ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዘንድሮ የማንሰማው ያለም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ኡስታዝ
በጣም አስደንጋጭ ነው ይህ ሰርአት አለብኝነት ነው ሁሉም ሰው በአንድነት ተባብሮ ህግን ማስፈን አለበት
በዚህ አጋጣሚ ግን ጥሩ ስነምግባር ያላቸውን የፓሊስ አባላት ክብር እንሰጣለን
eshi gash police 🤣
ይሄን ምታነቡ ሁሉ መኪና ባይኖራችሁም ፈጣሪ ከንደዚህ ዓይነት የማፍያ ቡድን ይጠብቃችሁ 🙌
😢 ምቀኝነት ነው እኮ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
ሰይፉ እናመሰግናለን ኩሪ ኢትዮጵያዊ ነህ፣ስላጣራህ እናመሰግናለን
በጣም ያሳዝና ይህ ጉዳይ ዝም የሚባል ጉዳይ አይደለም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡስታዝ
የኔማር❤❤❤አቺንም ቅን ሠዉ❤❤❤❤ ኑሪልን❤❤❤
EBS ሶች እናመሠግናለን አላህ ይስጥልን እንደዚህ አይነት ነገር ላይ መተባበር ያስፈልጋል ይህ ለሀገር አደገኛ ነው በመንግስት ስም ነው እየዘረፋ ያሉት መግስት የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት በይፋ ለህዝብ አስተማሪ እንዲሆን ለነሱ መቀጣጫ ሠይፉ ፋታሁን እናመሠግንሀለን በርታ
ሀገራችን እኮ በሚያሳዝኑ ሰዎች እጅ ውስጥ ገብታለች ።
Kenegni ejhi lemwutat,keteta ye tetke tegel mekelkel techlale betm simple nwEskinder or zemene kase aref argo ykbluhal
በጣም
ቴዎድሮስ የትልቅ ሰው ስም ይዘክ እንደ ህፃን ለምን ታስባለክ
እሳቸው ታዋቂ ሰው ስለሆኑ ይህ ሁሉ ሰው ተረባርቦ ችግራቸው ሊፈታ ነው ሌላው ተራ ስው እንዴት ይሁን? በጣም አስፈሪ ጊዜ ነው
መውሊድ ስለማይፈቀድ እኳን አደረሰክ ሲሉ አስቀየሰ❤❤❤❤❤እኳን ለደዚ አይነት የስርቆት ስረአት ጠበቃቹ አለ😂😂😂😂ጀግና
በትክክል
በጣም😁
😂😂😂😂
አይ ሀገሬ😢😭ዋናው ኡስታዝ መትረፍክ ነው
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነበር የተከሰተው ለማንኛውም አሏህ እንኳንም ሐቅህን በእጅህ እንዲሆን አሳካልህ!!!
