Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- "ህልውናችንን አስጠብቀን ሀገራችንን እናድናለን" አርበኛና ጠበቃ አስረስ ማረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over TH-cam , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    TH-cam - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

ความคิดเห็น • 609

  • @eyobeyob-k8i
    @eyobeyob-k8i 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቀጣይ ዘሜን አቅርቡልን መሪያችንን ❤❤❤ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @AbebeAgmas
    @AbebeAgmas 3 หลายเดือนก่อน +36

    የአማራ ህዝብ መዳኛው ፋኖና ፋኖነት ብቻ በአራቱም አቅጣጫ ወደ አንድ እዝ እንዲመጣ መሠራት አለበት ህልውናችን በክንዳችን እናረጋግጣለን ❤❤❤

  • @MenaseMelese
    @MenaseMelese 3 หลายเดือนก่อน +21

    የአማራ የንጹሀን ድምፅ በርቱልን በእናተ በእውነተኛ ታጋዮቻችን የአማራ ብሎም የኢትዮጰያ ነጻነት ይረጋገጣል።

  • @walelgnayalew6322
    @walelgnayalew6322 3 หลายเดือนก่อน +102

    ዝምተኛው ባለ ምጡቅ አዕምሮ የህግ ሙህሩ ፋኖ አስረስ ማረ ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mettuk Aeemeroo???😂😂😂😂

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@Me-cy2un tadias bro mnew kenah?

    • @yonasnashayilma2557
      @yonasnashayilma2557 3 หลายเดือนก่อน

      ምጡቅ ይሄ ጎጤ

  • @yalewalemnew
    @yalewalemnew 3 หลายเดือนก่อน +46

    አስረስ ማረ ማለት የእውንት ሰው ተምሳሌት ነው በርታ ወንድም

  • @MertiAbi-jf7nt
    @MertiAbi-jf7nt 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጠበቃ ፋኖ አስረስ ሲናገር ሰምቼው አላውቅም ነበር የሚገርም ንግግር የሚገርም ንቃተ ህሌና ያለው እንቁ የአማራ ልጅ እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ።ፋኖ የምሁራን ስብስብ እንደሆነ የትኛው የፋኖ አመራር ንግግር እውቀት የተላበሰ ነው i proud you, you are a winer

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 3 หลายเดือนก่อน +94

    አስማረ አስማራችን የኢትዮጵያ ተስፋ እናንተ ብቻ ናችሁ ሌላው ዘረኛ ነው በናፍቆት እንጠብቃችኃለን ሲዳማ (ደቡብቦች) ከናንተ ጎን ነን Viva ፋኖ 💪

    • @gudenatola
      @gudenatola 3 หลายเดือนก่อน

      ዘገምተኛ ነህ እንዴ?

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน +5

      ​@use-gl5pd9bo5k ዘገምተኛው እማ እርስወ ነወት ፉኖን መደገፉ ጀግናነት ፍትሀዊነት ሙህርነት ሀገር ወዳድነት ሰዋዊነት ወዘተ ነው

    • @mitkusilesh
      @mitkusilesh 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@gudenatola ላጋ ነው ዘገምተኛ አገሩን አቀረሻችሁት መሃይሞች አገር ከመምራታችሁ በፊት እንደ አማሮች ሰልጥኑ ከሰው ጋር መኖር እወቁበት ተማሩ መለስ ያላችሁ እውነት ነው "ለናንተ ስልጣን መስጠት ለህፃን ልጅ ውሃ በብርጭቆ እንደመስጠት ነው" ያለውን በተግባር አሳያችሁን ያውም በ5 አመት አሁንም የሲዳማን መሬት ለቃችሁ ውጡ ገዳዮች!!!!

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 3 หลายเดือนก่อน +6

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስረስ ማረ ጀግንነት ከእዉቀት ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በቀጣይ አርበኛ ዘመነን ብታቀርቡልን አሪፍ ነዉ ግዮን እናመሰግናለን

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 3 หลายเดือนก่อน +7

    ፋኖ እስረስ እንወድሃለን ድሉ ለናተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saade-u6o
    @Saade-u6o 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat 3 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለጀግኖቻችን ፋኖዎችችች

  • @Mimi-ex1dn
    @Mimi-ex1dn 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንበሳ ባለ ብዙ እዉቀት ፋኖ አስረስ ማሩ በርታ ልፋታችሁን እግዚአብሔር ቆጥሮ ለድል አብቅቷችሁ ለማየት ያብቃን ድል ለአማራ ፋኖ ጉዞ ወደ ፬ኪሎ።

  • @MkyahSaada
    @MkyahSaada 3 หลายเดือนก่อน +7

    አስረስ ጀግና ወንድም በርታ ትግሉ እዳር ይደርሳል

  • @Demsew-vr5vw
    @Demsew-vr5vw 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ውይይት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤💪💪💪💪

  • @mekontesh7059
    @mekontesh7059 3 หลายเดือนก่อน +2

    Master mind .your are our generation Hero!!!

