየ ተስፋ አርጋለሁ ለ ግዜዉ እግርኛ ነኝ ግን ትምህርቱ ጠቃሚ ነዉ በርታ ወድሜ
ህወቴ 😘🙏
ትምህርቱ ምክሩም አስተምህሮቱም በጣም እርፍ ነው ልብ ብላቹ አዳምጡ ተማሪወች ዳኒዬ ኩቤ እርፍ ነው በርቱልን እኔ ግን ምች ነው እሄን መኪና የምነዳው ውይ መንዳት እላይ ተስቀልኩ ክክክክ የማየው ብል ይመረጣል በምኞት አለኩ እኮ😀😂😂
Kkkkk
በጣም እናመሰግናልን ዳንዬ
ጂጂዬ መልካም ሰው ምናለ እነዚህ ሰካራም በጣም ሀሪፍ ትምህረት ነው ምነው ሁሉም ሰው እዳተ በሆነ ከልብ ነው የምናመሰግነው 👍
ሀዋዬዬ አመሠግናለሁ 😍😘
በጣም ሀሪፍ ነው ዳኒየ በርታልን ቅን ሰው ♥♥♥
ሶፊዬ ምርጥ 😍
ሰላም ከቤ በርታ በጣም ጥሩነው።how to start engine after overhaul?
በጣም አርፍ ትምህርቲ ነው እናመሰግናለን
ጥሩ ትምህርት ነው በረቱ
ሠላም ዳኒየ ተመሥጨ ያየሁት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ወዲማችን በርታልን
ሪም አመሠግናለሁ 😍🙏
ጎበዝ በርታ ምርጥ ትምህርቶች ነው ምሰጠው👏👏👏👏👏👏👏👏
👍
እኔ ግን መኪናውን መቼ አልገዛም ግን
እውቀቱን ሸምቻለው ከናንት ክክክ ግን
እኮ ሥሰማዉ በሳቂ ድክም እየልኩ ነው
ለምን ቢባል መብላቷን ሳታቅ እጇን ተጠበች ሆነብኝ የኔ ጉዳይ ለክ መኪና እዳለው ሰው ተመስጪ ሳዳምጥ ቱ
የስራችሁን ይስጣችሁ እና ዳኒ ክክክ"
በርቱልኝ ወንድሞች።በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ልብ የለው ልብ ይበል አንድቀን እንገዛልንንን ክክክክክ።
ሰላምዬ ዉዴ 😂😂አመሰግናለሁ 😍🙏
@@JIJETUBE one day hopefully you will buy,
እናመሠግናለን በጣም ቀስ ብለክ ስለምታሳይ፣ስለምታስረዳ፣ርግት ባለ ድምፅ ቶሎ ነዉ የሚገባዉ።በጣም እናመሠግናለን በርታልን ማለቴ በርታልኝ የኔ ሸበላ 😗😜
ምርጧ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😜
በጣም ጎበዝ አሪፍ ትምህርት ነው ሸር አርጌልሀለሁ
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ዋውውው በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ውስጥ ወንድማችን
አመሰግናለሁ 😍🙏
ጂጅ በጣም አሪፍ ነው መኪና እስግገዛ እዳረሳዉ እጂ
ዜድዬ አመሰግናለሁ 😍🙏
አሀ እንደዛ አድርጎ ማቆም ይቻላል ማለት ነው? አሪፍ ነው
JlJEዬ ዋውውውው እኔመክና እገዛሎህ ታስተምረኝአለህ😂አርፍ ነው በርታ ዉንድም❤
አመሠግናለሁ 😍🙏
ጆዮ የኔ ምርጥ ናመሰግናለን ማስታወቂያውን ጨረሼነው የገባሁት የተማርኩበት ወጋው😍👍
Marti🙏😚
እውነት አሪፍ መረጃ ነው የኔ አንደኛ በርታልኝ
አመሰግናለሁ glowyee 🙏🙏
በጣም ሃሪፍ ነው በርታ ሉጀማሪወች መሪይ እንዴት ወደ ቀኝ እና ወደ ግራ ስናዞ እንዴት መጥነን ለማዞር ባላንስ ጠብቆ ቀጥብሎ ለመኔድ ብታስተምረን አመሰግናለው
እሺ እሠራለሁ 🙏🙏🙏🙏
Motar benetefas mekim aychilm frshon afenen?
እናመስግናለን ወንድሜ
እናመሰግናለን ዳኒየ ሸር
ዕድልዬ ምርጥ አመሰግናለሁ 🙏😘
የኔ ሸበላ መጣክልኝ፣እኔ በቃ ለአንተ ብዬ መኪና ልገዛ ነዉ።አልወድም ነበር መኪና፣አሁን ግን......አንተን እያዩሁ...😍👌
Thank you for ur important lesson!!!!!!
Selam Kebede ene akal gudategna sile honiku begira ije bicha new merwun control yemadergewu gena eyetemarkugn new gin tolo aligeba alegn so what shall I do to control it
betam arif temert new berta wandeme
ወድጀዋለሁ የኔ ምርጥ ሀሪፍ ነው በርታልን እኔም በቅርቡ እቅዱ አለኝ ተምሬበታለሁ ክክክክክ
አመሰግናለሁ 😂😘
ከቤ ስለጄቶር መኪና የምትነግረን ነገር ካለ
ዳኒየ የኔውድ ሁሉንነግር ተማርኩ መኪናይቱ ቁረች😍
ሂክማዬ ዉዴ 😘🙏
Jijeye gobezi baretalegn enamsgenalen👍🏼❤️
ቡዜ አመሰግናለሁ 😍🙏
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወንድሜ ግን አውቶማቲክ መኪና ሲሆንስ ምን ማድረግ አለብን ?
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው👍 እህቴ አዉቶማቲክ ሲሆነ ማርሽ ዎደ 2, 1 እና L መቀነስ ነው:: P ፓርክ ላይ N ላይ ማድረግ አይመከርም ከዛ ሌላው ከማኗል ጋር ተመሳሳይ ነው::
አመሰግናለሁ
ሲኖስ እንዴት መንዳት እንችላለን
thank u bzu temrebtalhu
Dani bro arif timrt nw enameseginalen
አድዋ አመሰግናለሁ 🙏
waw naw serahi kelbi enamesegenalen
Gen txst atnbem ata chgrehi
Eny melaw lamn adiresehin atasekmetelenm
Eny bezu teyky teykyh nbre gen atemelsem
Telegram lay @gkybro_32
ምርጥ ት/ርት ነው jijye
Zuyee አመሰግናለሁ 😍🙏
Selam Jije Tube Arif Mereja New Enamesegnalen😍
አሱዬ አመሰግናለሁ 😍🙏
ሰላም ወንድሜ አኔ በጣም ተቸገርኩ ለብዙ ግዜ ፍሬኖ አምቢ ይለኛል በዛ ሰዓት ደሞ መኪኖዋ ፍጥነት ትጨምራለች በምን ምክንያት አንደዛ ትሆናለች? አደራ መልሰልን ☺️
ለአውቶመቲክ መኪናስ?ፍሬን እንቢ ቢል
Mekinaw atomatic kehons...?
አዉቶማቲክ ሲሆነ ማርሽ ዎደ 2, 1 እና L መቀነስ ነው:: P ፓርክ ላይ N ላይ ማድረግ አይመከርም ከዛ ሌላው ከማኗል ጋር ተመሳሳይ ነው:: በቀጣይ በ ቪዲዮ እመጣለሁ
@@JIJETUBE amesgenalhu my bro
What about automatic?
smart man❤❤❤❤
Betam arif new bertaln
Automatic makina marshe indet yiqayaral nadaaj yilaqeqal wayis indet naaw
በቅርብ ሀገርመግባትእፈልጋለሁ እናመንጃፍቃዲ ማውጣት አስቤ አለሁ እና እንዲታስተምርኝ እፈልጋለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልኝእሽ ውንድሜ
ማርሽ ዜሮ ብናደርግስ?ከቤ
arifa new berta yemewedah
እውቀትህ የበዛ ይሁን
ቁልቁለት ላይ ከሆነስ ፍሬን እንቢ ያለን ፍሪስዮን ረግጠን ማርሽ መቀነስ እንችላለን ????
ቆይ መጀመሪያ መኪና የሚገዛልኝን ሰው ልፈልግ/ ሽር ለምታደርግልን ነገር አመሰግናለሁ ዳኒ
ክክክ አገርዬ አመሰግናለሁ 😘🙏
ልግዛልሽ?
@@hunegnawzemo ሃሃሃሃሃሃሃ አው
@@አማራነቴ ስልክሽን ላኪልኛ
Selam JIJE TUBE ewketkne silmitakafiln amesgnalhu balfew 1 tiyake teykahe nber minalbat altemecheh yhonal kechalke bitimelslge 2 tiyake sile ABS & AFU ESP silnzhe systeme bitngirge
Ameseginalehu wondme ketay video sile ABS AFU.. new👍
መጥቻለው ይመችክ
እናመሠግናለን
🙏👍👍
Betam desyilal yeketil temachitonal
I Apritiate u
Congregation !!
አናመሰግናለን
👍👍
thank u bro
Kebe yetegebar fetena asayachuwalew yalkew neger endatresaw Mesenakele chemero ande ken betasayen
Eseralehu wondeme balewu wektawi guday mikniyat new yezegeyehut. thank you🙏
በጣም አሪፊ 👍
ቲጅየ እዴት ነሽ ማማየ
Tigyee ምርጥ 😍🙏
አውቶማቲክ ከሆነስ መኪናው
አውቶማቲክ መኪና ላይስ?
በሌላ ቪድዮ መጣለሁ👍
kebe betam arfe temiret new bartalne
በርቱልኝ ውድ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
Enameseginalen tize🙏🙏🙏🙏
ለምት ሰጠን ት/ት ከልብ አመሰግናለው ወንድሜ፡፡ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጉዞ ላይ እያለን ማርሽ እንዴት አድርገን ነው የምንቀናንሰው;
ሁልጊዜ አንደምትቀይረው ዎደ ዝቅተኛ ማርሽ /downshifts/ መቀየር መኪናው በጉዞ ላይ እያለ መቀነስ ይቻላል የመኪናው ፍጥነትም አብሮ ይቀንሳል ነዳጅ መስጫዉን ግን መርገጥ የለብህም::
10qs fetari yesitih
Nice
lk d n