ይሄ እንኳን ሆን ብለው አስበውበት ከንብረቱም በላይ ወላሂ በህይወቱ ነበር የመጡት ግን ደሞ 😢😢😢አላህ ከበላአው አውጥቶታል ዛሬም ለስሱም ለቤተሰቦቹም ስጋት አላ ኡስታዘና አላህ ይጠብቃቸው እንጂ ከባድነው
በይክ
ያአላህ ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ አልሃምዱሊላህ
አንተ ታዋቂ ስለሆንክ ንብረትህ በዕጅህ ሲገባ ነብስህም ድኖልሃል ነገርግን ስንት ተራ ግለሰብንብረቱን እና ሂወቱን እንዳጣ ቤት ይቁጠረው
Say antu be positive think positive
ዘ ገራሚ ሆ ! ታዋቂ ባትሆን ተበልተህ ነበር ። ለተራው ማህበረሰብ ሪሰክ ውሰጥ ነን እምዪ ኢትዮጵያ ታመሻል በጣም 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
Tewaki mawonu sayihon allah new yaterfu
@@mashaallhsss3479 ታዋቂ ባይሆን ሰዎች እዲህ አይተባበሩትም ነበር ለማለት ነው ፈጣሪ ሁሉንም ሰው ይጠብቃል ።
በቀደም ወርቅ ቤት ገብተው የፌደራል ልብስ የለበሰ ጋር ገብተው ወርቅ የሰረቁት ወንበዴወች እጃቸው ባደባባይ ቢቆረጥ ኖሮ እሄ ዘረፋ አይደገምም ነበረ
ትክክል 😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላህ አላህ አትርፎልናል ኡስታዛችንን ያረብ አሁንም ረዥም እና እድሜ ይስጥልን ያረብ
የአላህ ሀገራችን ወደ የት እየሂደች ነው የአላህ አንተ ጠብቀን ስንቶቹ ይሆን ያሥለቀሱት ኡስዞቻችንንን ኦለሞቻችንን ሚስኑን ህዝብን አንተው ጠብቀልን ያረቢ
እንኳን አላህ አተረፈህ ሠይፍም እናመሠግናለን ለሌሎችም ጥንቃቄ ይሆናል
ሱብሀን አላህ አጀብ ነው በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሀገሪቱ ምን ያህል አደጋ ላይ እንዳለች ማሳያ ነው።።።።አላህ ብልፅግና የሚባለውን አውሬ ነቅሎ ሰላም ያምጣልን
ሴፉዬ ተባረክ😍 ኡስታዛችን ይህንን ችግር አላህ በቶሎ ይገልግልህ ከባድ ነው አላህ ከክፋታው ይጠብቅህ😍
ሹክረን ሠይፉ❤❤
አቶ ሰይፉ መውሰድ ቢድአ ነው እኛ ሙስሊሞች ሁለት በአላት ብቻ ናቸው ያሉን እኑሱም ኢድ አልፊትር ወይም የረመዳንፍች ኢድ እና ኢድአልአድሀ(የአረፋ ኢድ)ስለዚህ መውሊድ ሙስሊሞችን አይውክለም።ወንድማችን እንኳንም አላህ አተረፈህ ወደፊትም አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈህ ኡስታዝ ለወደፊቱም አላህ ይጠብቅህወንጀለኞች የተሳሰሩ ናቸው ወንጀለኞች እናም ከባድ ነው
I am sorry to hear ustaz what happened 😢 omg where our country is going , May Almighty Allah protect our country
የኔ አባት እንካንም ተረፍክልን😢😢😢❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
Thank you
ሱብሀን አላህ ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን አይ ሀገሬ ያሳዝናል😢
ሙስሊም ለግዚው ይፈተናል እንጅ አላህ ሀቅን አያሳጣንም አላህ እያለ ምንም ቢያረጉ ምንም አይደርስብህም አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብ
ይህን ጉዳይ ሁሉም ሚዲያ ሊዘግበው ይገባል መንግሥትም ምን እንደሚል አላውቅም ሀገሪቱ ከባድ አደጋ ላይ እንዳለች የሚያሳይ ነው
በጣም አድንቄዋለሁ። ኡስታዝ ጀግና ነው። የጀግኖች ጀግና
የሚያመልኩት አላህ ነው ከጉድ ያወጣዎት ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ!
ሰይፉሻ እናመሰግናለን❤
ምን ይገርማል ? መንግስት ምን ያህል እንደወደቀ የሚያሳይ ነው።
መግስት ወደቀ ሳይሆን ሞተ
መንግስት ምን ያድርግ?
@@GhhdGhhd-cn7fu ችግኝ ይትከል
@@NDx-v8u መንግስትን ብቻ ከመውቀስ ራሳችንን መጠየቅ
@@GhhdGhhd-cn7fuidiot cadre
በጣምየሚሳዝንስራነው
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ውይ ኢትዮጵያ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ትሁን ይገርማል 😢😢
በጣም ያሳዝናል ወላሂ
እናመሰግናለን
Many tragic stories untold! This is an exemplary for such hidden criminal activities! Thanks Seifu for your great job!!!
