አጃኢባ ድንቋ ልጅ! ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 418

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 2 ปีที่แล้ว +48

    ሱበሀን አላህ እዉነትም አጃኢባ አላህ ይጠብቅሺ ማማየ

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 2 ปีที่แล้ว +138

    ያለንን ብናዉቅ የጎደለን የለም!

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 ปีที่แล้ว +62

    ግሩም ድንቅ የእግዚአብሔር ስራው።ብርታቱን ይስጥሽ።ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +178

    ይች ምስኪን እሕታችን በሐገር ውስ ስለሚሰራ አርተፊሻል እጅ ቢገባላት እና የምንችለውን ብንረዳት

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ውድ መሰልሽን የብዛልን

    • @lubabayemer9934
      @lubabayemer9934 2 ปีที่แล้ว +10

      በተለየ የሴትልጅ ብዙ ነዉር አለን ለሰዉ የማናጋራዉ እህህህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว +3

      @@lubabayemer9934 ትክክል አላህ ይዘንልን ብዙ ለሠው የማይወሩ አሉ እህታችን አጃኢባ አላህ ይጠብቅሺ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +4

      አርተፊሻል እጅ አለ ማለት ነው እኔ እግር ብቻ ነበር የማቀው ካለማ ለብዙ ሰው እኮ አይከብድም እንተባበራለን ኢንሻ አላህ

    • @selamethiopa6304
      @selamethiopa6304 2 ปีที่แล้ว +4

      @@aminamohammed3808 ብዙም አይደል ብንረዳት ለሁለት እጅ ከ50_60ሺህ ብር ቢሆን ነው
      ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 ปีที่แล้ว +29

    እውነት ነው በጣም ልዩ ነሽ አጃኢባ🥰 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በህይወት ውስጥም የበለጠ 🙏 ምክንያቱም አንቺ ዲንቅ ልጅ ነሽ👌 እግዚአብሔር እሷንና ቤተሰብንም ይባርክ🙏🙏🙏

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱብሀን አላህ እኔ ምንድን ነኝ አላህ ሆይ በምስጋናየ ማነስ አትያዘኝ ጠንካራ አድርገኝ ጀግና ሴት አላህ መጨረሻሺንም ያሳምርልሺ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +18

    የኔ እናት አላህ መልካም ነገር ይወፈቀሸ 🤲🤲ሱባህን አላህ ሁሉም ነገር የአላህ ሰራ ነው አበሸሪ
    አላህ ይጠብቅሸ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +14

    ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ ጌታየ አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ የጎደለሽ የለም

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቸኮሌት እጅ ኖሯቸው ተንኮሎ ከሚሰሩ
    አንቺ በምን ጣምሽ 😍 ፈጣሪ ትልቅ
    ደረጃ ያድርስሽ በርቺ ኧሟ 💋💕💕

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሡብሀን አላህ የአላህ ድንቅ ሥራ ትክክል ብለሻል እህቴ አላህ ከአመሥጋኞች ያድርገን

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 ปีที่แล้ว +21

    ማሻአላህ ውበት +ሂጃብ እንዴት እደምታምር

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 2 ปีที่แล้ว +9

    ውናትም ያለን ብናቅ የጎደለን የለም አልኸምዱሊላህ አጃኢባ አላህ ሀሣብሸ ይሙላልሸየኔ ውድ ድንቅ ሴት

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ 2 ปีที่แล้ว +27

    እውነትም አጃኢባ♥♥♥ ተስፋ አለመቁረጥ ያጠነክራል።

  • @yayeshminal6219
    @yayeshminal6219 2 ปีที่แล้ว +9

    ምን እንደምል ባለቅም እህቴ ወደር የለሌሽ ጀግና ነሽ

  • @nooraldeen6044
    @nooraldeen6044 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነትም አጃኢባ ነሽ ሱብሃነላህ አላህ ለሁሉም ነገር ምክኒያት አለውና አንቺንም ከዚህ የበለጠ ጠንካራ አላህ ያድርግሽ ኢንሽአላህ አብሽሪ። አላህ ከጎንሽ ይሁን ባስብሽው ነግር ሁሉ አላህ ያድርስሽ ኢንሽአላህ ያረብብብ

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 ปีที่แล้ว +12

    ከማንም በላይ ይሄን ስላደረገልኝ አላህን አመሰግናለሁ አልሽ ወላሂ እጅግ በጣም ተምሬብሻለሁ አንዳንዱ የኔ ብጤ ጃሂል አላህ የት ነው ያለ ብሎ ጦርነት ሊያውጅበት ፍለጋ ለመውጣት ይሞክር ነበር እውነትም አጃኢባ ነሽ ከአፈጣጠርሽ ተቅዋሽ ያጅባል

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว +8

    ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም
    እህቴ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ይጠብቅሽ

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 ปีที่แล้ว +9

    ሡብሀን አላህ አልሀምዱሊለህ ላኢላ ሀኢለላህ አላሁ አክበረረ የኔ ማረ አላህ ይውደድሺ

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    ትክክል ያለልን ብናቅ የጎደለን የለም

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

    አጁኔ የኔ ጠፈጭ ወላሂ ጠፈጭ እኮ ናሽ ሁሉንም ነገር አላህ ሱበሃናው ተአላ የሰከልሽ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +12

    አጀኢባየ የኔ ውድ በርችልን ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻአለን አላህ ካንች ጋር ይሁን እማ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ጥንካሬ!! እጅግ እጅግ ብርቱ ታዳጊ ነች!! እግዚአብሔር ያበርታት!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +9

    ወርቅ ኢትዮጲያዊ ወጣት ነሽ❤️👍🤝🥰

  • @girmaygebre8612
    @girmaygebre8612 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +8

    አጃኢባ እውነትም ግሩም ድንቅ ነው የአላህ ስራ
    ውድ እህታችን አላህ ከሀሳብና ከምኞትሽ በላይ ያሳካልሽ።
    ሁሉም ነገር ለኸይሩ ነው የሆነው ሁሉ እናም አልሀዱሊላህ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +7

    ስቡሀንአላህ አልኸምዱሊላህ ጀግና እህቴ ለቡዙዎች እንደምተረፊ አልጠራጠረም

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +39

    اللَّهُ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ وَكِيلٌ
    (አል-ዙመር - 62)
    አላህ የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ አስተናባሪ ነው፡፡

    • @ኡምኡመር-ቀ3ዠ
      @ኡምኡመር-ቀ3ዠ 2 ปีที่แล้ว

      አው ወላ ትክክል🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@ኡምኡመር-ቀ3ዠ እሙየ ደምሪኝ በዋና

    • @ኡምኡመር-ቀ3ዠ
      @ኡምኡመር-ቀ3ዠ 2 ปีที่แล้ว

      @@Dryahyashow ኢንሻ አላህ ውዴ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 ปีที่แล้ว

      @@ኡምኡመር-ቀ3ዠ አመሰግናለሁ ሁቢ

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 ปีที่แล้ว +9

    አጃኢባ እደስምሽ ድቅነሽ የኔጀግና አላህ ህልምሽን ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +4

    አጀይባ እህቴ ማሻ አላህ ተባረከላህ የምታመሰግኘው የፈጠረሽ አላህ ከሀሳብሽ በላይ ያውልሽ

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱብሃነአላህ የኔጀግናእህት አላህትልቅደረጃያድርስሽ አላሁሱብሃነሁ ወተአላህ ሚወደውን ባሪያ በብዙሁኔታወች ይፈትናል

  • @امكلثوم-ذ3ح
    @امكلثوم-ذ3ح 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህምዲላህ እሱ እንዳለው እንጂ እኝ እንዳልነው ቤሆን ይህን አደረኩልክ በፈልገ አነሳዋለሁ እያለ እዳችንን ያሳዩን ነበር ግን የሱ ፈጡር ሰሎሆንን አላህምዲላህ ይህን ያረገበት ለጡሮ ነገር ነው ኢነላሀ ማአ ሳብሪን❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @tirushbekele7931
    @tirushbekele7931 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ለራሱ ዓላማ ስለፈጠረሽ ከክብር ወደ ክብር ያሻግርሻል በርቺ You can do any thing 💕

