ኢየሱስ ለኔ ልዮ ነው| New Amharic Song |Denberu Bayleyegn | ድንበሩ ባይለየኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @TsfaHop-mo2co
    @TsfaHop-mo2co 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡ ኢየሱስ ልዬ ነው ብዙ ግዜ ፀሎት ላይህን መዝሙር እንዘምራለን ዛሬ ግን ማነው ይህንን መዝሙር የዘመረው ብዬ ፈልጌ አገኘሁህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ተባረክ የሚያረሰርስ የሚባርክ የክርስቶስነን ፍቅር እንድናስብ የሚያረግ ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @blendebebe9017
    @blendebebe9017 25 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ለኔ ልዬ ነው አሜንንን ❤️❤️❤️

  • @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ
    @ሰላምለሀገሬ-ቀ8ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም አለሜ ዘመንህ ይለምልም ይሄን መዝሙር ዘመኔን ሙሉ እንዴት እንደተረዳሁ እያሰብኩ በ እምባ ዘመርኩት። ይብዛልህ አዎ እንደ ኢየሱስ ማንም የለም እውነት ልዩ ነው።

  • @lidiyaseboka2381
    @lidiyaseboka2381 2 ปีที่แล้ว +3

    ያባቴ ብሩክ ምን እንደምል አላውቅም ነፍስም አልቀረልኝ ያከበርከው ጌታ ዘመንህን ያክብር ዘርህ ይባርክ!!!!!!! እወድሃለው ወንድም አለሜ!!!

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 5 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus Lene Liyu new LENE!! Tebarek Dinebe!!

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሜ እየሱስ ልዬ ነህ ለኔ አፅናኜ የምታረጋጋኝ የምትወደኝ ልዬ ነህ ለኔ

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ኢየሱስ በተለይ ለኔ በጣም በጣም በጣም ልዩ ነው ተበረክ ድንቤ።

  • @ferhiwottekle8903
    @ferhiwottekle8903 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህን መዝሙር ሰምቼ አልጠግበውም በጣም ነው የምወደው
    ተባረክ ወዳጄ

  • @nardoslegesse6153
    @nardoslegesse6153 ปีที่แล้ว +1

    god bless you, what a great song 💯

  • @abelshawelofficial9796
    @abelshawelofficial9796 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወድህ ዘማሪ ድንበሩ ድንቅ የሆነ መዝሙር።

  • @mahlet.mengistu6223
    @mahlet.mengistu6223 2 ปีที่แล้ว +1

    My favorite song,
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @dagialex6277
    @dagialex6277 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you beloved brother… 🙌🙌

  • @lilytilahun2710
    @lilytilahun2710 2 หลายเดือนก่อน

    Ohhhhhh my all time favorite song. I found you my brother, Tebareklege 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Denberubayleyegn
      @Denberubayleyegn  หลายเดือนก่อน

      Liliye my sister big respect always ❤️bless you more!!

  • @girmabeletesongs
    @girmabeletesongs 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነው ለኔም 100%

  • @lemlemmetaferia93
    @lemlemmetaferia93 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ም ደንበሩ ከረጅም አመታት በሁዋላ ዝማሬህን ሰማሁ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ! ቤተሰብህ, ኑሮህ, አገልግሎትህ ለጌታ የክብሩ መገለጫ ይሁን!በርታ!

  • @helentaddesse9902
    @helentaddesse9902 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you brother

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ድንበሩ!

  • @yemisolomon7628
    @yemisolomon7628 3 หลายเดือนก่อน

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @joseph_mulugeta_
    @joseph_mulugeta_ 3 ปีที่แล้ว +1

    Be bless

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed