ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
How much is the interest rate? When are you going to get house ownership title? Do you have interest free? Are you going to pay a closing cost? Do you have any fees transfer fee please answer.❤❤
Exactly that was my question too 🎉
አቤ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው ነው? ማንም የጨመረ የለም ይሁንና መጠየቅ ያለብህና እኔ በግንባር ሄጄ ያረጋገጥኩት ሙሉ ለሙሉ ጨርሰው ነው ሚያስረክቡ? መልሱ አይደለም ነው ሰው ሳይሳሳት እውነቱ ተነግሮት ይግባበት
DMC" ለሃቅና ሣቅ ተከታታዮች የተለየ አሰራር" አለው ካላችሁ ይህ ሪል ስቴት ሁሉንም ሰው እኩል አያስተናግድም ማለት ነው? ይገርማል!
ሠላም ሠላም የሀቅና ሣቅ ቤተሠቦች አቤ ምርጥ ሠው እኔ አንድ አለሁ እሥቲ እኔ ጋር እሚጋራ እና ድሥካውንቱን እንጠቀምበት ✌
አቤዋ ሰላምህ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለን አለን አቤአችን አለን አለን 🙏🙏🙏
Please, where is the price list?
በእናንተ አገላለፅ ማንም ሰው ቤት መግዛትይችላል ነው የምትሉት።ግን ስለገዢው ባርግራውንድ ምንም መስፈርት የጠቀሳችሁነገር የለም።
ብድር ድላሉህ ብቻ ለአንተ ዲድካውንት ስለሰጡህ አትቀደድ መንግስት
Selam Abe
How much is the price
አቤ ቀልድ ገንዘብ ሰጥተን እነሱን ማባረር አንሞክረውም 800/0ይጨርስ ያስረክብ ከዛ እኛም ለክፍያው ወደኋላ አንልም።
Ere ye Ethiopia real estatoch aytamenum😊😊
እስቲ key house ስለሚባል ድርጅት ጠይቅልን?ገንዘብ ይሰበስባል ግን የሚያወጣዉ ዕጣ በጣም ቆይቶ ነዉ እንደገና ስትመዘገብ እናወጣለን የሚሉት እና እያወጡ ያሉት አይገናኝም በዚህ ላይ 80 ሺ ብር ለ10 ዓመት የማይንቀሳቀስ አስከፍለዉ እነሱ ወለዱን ይወስዳሉ በአጭሩ ይሄ ነዉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ሪልኢስቴትስ ካምፓኒዎች ያላቸውን አቅም እያሳዩ ስለማይመዘገቡ፣ ግፈኞች ብዙ አሉ።ሰማኒያ ሺ ብር የማይንቀሳቀስ ብር ለአስር አመት መያዝ ከቻሉ በወለዱ ብቻ ብዙ ሀብት ይሰበስባሉ።
@@mastewalize ትክክል ሀሰብ ቀይረሽ ላዉጣ ብትይ እንኳን አስር ዓመት /10/ ካልሞላዉ ማዉጣት አይቻልም ምናቸዉም አያምርም ።
ሃይ አቤ
Abee ❤
ሙስሊም ነኝ ከውልድ ነፀ አላቸው
ለምንድን ነው ያለቀ ቤት ሰርተው የማይሸጡት? ቅድመ ክፍያ ለምንድነው የሚከፈለው?
ሌቦች ስለሆኑ
ቀዳዳ እጅግ ብዙ diaspora ገንዘብ ያስያዙትን ገንዘብ እንዲመለስለት እየጠየቁ ነው መንግስት ባ ወጣው ንብረት ማስመለስ ማንም ገንዘቡን አይችልም አቤ ከክብርህ ጋር አይሔድም
ዋናው ጥያቄ ከባንክ ስትበደር ወለዱ በስንት ፐርስንት ነው።ውጭ ሃገር ቀደም ብሎ የሚነገር ና።ወለዱ የማይቻል ከሆነ መበዝበዝ ነው።
ዝርዝር የቤቶች ዋጋ ንገሩን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
❤❤❤❤❤
ቤቶቹ ተሰርተው ያለቁ ናቸው?
👋🏽
Sint amet yicherisalu
ከወለድ ነፃ አለው
ያ ይህ ጥያቄም የኔም ነው እና ደሞ ተጨማሪው ጥያቄየ ብድር የገባንበትን መሸጥ ይቻላል ??
🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
DMCnew
አጭበርባሪ ሁላ።ሰርታችሁ ጨርሳችሁ ሽጡ!!!በስው ገንዘብ ቤት ገነባለሁ እያላችሁ አትዝረፉ?ደሞ የምንሰራላችው ማለታችሁ በነጻ የምትሰሩ ይምሰል
❤❤❤❤
How much is the interest rate? When are you going to get house ownership title? Do you have interest free? Are you going to pay a closing cost? Do you have any fees transfer fee please answer.❤❤
Exactly that was my question too 🎉
አቤ ማስታወቂያ እየሰራህላቸው ነው? ማንም የጨመረ የለም ይሁንና መጠየቅ ያለብህና እኔ በግንባር ሄጄ ያረጋገጥኩት ሙሉ ለሙሉ ጨርሰው ነው ሚያስረክቡ? መልሱ አይደለም ነው ሰው ሳይሳሳት እውነቱ ተነግሮት ይግባበት
DMC" ለሃቅና ሣቅ ተከታታዮች የተለየ አሰራር" አለው ካላችሁ ይህ ሪል ስቴት ሁሉንም ሰው እኩል አያስተናግድም ማለት ነው? ይገርማል!
ሠላም ሠላም የሀቅና ሣቅ ቤተሠቦች አቤ ምርጥ ሠው እኔ አንድ አለሁ እሥቲ እኔ ጋር እሚጋራ እና ድሥካውንቱን እንጠቀምበት ✌
አቤዋ ሰላምህ ብዝት ይበል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አለን አለን አቤአችን አለን አለን 🙏🙏🙏
Please, where is the price list?
በእናንተ አገላለፅ ማንም ሰው ቤት መግዛት
ይችላል ነው የምትሉት።ግን ስለገዢው ባርግራውንድ ምንም መስፈርት የጠቀሳችሁ
ነገር የለም።
ብድር ድላሉህ ብቻ ለአንተ ዲድካውንት ስለሰጡህ አትቀደድ መንግስት
Selam Abe
How much is the price
አቤ ቀልድ ገንዘብ ሰጥተን እነሱን ማባረር አንሞክረውም 800/0ይጨርስ ያስረክብ ከዛ እኛም ለክፍያው ወደኋላ አንልም።
Ere ye Ethiopia real estatoch aytamenum😊😊
እስቲ key house ስለሚባል ድርጅት ጠይቅልን?ገንዘብ ይሰበስባል ግን የሚያወጣዉ ዕጣ በጣም ቆይቶ ነዉ እንደገና ስትመዘገብ እናወጣለን የሚሉት እና እያወጡ ያሉት አይገናኝም በዚህ ላይ 80 ሺ ብር ለ10 ዓመት የማይንቀሳቀስ አስከፍለዉ እነሱ ወለዱን ይወስዳሉ በአጭሩ ይሄ ነዉ
ኢትዮጵያ ውስጥ ሪልኢስቴትስ ካምፓኒዎች ያላቸውን አቅም እያሳዩ ስለማይመዘገቡ፣ ግፈኞች ብዙ አሉ።
ሰማኒያ ሺ ብር የማይንቀሳቀስ ብር ለአስር አመት መያዝ ከቻሉ በወለዱ ብቻ ብዙ ሀብት ይሰበስባሉ።