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    አጃኢባ በጣም ጠካራ ልጂ ነሺ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሺ እህት በርቺ አቺ ጎበዝ ነሺ ትቺያለሺ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን! ነገር ሁሉ ለበጎ ነው።በአደጋ እጄ ፣እግሬ እና መናገሬን ሳጣ ምን ያህል ተጨንቄ አሳለፍኩ ዛሬ ላይ አመስግነዋለሁ!!!አጃኢባ አንች ድንቅ ነሽ ደግሞም ወደፊት እንዳልሽው ፓይለት ትሆኛለሽ!!!ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር መንገድ አለው።

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 2 ปีที่แล้ว +13

    እንደ ሰሟም ስራዋም አጂብ ነው አልሃምዱሊላህ እኛ ሙሉ ጤንነትም ሰቶንም ማመስገን ይከብደናል

  • @ፀዳል
    @ፀዳል 2 ปีที่แล้ว +6

    አጃይባ. ትንሽ እያለች ነዉ. በማዲያ. የማዉቃት. በጣም. የማደንቃት ጀግና. ልጅ ናት. የተለያዪ. ሚዲያዎች. አያታለሁ.

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว +1

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
    እናትዬ እውነት ነው ያለንን ብናውቅ ኖሮ የጎደለን የለም ብላለች እግዚአብሔር ቸርነት ስጦታ ድንቅ ነው እውቀት ጥበብ ዕውቀትን አጎናጽፎ ይፈጥራል ደሞ አለማሠብ አለመታደል ሆኖ አካለጎደሎ አጭር ጥቁር ዴሀ ሀብታም እያልን እንንቃለን ከእኔ ጨምሮ አቤቱ ጌታሆይ ስለድንቅ ስራህ ግሩም ስራህ በተለያየ መንገድ ታሥተምራለህ የተናቁትን ታከብራለህ ተመስገን ብቻ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያውያን በእውነት ስብእና የለንም
    እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን!!!!
    አንቺ ብርቱ እህት ነሽ በርቺ!!
    መቻል ማለት አስተሳስብ እንጂ እጅ እግር ብቻ ማለት አይደለም!!!

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 ปีที่แล้ว +6

    አጃይባ በሰይፉ ፋንታውን ላይ አይቻታለው እውነት ም ስምሽ ጪምር አጃይብ ነሽ የኔ ጀግና ለኔ አንደኛ ነሽ በርቺ ፣

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤️❤️❤️❤️🕊አይዞሽ እህቴ ምንም እንዳይሠማሽ በርቺ ሰዎች ስንባል ከባድ ነን አይዞሽ እንደውም ድንቅ ሠው ነው ምትሆኚው

  • @zenatahmed5204
    @zenatahmed5204 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም ካንችጋ ይሁን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ችሎታ ና ታምር የእግዚአብሔር ስጦታ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ ካቺ ብዙ ተምረናል እማ ጥንካሬሽ በጣም ደስ የሚል ነዉ በርቺልኝ

  • @betterview5398
    @betterview5398 2 ปีที่แล้ว

    ማሻሏህ አጃኢባ እንደስሟ አጃኢብ የሆነች ድንቅ ጀግና ውድ ልጅ ኢንሻላህ ገና ገና ትልቅ ደረጃ ተደርሻለሽ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ምክንያት አለው በዚህ ምስጋናሽ አላህም ምንዳ አዘጋጅቶልሻል አላህ አንድን ነገር አያጎድልም ኧይር ነገር የያዘልን ቢሆንጅ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትምአጃኢባ ማሻአላህ ዉዴዋ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለንን ብናዉቅ የጎደለን የለም ትክክል የኔ ቆንጆ