ምን ዋጋ አለው ጥፋተኛ አይቀጣም ስር የሰደደ ወንጀል ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢😢በጣም ሰላም ፍትህ አስከባሪዎች እንደዚህ ካዴረጉን ማን ሊያከብረን ፍትህ እንላለን እንኳን በሰላም ተመለስልክልን❤
አላህ ኢጠብቅህ ኡስታዜ
ሀቢቢ እንኳን ለልጆችህ ከጅቤች ተረፍክ፣
በህይወቴ እንደዚህ ድፍረት የተሞላበት ሿሿ አይቼም ሰምቼም አላውቅም,,,,,ኢኒስፔክተር ተዘራ ላንተ ደጉ ሳምራዊ ነው,,,
አላህ ይጠብቅህ
ወይ ዘንድሮ !!!
ሀገራችን የወንበዴ ሀገር ሆነች
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
እንኳን አላህ አተረፈህ ኡስታዝ አላህን ይዘህ ምን ቶሆናለህ
ወይ አገራችን እዚህ ላይ ደረሰን ምን አይነት ዘመን እረ እግዜአብሔር አምላክ ድረሰልን
ውይ አገራችን እንደዚ ጭምልቅልቅ ትበል ውስታስ እንኳን አተረፎት ምን ጉድ ነው ምንሰማው
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ አብበክር እንኳንም አላህ አተረፈህ አሁንም አላህ ይጠብቅህ አይ አገራቺን ሀስብን አላህ ወኒመል ወኪል
አቡኪ ማለት አብሮ አደግ ወንድማችን ነው ድፍን የወሎ ሰው ለሱ አንገቱን ይሰጣል
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ
Thank you Saiyfu
አላህ ሆይ ፍርዱን አቅርበዉ
በጣም ይገርማል ኡሰታዝ አሏህ ጠብቆት ተረፈ ሌሎች ግን በዚህ ሁኔታ ሰንቶች ሞተዉ ይሆናል ሰንቶች ንብረታቸዉን ከጥተዋል ወይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን
ፓሊስ ተዘራ በጣም እናመሰግናለን
ሱብሃን አላህ
Allah ytbkh ustahe way hgre btam ysahnle😢😢
የሞተ መንግሰት ይዞን ሞተ 😢ያሳዝናል
ሁሉንም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀው ጊዜው አስጊ ነዉ
እንዲህ ለሁሊም እኩል ዲምፅ ስትሆኑ እናከብራችሆለን እናመፀግናለን ግንያለንበት እነደሀገር ያስፈራል
Subhan Allah Allah yetabikachaw
Allah yitebkeh
የስንት የረይድ ሹፌሮች ህወት ተቀጠፈ ኡሥታችን እንክን አላህ አተረፈህ የጧት ዝክር አትርሱ እህት ወንድሞች
ኡስታዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳዋት አገራችን ምን አይነት ስርአት አልበኝነት እንደሰፈነ ማሳያ ነው ህግም ህግአሰከባሪም የለም ! ጥንቃቄ ብቻ ነው የሚያተርፈውበእውነት እርሶ ገና ለገና የፖሊስ መታወቂያ ስላሳየ ማንም እሺ ብሎ ከማንም ጋር መተባበር እንደሊለበት ማሳያ ነው ኢትዮጵያዊያን በምንም መልኩ ገና ለገና ፖሊስ ስላሉ ብቻ እሺ ብሎ መሄድም መንቀሳቀስ እንደሊለበት ማሳያ ነው !
እግዚአብሔር ይርዳህ ኡስታዝ
ሰይፎ በረካ ሁን😢😢😢
አላህ ይጠብቅህ አብሽሩ አባየ 😢
Ya Allah this is so unbelievable. May Allah protect our country and our people
❤ኡስዜ አላህ ይጠብቅህ 😢
እሚገርም ነዉ አገራችን የሃቅ ገዘብ የትም አሂድም ይመለሳን በፈጣሪ ፍቃድ
Ustaz ALLAH yetebeqeh
ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ
እንኳን አላህ አተረፋህ ኡስታዜ🙏
ኡዝታዝ ታዋቂ ሰው ስለሆነ ነው. ተራ ዜጋ ቢሆን ተቀምቶ ነበር
የምን መቀማት ብቻ ይገደላልም አላህ ጠብቆት እንጅ
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
ኢማራት ጥገኝነት ቢሰጡኝ ልጠይቅ እጂ ሀገሬ ብየስ አልገባም ሱባሀን አላህ
በሌቦች የተነሳ ዜግነቴን አልቀይርም በጭራሽ
ድራማ ይመስላል አይ አገሬ😢😢😢😢😢😢😢
አየ ኢትዮጵያ በቃ ለዚህ በቃሽ በዘልዛላው መንግስት ህግ አልበኝነት😢እንኳንም በሂወት ተረፍክ ኡስታዝየ🎉😢
ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል ሰው በሰላም ቤቱ ነገር አንኩዋክቶ ይመጣበታል? ሰላሙን ያምጣልን ያ አላህ
አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን የማፊያ አገር ሆነዋል
ወላሂ በጣም በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ ነው
ፋዴራል ፖሊስ መምሪያ ውስጡን ይመርምር ፖሊስና ሌባ አብሮ እንደሚሰራ ከድሮ ጀምሮ እንሰማ ነበር አሁን ግን ማፊያና ትራፊክ ፖሊስ አብረው ይገርማል
ኡስታስዩ እንኳንም በሰላም አወጣወት
አመንኩወ አላህ ደረሰለህ
የአላህ አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ
ታዲያስ አዲስ ሰይፍሽ👌👌🎉🎉🎉
Welcome to Ethio- Colombia
ጀግና ወሎየ❤
ሱበሀን አላህ በጣም የሚገርም ነገር ነውኮ ወላሂ😢😢😢
እንኳንም አላህ አተረፈህ ኡስታዝ
ናፍቂየ ድምጽሽን ሰማሁት የኔ ቅመም
ዘንድሮ የማንሰማው ያለም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ኡስታዝ
በጣም አስደንጋጭ ነው ይህ ሰርአት አለብኝነት ነው ሁሉም ሰው በአንድነት ተባብሮ ህግን ማስፈን አለበት
በዚህ አጋጣሚ ግን ጥሩ ስነምግባር ያላቸውን የፓሊስ አባላት ክብር እንሰጣለን
eshi gash police 🤣
ይሄን ምታነቡ ሁሉ መኪና ባይኖራችሁም ፈጣሪ ከንደዚህ ዓይነት የማፍያ ቡድን ይጠብቃችሁ 🙌
😢 ምቀኝነት ነው እኮ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
ሰይፉ እናመሰግናለን ኩሪ ኢትዮጵያዊ ነህ፣ስላጣራህ እናመሰግናለን
በጣም ያሳዝና ይህ ጉዳይ ዝም የሚባል ጉዳይ አይደለም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡስታዝ
የኔማር❤❤❤አቺንም ቅን ሠዉ❤❤❤❤ ኑሪልን❤❤❤
EBS ሶች እናመሠግናለን አላህ ይስጥልን
እንደዚህ አይነት ነገር ላይ መተባበር ያስፈልጋል
ይህ ለሀገር አደገኛ ነው በመንግስት ስም ነው እየዘረፋ ያሉት መግስት የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት በይፋ ለህዝብ አስተማሪ እንዲሆን ለነሱ መቀጣጫ
ሠይፉ ፋታሁን እናመሠግንሀለን በርታ
ሀገራችን እኮ በሚያሳዝኑ ሰዎች እጅ ውስጥ ገብታለች ።
Kenegni ejhi lemwutat,keteta ye tetke tegel mekelkel techlale betm simple nw
Eskinder or zemene kase aref argo ykbluhal
በጣም
ቴዎድሮስ የትልቅ ሰው ስም ይዘክ እንደ ህፃን ለምን ታስባለክ
እሳቸው ታዋቂ ሰው ስለሆኑ ይህ ሁሉ ሰው ተረባርቦ ችግራቸው ሊፈታ ነው ሌላው ተራ ስው እንዴት ይሁን? በጣም አስፈሪ ጊዜ ነው
መውሊድ ስለማይፈቀድ እኳን አደረሰክ ሲሉ አስቀየሰ❤❤❤❤❤እኳን ለደዚ አይነት የስርቆት ስረአት ጠበቃቹ አለ😂😂😂😂ጀግና
በትክክል
በጣም😁
😂😂😂😂
በጣም
አይ ሀገሬ😢😭ዋናው ኡስታዝ መትረፍክ ነው
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነበር የተከሰተው ለማንኛውም አሏህ እንኳንም ሐቅህን በእጅህ እንዲሆን አሳካልህ!!!
ይሄ እንኳን ሆን ብለው አስበውበት ከንብረቱም በላይ ወላሂ በህይወቱ ነበር የመጡት ግን ደሞ 😢😢😢አላህ ከበላአው አውጥቶታል ዛሬም ለስሱም ለቤተሰቦቹም ስጋት አላ ኡስታዘና አላህ ይጠብቃቸው እንጂ ከባድነው
በይክ
ያአላህ ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ አልሃምዱሊላህ
አንተ ታዋቂ ስለሆንክ ንብረትህ በዕጅህ ሲገባ ነብስህም ድኖልሃል ነገርግን ስንት ተራ ግለሰብንብረቱን እና ሂወቱን እንዳጣ ቤት ይቁጠረው
በጣም
Say antu be positive think positive
ዘ ገራሚ ሆ ! ታዋቂ ባትሆን ተበልተህ ነበር ። ለተራው ማህበረሰብ ሪሰክ ውሰጥ ነን እምዪ ኢትዮጵያ ታመሻል በጣም 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
Tewaki mawonu sayihon allah new yaterfu
@@mashaallhsss3479 ታዋቂ ባይሆን ሰዎች እዲህ አይተባበሩትም ነበር ለማለት ነው ፈጣሪ ሁሉንም ሰው ይጠብቃል ።
በቀደም ወርቅ ቤት ገብተው የፌደራል ልብስ የለበሰ ጋር ገብተው ወርቅ የሰረቁት ወንበዴወች እጃቸው ባደባባይ ቢቆረጥ ኖሮ እሄ ዘረፋ አይደገምም ነበረ
ትክክል 😢😢😢😢😢😢😢
አልሀምዱሊላህ አላህ አትርፎልናል ኡስታዛችንን ያረብ አሁንም ረዥም እና እድሜ ይስጥልን ያረብ
የአላህ ሀገራችን ወደ የት እየሂደች ነው የአላህ አንተ ጠብቀን ስንቶቹ ይሆን ያሥለቀሱት ኡስዞቻችንንን ኦለሞቻችንን ሚስኑን ህዝብን አንተው ጠብቀልን ያረቢ
እንኳን አላህ አተረፈህ ሠይፍም እናመሠግናለን ለሌሎችም ጥንቃቄ ይሆናል
ሱብሀን አላህ አጀብ ነው በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
ሀገሪቱ ምን ያህል አደጋ ላይ እንዳለች ማሳያ ነው።።።።አላህ ብልፅግና የሚባለውን አውሬ ነቅሎ ሰላም ያምጣልን
ሴፉዬ ተባረክ😍 ኡስታዛችን ይህንን ችግር አላህ በቶሎ ይገልግልህ ከባድ ነው አላህ ከክፋታው ይጠብቅህ😍
ሹክረን ሠይፉ❤❤
አቶ ሰይፉ መውሰድ ቢድአ ነው እኛ ሙስሊሞች ሁለት በአላት ብቻ ናቸው ያሉን እኑሱም ኢድ አልፊትር ወይም የረመዳንፍች ኢድ እና ኢድአልአድሀ(የአረፋ ኢድ)ስለዚህ መውሊድ ሙስሊሞችን አይውክለም።ወንድማችን እንኳንም አላህ አተረፈህ ወደፊትም አላህ ይጠብቅህ ይጠብቀን
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈህ ኡስታዝ ለወደፊቱም አላህ ይጠብቅህ
ወንጀለኞች የተሳሰሩ ናቸው ወንጀለኞች እናም ከባድ ነው
I am sorry to hear ustaz what happened 😢 omg where our country is going , May Almighty Allah protect our country
የኔ አባት እንካንም ተረፍክልን😢😢😢❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
Thank you
ሱብሀን አላህ ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ ሰይፍሻ እናመሰግናለን አይ ሀገሬ ያሳዝናል😢
ሙስሊም ለግዚው ይፈተናል እንጅ አላህ ሀቅን አያሳጣንም አላህ እያለ ምንም ቢያረጉ ምንም አይደርስብህም አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብብ
ይህን ጉዳይ ሁሉም ሚዲያ ሊዘግበው ይገባል መንግሥትም ምን እንደሚል አላውቅም ሀገሪቱ ከባድ አደጋ ላይ እንዳለች የሚያሳይ ነው
በጣም አድንቄዋለሁ። ኡስታዝ ጀግና ነው። የጀግኖች ጀግና
የሚያመልኩት አላህ ነው ከጉድ ያወጣዎት ኡስታዝ አልሀምዱሊላህ!
ሰይፉሻ እናመሰግናለን❤
ምን ይገርማል ? መንግስት ምን ያህል እንደወደቀ የሚያሳይ ነው።
መግስት ወደቀ ሳይሆን ሞተ
መንግስት ምን ያድርግ?
@@GhhdGhhd-cn7fu ችግኝ ይትከል
@@NDx-v8u መንግስትን ብቻ ከመውቀስ ራሳችንን መጠየቅ
@@GhhdGhhd-cn7fuidiot cadre
በጣምየሚሳዝንስራነው
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
ውይ ኢትዮጵያ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ትሁን ይገርማል 😢😢
በጣም ያሳዝናል ወላሂ
እናመሰግናለን
Many tragic stories untold! This is an exemplary for such hidden criminal activities! Thanks Seifu for your great job!!!
ምን ዋጋ አለው ጥፋተኛ አይቀጣም
ስር የሰደደ ወንጀል ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢😢በጣም ሰላም ፍትህ አስከባሪዎች እንደዚህ ካዴረጉን ማን ሊያከብረን ፍትህ እንላለን እንኳን በሰላም ተመለስልክልን❤
አላህ ኢጠብቅህ ኡስታዜ
ሀቢቢ እንኳን ለልጆችህ ከጅቤች ተረፍክ፣
በህይወቴ እንደዚህ ድፍረት የተሞላበት ሿሿ አይቼም ሰምቼም አላውቅም,,,,,ኢኒስፔክተር ተዘራ ላንተ ደጉ ሳምራዊ ነው,,,
አላህ ይጠብቅህ
ወይ ዘንድሮ !!!
ሀገራችን የወንበዴ ሀገር ሆነች
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
እንኳን አላህ አተረፈህ ኡስታዝ አላህን ይዘህ ምን ቶሆናለህ
ወይ አገራችን እዚህ ላይ ደረሰን ምን አይነት ዘመን እረ እግዜአብሔር አምላክ ድረሰልን
ውይ አገራችን እንደዚ ጭምልቅልቅ ትበል
ውስታስ እንኳን አተረፎት ምን ጉድ ነው ምንሰማው
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ😢😢😢😢
ሱበሀን አላህ ኡስታዝ አብበክር እንኳንም አላህ አተረፈህ አሁንም አላህ ይጠብቅህ አይ አገራቺን ሀስብን አላህ ወኒመል ወኪል
አቡኪ ማለት አብሮ አደግ ወንድማችን ነው ድፍን የወሎ ሰው ለሱ አንገቱን ይሰጣል
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝነ
Thank you Saiyfu
አላህ ሆይ ፍርዱን አቅርበዉ
በጣም ይገርማል ኡሰታዝ አሏህ ጠብቆት ተረፈ ሌሎች ግን በዚህ ሁኔታ ሰንቶች ሞተዉ ይሆናል ሰንቶች ንብረታቸዉን ከጥተዋል ወይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሆን
ፓሊስ ተዘራ በጣም እናመሰግናለን
ሱብሃን አላህ
Allah ytbkh ustahe way hgre btam ysahnle😢😢
የሞተ መንግሰት ይዞን ሞተ 😢ያሳዝናል
ሁሉንም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀው ጊዜው አስጊ ነዉ
እንዲህ ለሁሊም እኩል ዲምፅ ስትሆኑ እናከብራችሆለን እናመፀግናለን ግንያለንበት እነደሀገር ያስፈራል
Subhan Allah Allah yetabikachaw
Allah yitebkeh
የስንት የረይድ ሹፌሮች ህወት ተቀጠፈ ኡሥታችን እንክን አላህ አተረፈህ የጧት ዝክር አትርሱ እህት ወንድሞች
ኡስታዝ እንኳን እግዚአብሔር እረዳዋት አገራችን ምን አይነት ስርአት አልበኝነት እንደሰፈነ ማሳያ ነው ህግም ህግአሰከባሪም የለም ! ጥንቃቄ ብቻ ነው የሚያተርፈው
በእውነት እርሶ ገና ለገና የፖሊስ መታወቂያ ስላሳየ ማንም እሺ ብሎ ከማንም ጋር መተባበር እንደሊለበት ማሳያ ነው
ኢትዮጵያዊያን በምንም መልኩ ገና ለገና ፖሊስ ስላሉ ብቻ እሺ ብሎ መሄድም መንቀሳቀስ እንደሊለበት ማሳያ ነው !
እግዚአብሔር ይርዳህ ኡስታዝ
ሰይፎ በረካ ሁን😢😢😢
አላህ ይጠብቅህ አብሽሩ አባየ 😢
Ya Allah this is so unbelievable. May Allah protect our country and our people
❤ኡስዜ አላህ ይጠብቅህ 😢
እሚገርም ነዉ አገራችን የሃቅ ገዘብ የትም አሂድም ይመለሳን በፈጣሪ ፍቃድ
Ustaz ALLAH yetebeqeh
ኡስታዝ እንኳን አላህ አተረፈህ
እንኳን አላህ አተረፋህ ኡስታዜ🙏
ኡዝታዝ ታዋቂ ሰው ስለሆነ ነው. ተራ ዜጋ ቢሆን ተቀምቶ ነበር
የምን መቀማት ብቻ ይገደላልም አላህ ጠብቆት እንጅ
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
ኢማራት ጥገኝነት ቢሰጡኝ ልጠይቅ እጂ ሀገሬ ብየስ አልገባም ሱባሀን አላህ
😂😂😂😂
በሌቦች የተነሳ ዜግነቴን አልቀይርም በጭራሽ
ድራማ ይመስላል አይ አገሬ😢😢😢😢😢😢😢
አየ ኢትዮጵያ በቃ ለዚህ በቃሽ በዘልዛላው መንግስት ህግ አልበኝነት😢
እንኳንም በሂወት ተረፍክ ኡስታዝየ🎉😢