Thank you. I will have videos on business skill, marketing and sales when I finish the entrepreneurship sessions, only 30% of which I have so far discussed. What I have tried to show in this video is the Goal Setting part of Marketing and Sales. Please follow me.
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
ስለክትትሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብና ሸር በማድረግ እንከታተል።
እናመሠግናለን ዶክተር በእውነት እግዚያብሔር እድሜዎን ያርዘም ዘመንዎን ያለምልም ።
አመሰ ግ ናልሁ። ያንተንም አድሜ ለመልካም ስራዎች ያርዝምልን።
dr .we are so interested with your trainig ,for this you should keep going so that our business skil to develop.
Thank you.
ደክተር እውቀቶችህን በሙሉ አደንቃለሁ ። 1ኛ, ስራ ለመስራት ስንፈልግ ሁሉም ሰው በነጻ ህሌናው አስቦ ነወይ
2ኛ,ገበሬ ይህን ያህል ዘመን የደከመበት ይድካም ዋጋው የለበሰው ልብስ ነወይ
3ኛ,እውቀት ገንዘብ እንዳይሆን የተፈረደባቸው እነማንን ነው።
4ኛ,ገንዘብ በራሱ ውሸት ነው አይደለም ይሉኛል በቦተው ከሆነ ውሸትም ኦውነት ነው እላለሁ እኔ እና እንደኔ አስተያየት ገንዘብ የሚገኘው ሲስተሙ በፈጠረው ሲስተም ውስጥ መገኘት ነው። ገንዘቡ የሚገኝበት ሲስተም ውሸት ፈልገው እውነት ለመሸጥ ከማሰቤ በፊት ውሸትን እንሽጠው ብለን ስናስብ ጉልበት ያስፈልጋል ተባልን።
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ሁሉንም ትምህርቶች ብትከታተላቸው
Betam arif hasab ena teru eyta new
በጣም አእመሰግናለሁ።
Betam arif hasab ena teru eyta new gen demtsot bedenb aysemam
ለተሰጠኝ አስተያየት አመሰግናለሁ።
Yes
አመሰ ግና ለሁ። በደንብ ይዩት ።
Enamesgenalen DR
Thank you for watching the video
ይህን ክህሎት ለማዳበር የሚጠቁሙኝ ነገር ካለ።ለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ እከታተሎታለሁ።
አመሰግናለሁ። የቢዝነስ ማሻሻያ መጽሐፎችን አንብብ።
Dr how are you thank you for your support and also internal consistance and new way to develop peresenal develepoment toward enterperure
Thank you very much. I am happy that you are watching my videos.
Metshafun felge axahut yet endemagng yengrung
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራው። አበሩስ ኮምፕሌክስ አራተኛ ፎቅ 400 ላይ ይገኛል።
Thanks dr i am Eritrea, can you add another video about marketing and sales
Thank you. I will have videos on business skill, marketing and sales when I finish the entrepreneurship sessions, only 30% of which I have so far discussed. What I have tried to show in this video is the Goal Setting part of Marketing and Sales. Please follow me.
Markiting lmemar sent amet yfjan
Thank you for watching this video. \It depends on what level we want to focus.
Doctor ye metshafu sem mndenw? Yets nw magngew?
አመሰግናለሁ። የመጽሀፉ ርእስ የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች ነው።