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አጃኢባ በጣም ጀግና ልጅ ናት ሙሉ አካል እያላቸው ለልመና የወጡትን ሰዎች ትበልጣቸዋለች እኑሱ ግን broken ✋ handle is can work but broken heart is not working

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +10

    አጃኢባየ የኔ ልዩ ሰወዲሸኮ 😍😍😍

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይርዳሽ ፣ አሏህ ያግዝሽ ፣ አሏህ ያጠንክርሽ !
    ድሮም ጠንካራ ነበርሽ ፣ አሁንም ጠንካራ ነሽ ፣ ወደፊትም የበለጠ ትጠነክሪያለሽ !
    አሏህ ከአንቺ ጋር ይሁን !

  • @almaztube6433
    @almaztube6433 2 ปีที่แล้ว +9

    ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ እጅ እያለቸው የማይሰሩ አሉ የቤተሰብ ጥገኞች

  • @hewanberhe3960
    @hewanberhe3960 2 ปีที่แล้ว

    ብጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛለሽ

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱበሀን አላህ፣አይዞሽ የኔ ጠንካራ

  • @sefinaahmed6811
    @sefinaahmed6811 2 ปีที่แล้ว +2

    ያኔ ቆጆ ማሻ አላህ ጠካረ ነሽ የኔ እናት ላነገር በልጅናቱው ጎቦዝ ነበርች

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ማሻ አላህ አንች ከማንም በላይ ነሽ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ አገሬ ስገባ ለማየት እመጣለሁ ካለሽበት ቦታ ኢንሻ አላህ

  • @أسرارالريثث
    @أسرارالريثث 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኔ እህት

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 2 ปีที่แล้ว +3

    I would like to thank God for all that you did for me....May God blessés you My Dear

  • @ፋፊየሀራዋ
    @ፋፊየሀራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ ብናውቀው የጉደለን የለም

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 ปีที่แล้ว

    .አልሀምዱሊላህ ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም የኔ ልዩ ውነትም አጁዬ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ሀይር እናመሠግናለን

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ታበርካላህ ኢማንህን ይጠብቅህ ውድ አጃኢባ 💜🙏

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ስላደረክልን ሁሉ ተመስገን

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህንአለይኪ አሏህይጠብቅሽ የኔ እህት

  • @አምርያYouTube
    @አምርያYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ወላ ውነትም አዳይባ ሱብሀን አላህ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ጀግና

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሕ አላሕ ያግዛት

  • @halimaayusuf4417
    @halimaayusuf4417 2 ปีที่แล้ว +2

    Subahan Allah☝️☝️

  • @muhammadzadeen8964
    @muhammadzadeen8964 2 ปีที่แล้ว +1

    ባርቺ።እህቴ።አጀእባ።የሢን።አሏህ።ይጠብቅሽ

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 2 ปีที่แล้ว +1

    You are strong and role model for many of us

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን እውነት ነው የሰጠንን ብናውቅ የጎዳላን ባላየን

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 2 ปีที่แล้ว +2

    ያኔቆንጆ ያሳፈሬልጅናት ኣጃይባ

    • @safakemal7093
      @safakemal7093 2 ปีที่แล้ว

      ሰፈርህን ማን ጠየቀህ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 ปีที่แล้ว

    አጀይበ አብሽሪ ለኸይር ነዉ አለሀ በሁሉም ነገረ

  • @FatumaSeid-k5h
    @FatumaSeid-k5h 3 หลายเดือนก่อน

    አረማ አብሺሪ ይህ የአላህ ስራ ነው ሱብሀነሏህ እጅ ያለን የማንሰራውን አንች እየሰራሺ ነው አላህ ይጠብቀሺ እህቴዋየ

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀያት ጉልበቱ ነበለጠ ይጨንርልሽ አላህ ያበርታሽ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 2 ปีที่แล้ว +1

    You are Amazing and blessed 🙌

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg5748 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ የሰፈሬ ልጅ አጃኢባ አጃባ ስመጣ እደማይሽ ተስፋ አለኝ ሁቢ