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 3 หลายเดือนก่อน +6

    አንበሳ ፋኖኖኖኖ ይችላል የተማረ እንደዚ ሲናገር ያሳምናል ያምራል

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน +4

    መማር ማለት እንደ አንተ ነው ወንድም የመማር ጥቅሙ መርሁ መማር ምን እንደሆነ ተማርን የሚሉት የተማሩ ደደቦች ከአንተ እንዲማሩ እንመክራለን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛💓💪💪💪

  • @DanielManaye-pe4py
    @DanielManaye-pe4py 3 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ እና ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ

  • @ghionamhara
    @ghionamhara 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ!

  • @retashiferaw7923
    @retashiferaw7923 3 หลายเดือนก่อน +1

    Proud to have you in this difficult time ! You are Leader Asres!!❤❤

  • @Abu447
    @Abu447 3 หลายเดือนก่อน +5

    አህለን ቢክ ጀግናችን

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይዞን ጀግኖች ፋኖቻችን ያለምንም ጥርጥር የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸሩ መዳኒዓለም ከናንተ እና ከናንተ ጋር ብቻ ነው ይክን የአራት ኪሎ ወንበዴ ዱሩየ ሌባ ገዳይ ቡድን ሁሉም ኢትዮዽያውያን በየሙያው ተባብሮ በቻለው አቅሙ በፀሎት በገንዘብ በጉልበት በሞራል በቁሳቁስ በመርዳት የተደቀነብንን የመከራ ተራራ ማፈራረስ አለብን እንትጋ ቅዱስ ሚካኤል የዘመናችንን ዘነዶ እንጦሮጦስ አውርድልን አሜን

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 3 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ፋኖ በተቆጣጠረው። አካባቢ። ስርቀት። በየአረቄ ቤቱ መገዳደል የለም ቀርቷል። በርቱ ጀግኖቹ
    ድል ለፋኖ። ለእውነት ነው የቆመው። እግዚ አብሄር ከናተ ጋራ ይሁን

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 3 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ በርቱ💪🏽💪🏽💪🏽

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና አንበሳ ❤❤❤❤

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፋኖ ጀግና ነው ደግሞም ያሸንፋል

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 3 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዚህ በሚዲያም ብቃትን ማሳየት ጥሩ ነው የፋኖ መሪዎችን ሌሎች አካባቢ በወሎም በሸዋም በጎንደርም ያሉትን ሀሳባቸውን ብቃታቸውን አሳዩን

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 3 หลายเดือนก่อน +28

    ብራቮ ፋኖ አስረስ

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እዉቀት ከጀግንነት ሙሉ ሰዉ አማራዬ❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 3 หลายเดือนก่อน

    አስረስ 💪💪💪💪❤❤❤🙏

  • @selamawit-zd3kv
    @selamawit-zd3kv 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ዘር ባያስቀርልን ኖሮ እልቂቱ ከዚህም በላይ ይኾን ነበር። እንደ ጠበቃ አስረስ ማረና ሌሎችም ጀግና እና ባለምጡቅ አዕምሮ ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፤በድል ላይ ድልን ያቀናጅልን ።

  • @wasihunwondmteka8706
    @wasihunwondmteka8706 3 หลายเดือนก่อน +1

    He is a great politician.

  • @workuderse893
    @workuderse893 3 หลายเดือนก่อน

    ምድር፣መሀይም፣አዳምጥ፣ስነስርአት፣ትህትና፣ሙህር፣ጀግና፣❤❤❤❤❤የወደፊት❤❤❤መሪያችን❤❤❤

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና አንበሳ❤❤🎉🎉

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa6714 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ጋር ይሁን
    እግዚአብሔር ለእዉነት ከቆሙ ጋር ነው

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 2 หลายเดือนก่อน

    አርበስማም ካአሰራስ ንግግር ጋር ኮመቱ በጣም አስደሰተኝ ኮመቶቺ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግኖቻቺን

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እማከብረው ወጣት ነው። በጠበቅኩት ልክ ነው። ብቁ ቃለ ምልልስ። ትልልፍ ግን አያስፈልግም። አደራ እንዳትጨካከኑ። ሞት እኮ መራራ ስንብት ነው። አሸናፊ እኮ አቅም ነው። አቅም እንደዚህ የሃሳብ አቅም ልቅናም። እንዲህ ምራቁን የዋጠ ቃለ ምልልስ አድምጬ ኡላውቅም። ኢትዮጵያ ከተያዘች ዊዝደም መዳፋችሁ ነው። ስክነት፣ ጥሞና፣ ማድመጥ። አክብሮት ይከበር። ቃላት ቢፈጠሩም አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ። መሪነት ጠንቃቃነት ነው። ቢተረጎም ጥሩ ነው። ትግሉ ወደ ፓን አፍሪካኒዝም ስለአደገ። የፋኖ ትግል የተበተነ ነው ለሚሉ የፋኖ የአፈጣጠር ትራዲሽን ስለመሆኑ ለሚጠይቋችሁ አበክራችሁ ግለፁ። ስኬቱም እሱ ነው። ተፈጥሮውን ማድመጥ የአማራ ፋኖ በጎጃም ፐርፌክት ሥም ነው። ቃለ ምልልሱ ለእኔ Top. መስዋዕትነት በመቀነስ ላይም ሥሩ። ❤❤❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @aberadesta286
    @aberadesta286 2 หลายเดือนก่อน

    የፋኖ ትግል በሁሉም አቅጣጫ የተማሩና እውቀት ባላቸው ወጣቶች የሚመራ ስለሆነ በአጭር ጊዜ በህዝብ ሙሉ ድጋፍ ትልቅ ደረጃ ደርሷል

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 หลายเดือนก่อน

    Fano Asres very deserve leader of FANO

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much, Fano Asres! Great and brave people.

  • @yonatanzemariam8378
    @yonatanzemariam8378 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ።ማንንም እንዳትሰሙ አማራ ከአማራ ፋኖ በጎጃም ብዙ ተስፋ አለው።😊

  • @mulukenfetene4996
    @mulukenfetene4996 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትምም ደም መላሽ ፋኖ! ! አስረስ መከታችን!!

  • @yantesirayitayew7920
    @yantesirayitayew7920 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን !!!!!❤❤❤❤❤

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሌ ሚድያ ላይ ስትቀርቡ ጠላት ከተሞች ዙርያ እንደምትኖሩ ይጠረጥራል
    ተጠንቀቁ

    • @EshatuNegashe
      @EshatuNegashe 3 หลายเดือนก่อน

      Atsasat new wey tesasteh lemasasat new

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 หลายเดือนก่อน

      ጎጃም እኮ በፋኖ እጅ ነዉ አብዛኛዉ ላዛ ነዉ

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 3 หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ "እስኬው እስኬው " የምትሉ ይኸው ዝምተኛው ነበልባል መጣላችሁ !
    ፋኖዎች ባለ ብዙ ምሁራን ባለፀጋዎች ናቸው ! ፋኖ የፖለቲከኞች የ ድክተሮች የኢንጅነሮች የብዙ በሳል አመለካከት ያለው ወጣት አድስ ትውልድ ነው !!
    አማሮች ከስብናችሁ ጋ ❤

  • @yafet2121
    @yafet2121 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ገለፃ ነው

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ቃለመጠይቅ ነው፡፡

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፖለቲካ ዉንም ጀግንነቱም ለፋኖ ተውለት ፋሽስቱ አብይ አህመድ

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን አላይታችን እቁ❤❤❤ወድም

  • @TeklegiorgisHailu-uv1zj
    @TeklegiorgisHailu-uv1zj 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ አካላዊ እና ጤናዊ ጤንነቱን እንዳይጠብቅ የተከለከለ ነው

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ዘሜን እና ምሬን አቅርብልን❤❤❤🎉🎉

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ነው ምኖረው ግን እንዴት ፋኖን ልቀላቀል ፋኖን መቀላቀል እፈልጋለሁ።

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 หลายเดือนก่อน

      ለፀበል ብለህ ጎጃም ግባ መኪና አለ ከዛ ፋኖዎች ይቀበሃል በጣም ቀላል ነዉ ውሎንም ከነምሬ ወዳዴ ከፈለክ መኪና አለ ቆቦ ድረስ ከዛ ፋኖዎች ይቀበልሃል በፍቅር

  • @samualChera
    @samualChera 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጎጃም ቡድንተኞች፥ እነ አስረስና ዘመነ፥መዓዛ እና ምናላቸው የብአዴን/ብልፅግና ልቅቃሚዎች እረፉ !
    የእነ ገዱ አንዳርጋቸው ተላላኪዎት እረፉ!
    ህዝቡ ማጨብጨብ እንጂ የናንተ ሴራ አልገባውም፤አወዳደቃችሁ ይከፋል።ተናግረናል !

    • @Sibaht-nf7if
      @Sibaht-nf7if 3 หลายเดือนก่อน

      ግም ያንን እስክንድር ነጋ የሚባልን ውዳቂ አዝላችሁ ዙሩ

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 3 หลายเดือนก่อน

    ለተገፋው ሕልውናውን ለማጥፋት በክልሉ ከክልሉ ወጭ እንደጦስ ዶሮ ደሙ በከንቱ ለሚፈሰው ንፁህ የአማራ ሕዝብ ሲል ፈጣሪ ብላቴናወዏችን አስነስቶ የአማራው ሕዝብ ቀና እንዲል ስላደረጋቹ እናመሰግናለን በርቱ ጀግኖቻችን አውነት ፈጣሪ አምላክ ነው እሱን ይዛችኋልና አሸናፊወዏች ናቹ በርቱ

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 3 หลายเดือนก่อน

  • @loveethiopia3106
    @loveethiopia3106 2 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም: የኛ ጀግኖች አንኮን ተወለዳችሁልን: አቤት ስነስርአትህ: እውቀትህ: ቃላት አመራረጥ እንኮን ኖራችሁልን የ አማራ እንቁ ለጀች :: ታያላችሁ የ ኦረሞና የትግሬ ኮልኮሌዎች አማራ ተራራው ሰንል እንዳልተሳሳትን: : ገና ብዙ ታያላችሁ::

  • @eztg2758
    @eztg2758 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እንደ አማራ ዘመነ ካሴ እንዲመራኝ ፈጽሞ አልፈልግም የአማራ ፋኖ ገና ከመጀመሩ የስልጣን እሽቅድድም እያደረገ ስለሆነ በመንደሩ ብቻ ቢወሰን እመርጣለሁ

  • @ስደተኛዋመቅደላዊት
    @ስደተኛዋመቅደላዊት 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል በፍፁም መረጋጋት ስለ ጀግናው ፍኖ ማብራሪያ ሲሰጥ እስከ አፍንጫው የታጠቀውን የአብይን ጦር እየተዋጋ ያለ የፍኖ መሪ አይመስልም ። ህዝብን የያዘ ምንም ግዜ ልበ ሙሉና አሽናፊ መሆኑን ያረጋግጣል ። እኔም ቀደም ሲል በስራ ምክንያት አብረን ስለነበርን ልበ ሙሉነቱን አረጋግጣለው ።

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው❤❤❤❤

  • @etag.b.6850
    @etag.b.6850 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you guys.That is why Amhara fano is educated and cultural hero born with manner..

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖቻችን የፈጣሪ ኃይል ከእናተ ጋ ይሁን
    ድል ድል ድል ፋኖ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    አንድነት ሰላም ፎቅር ለመላዉ ኢትዮጽያኖችህ በሙሉ ነፃነት
    ፍትህ የሰፈነባት የዜጓች መብታቸዉ
    ሁሉ በእኩነት በሰላም ወቶ የሚገባበት
    ሁሉም ተከባብሮ የሚኖርበት በጣም
    ተስፋ አለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏❤️

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 หลายเดือนก่อน

    ty Amara fano freedom fighters,u did ur best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ አስረስ ጥሩ ግንዛቤ ያለው መሪ ነው! መሪወች አንዳንዴ እንዲህ እየወጣችሁ ለህዝብ ምን ላይ እንዳላችሁ መግለፁ ሁላችንንም ያጠናክራል ! አንድ ሆናችሁ ተመሳሳይ መግለጫ የምትሰጡበትን ቀን እናፍቃለን ! ድል ለፋኖ !!

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ሽዋላ ያለውን ችግር ፍቱት መራቤቴ ጣልማበር ንፁህ ገበሬወችንማዳበሪያ ውሰዱ ብለው ብእረልፅግና ሽናቸው እባካችሁ የሽዋፋኖ ወዳነት ምጡ ህዝብ እያለቀ ነው ችግሩን ከድል በሆላ ፍቱት

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 3 หลายเดือนก่อน

      ማሬ እኔ የወሎ ልጂ አማራነኝ
      ሸዋ ላይ እስከደር እየበጠበጣቸው ነው
      1አይሆኑም እስከደር ካልተወገደ
      ጎጃም1የሆነው እስከደርን ስላባረሩነው
      ቀጣይ ደሞ ወሎ+ጎደር መቶ ያባላቸዋል እደሸዋ😢😢

  • @sirakbekele6332
    @sirakbekele6332 3 หลายเดือนก่อน +2

    ለብዙ diaspora ፕሮፌስር ዶክተር ቅፅል የጫኑ አማራ ነን አያሉ በየሚዲያ እየወጡ አማራ መሪ የለውም ለምን እንደሚታገል አያውቅም ለሚሉት አንተ መልስ ነህ አንተን ሲሰሙ heart attack ሊያጋጥማቸው ይችላል:: አንተ ከእነሱ 1000% ትበልጣለህ::

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዉ

  • @AhmedAbad-nr7un
    @AhmedAbad-nr7un 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ አድ እዝ መመስረት አለበት

  • @teddy7551
    @teddy7551 3 หลายเดือนก่อน

    Viva for Amara Fano freedom fighters!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 3 หลายเดือนก่อน

    እደል ለፋኖ አማራ ኩራት ለህዘብ ከራት ፋኖ መከታቸን ነው 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💜💜💜💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💟💟

  • @JeJee-z8h
    @JeJee-z8h 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @MafiGg
    @MafiGg 3 หลายเดือนก่อน

    ስለ ዘገባው አመሰግናለሁ ጠበቃ አስረስ ካነሳቸው ጉዳዮቸረ መካከል በየቦታው የሚገኘው አማራ የፖለቲካ ውክልና የለውም ብሏል ግን እኛ የፖለቲካ ውክልና ብቻ ሳይሆን በህይወት እንድንኖር አልተፈቀደልንም በዚህም ምክንያት ተወለድኩበት ተሰደን የአባት እናት እርስተሰችን ተወርሶ ተበታትነን እመንገኛለን የበለጠ መረጃ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ

  • @nebyuealamerwmuluneh7189
    @nebyuealamerwmuluneh7189 3 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ጋዜጠኛው ጋዜጠኛ አለባበስ ፕሮቶኮል ይኑርክ..በተረፈ በርቱ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ልጁ ፋኖ ብርሃኑ ይባላል በጎጃም አሉ ከሚባሉ ጀግኖች ተኳሽ አንዱ ነዉ ታድያ አተ ስለ ልብስ ታወራለህ እሱ በሞት መካከል ነዉ የሚኖረዉ ከቤቱ ወጥቶ ቤተሰቦቹን ትቶ ታጋይ ነዉ ሞያዉም ጋዜጠኛ አይደለም ከፋኖዎች አንዱ ነዉ ቃለመጠይቅ ያደረገ ሁሉጋዜጠኛ አይደለም ስለ ልብስ የሚያስብበት ግዜዉ አይደለም እየራባቸዉ እየጠማቸዉ የሚታገሉ ፋኖዎች ናቸዉ ሁለቱም በተለይ ፋኖ ብርሃኑን አዉቀዋለሁ በእድሜም ልጅ ነዉ

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 3 หลายเดือนก่อน

    GREAT

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 3 หลายเดือนก่อน

    Asires Mare;
    really wonderful and intelligent politician.

  • @yosephabiy-li2jg
    @yosephabiy-li2jg 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @heyab1471
    @heyab1471 3 หลายเดือนก่อน

    You're my HERO❤

  • @TeferaAsfaw-v5o
    @TeferaAsfaw-v5o 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dani!!

  • @እሙከውሰር
    @እሙከውሰር 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ ዘሜ ይቅረብልን

  • @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ
    @ፍኖተቅዱሳን-ኈ4መ 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @luelafework
    @luelafework 3 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian fano hero ❤❤❤

  • @0ahh858
    @0ahh858 3 หลายเดือนก่อน +8

    በዘምየ ሞት ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ከዘመነ ጋር ሁለት ቀን በተከታታይ አየሁ ምይ ይሆን ፍቱልኝ እስኪ በፍቅር ነገር ነው ደሞ 😅😅😅😅😅😅 የራሴም ገርሞኛል መሳደብ ነፃ የሆነ ፍች እፈልጋለሁ

  • @AbebeTsega
    @AbebeTsega 3 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @LijZelalem-ns6fe
    @LijZelalem-ns6fe 3 หลายเดือนก่อน

    Our leader❤

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 3 หลายเดือนก่อน

    የሳቱ ላቃ ጠበቃ አስረስ ማረ

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነ ካሴ አምጣልኝ የሳቱን ትንጋግ

  • @tvHallo
    @tvHallo 3 หลายเดือนก่อน

    Good!

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 3 หลายเดือนก่อน

    Fano, keep it up!

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen 3 หลายเดือนก่อน

    በቀጣይ ከጎንደር፣ከሸዋ ወይም ከወሎ የፋኖ አመራሮች አንዱን አቅርብልን።

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 3 หลายเดือนก่อน +39

    ጠበቃችን ጀግናችን በሚገባ ትችላለህ በተረጋጋ መንፈስ ጥሩ ነጥቦችን አንሰተሃል በርታልን አማራ ያሸንፋል ጠላት ይወገዳል

  • @amanueldemssie8613
    @amanueldemssie8613 3 หลายเดือนก่อน +37

    ወገኖቻችን በርቱልን አንድ አማራ ሆነን ይሄን ክፉ ጊዜ ማለፍ አለብን

  • @አማራነትጀግንነት
    @አማራነትጀግንነት 3 หลายเดือนก่อน +124

    በአላህ ቀጣይ ዘሜ ነጎድጓዱን የወዴፊት መሪያችንን አቅርብልን ።💪💪💪💪💪ድል ለፋኖ

    • @espressoenglish9686
      @espressoenglish9686 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፡ያረቢ❤❤❤❤

    • @misterkebede9217
      @misterkebede9217 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@espressoenglish9686😂😂😂

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፨❤❤❤

    • @khggxstuhfdeujf
      @khggxstuhfdeujf 3 หลายเดือนก่อน +12

      ወላሂ ዘሜ የዚህ ትግል አርማ ቀድሞ አማራ ነን በሉ አትሸማቀቁ ብሎ የቀሰቀሰ ጀግናችን ነዉ። የጠላ እየመረረዉ ይዋጠዉ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 หลายเดือนก่อน +11

    ፋኖ ባይኖር ኖሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር ደረጃ እነሱ ማለትም የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ የዲያብሎስ ስብስብ ምን ያደርጉና ያደርጋቸው ነበር፤ ህዝቡስ ከዚህ በከፋ እንዴት ይጎዱትና ያሰቃዩት ነበር የሚለውን ሰፋና ጠለቅ አድርጎ ሲመለከቱት ፋኖ ለአማራ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ብሄረሰቦች ህልውና እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ከአምላክ የተላከ፣ በህዝብ የሚደገፍና በውጪ ሀገራት ከእውቅና በላይ ትልቅ አድናቆትን ያተረፈ የሰላማዊ ሰው ሁሉ ጠበቃ፣ መከታና አለኝታ የሆነ ህልውና፣ ደህንነትና ጥቅም ነው፡፡ መዳረሻው በፋኖ ድል አድራጊነትና አሸናፊነት መላ ኢትዮጵያዊያን በሰላምና በአንድነት በፍቅርና በመነከባር በእኩል መብትና ነጻነት ያለምንም ስጋትነባ ገደብ በስራ እየተጉ የሚኖሩባትና የሚጠቀሙባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ሲሆን የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ዲያብሎሳዊ ስብስብ ከነሆዳም ባንዳ ቅጥረኛው ከሀገር እስከ አለማቀፍ በዘር ማጽዳትና ማጥፋት፣ በጦርነት፣ በውድመት፣ በዘረፋና ተዘርዝሮ በማያልቅ ወንጀል ለፍርድ የሚቀርብ ነው፡፡ ዛሬ የሚዘርፈውም ሆነ የሚያወድመው እየታራ የመኒመለስ ሲሆን በዚህ ተሳታፉፊ የሆነ ዋጋውን ያገኛል፡፡ ፋኖ አማራ ህዝብ ግን ከድል ውጪ ሌላ ምንም ምርጫ የለውም፡፡ ለዚህም ሲባል ማንኛውም መስዋእት መከፈል ግድ የሚል ነው፡፡
    ሆዳም ባንዳ አማራ ዋነኛ የአማራ ጠላት ነው እና ይህን ቆሻሻ ከአማራ ማጽዳት አደገኛ ቆሻሻ እንደተወገደ እንጂ እንደሌላ መታየት የለበትም፡፡ ባንዳ አማራ ሳይሆን የአማራ ቁጥር አንድ ጠላት ነው፡፡