  • @samarabd835
    @samarabd835 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ እውነትም አጃኢባ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @elsadyeegzibher9420
    @elsadyeegzibher9420 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርች እግዚአብሔር ይረደሰሸል በርች

  • @mohammedabdukadr9536
    @mohammedabdukadr9536 ปีที่แล้ว

    ሲገርም እረ ስትገርሚ
    ድንቅ እንስት
    "አልሀምዱሊላህ" ስትዩ ሁሉ ነገሬን ረሳሁ እኔም ሁሉን ልችል አልሀምዱሊላህ አልኩ።❤☝️

  • @lubabasaed1817
    @lubabasaed1817 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ እህት አልሀምዱሊላህ በይው አላህ ይጠብቅሽ. ያረብ💚💚💚💚❤❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ አላህ አጀርሽን ከፍ ያድርግልሽ አይዞሽ ለኸይር ነው አብሽሪ ቆንጂት

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 2 ปีที่แล้ว

    አንቺ ፈጣሪ በጣም የቅወድሻል ፈጣሪ ላንቺ እጅ መስጠት አቅቶት ሳይሆን ለኛ ለማናመሰግነው እንድንማር ነው አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ቆጆ ልጅ ነቀሽ በርቺ መሆን የፈለግሽውን ትሆኛለሽ በርቺ

  • @ተንታጉና
    @ተንታጉና 2 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አብሺር ሁሉን ነገር አሟልቶ ነው የሰጠሺ ምንም ነገር አይጎልሺ ማንኛዉም ሰዉ የሚረገዉን ታረጊ ዋለሺ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ያበርታሽ እህቴ

  • @ዙዙቢንትአ
    @ዙዙቢንትአ 2 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ ማሻ አሏሕ የአሏሕ ኒአማ ነዉ አብሽሪ ዉደ ሡበሐን አሏሕ

  • @kedisalayesh1472
    @kedisalayesh1472 2 ปีที่แล้ว

    Mashiallah beyalewho yenye konjo.

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ብርቱነሸ እግዚአብሔር ውብ አርጉሸ ፍጥሮሻል ሰንታችነው እጅእግር እያለን የሰው ላብ የምንመኝው ሰንቱቻችነን የእውነት ኬሰ አውላቄዋች ካንቼ እንማራለን በርቼ እግዚአብሔር ካንቼጋ ይውን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @starsta4091
    @starsta4091 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ እውነትም አጃይባ እምትደነቂ ነሽ አይዞሽ በርቺ ጎበዝ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว +11

    አርቲፊሻን እጅ ማሰራት አይቻልምደ ? በአላህ ብንተባበራት

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ችሩ ነው እና ምህረቱ ለዘለአለም ነዉና አመስግኑት መዝሙር 135

  • @bahirueticha5459
    @bahirueticha5459 2 ปีที่แล้ว

    እዉነትም አጃኢባ ጎበዝ በርቺ

  • @zeydayasin9723
    @zeydayasin9723 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያግዘሽ ማሻአላህ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድድ እህት በጣም አዉ የማደንቅሽ አይዞሽ ማሬ አች ጠንካራ ነሽ እኔም ስደተኛዋ እህትሽ በስደት በልብ ህመም እየተሰቃየሁ ነዉ ፈጣሪ ፈቅዶ ካልሞትኩ ስሠጣ እዘይርሻሉ

  • @HalimaSeid-wm4sz
    @HalimaSeid-wm4sz 2 หลายเดือนก่อน

    የእኔውድ እህት ጀግናነኝ አብሺሪ ሱበሀን አላህ

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀላህ የምርም አጂባ አብሽሪ ማማየ አላህ ይጠብቅሽ ❤❤😢

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡብሀን አላህ ያላህ ስራ አይዞሺ እህት

  • @moseghilia3628
    @moseghilia3628 2 ปีที่แล้ว

    Almighty God bless and help you

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምር