Ethiopia ሰበር - ትልቁ ሴራ ተጋለጠ | የደብረፂዮን እና የጌታቸው ረዳ ነገር | መቅደስ ፀጋዬ ስለ ትግራይ | ስለ ዶ/ር አብይ | Abel Birhanu
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21 - บันเทิง
ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ከምንሰማዉ ሁሉ መጥፎነገሮች አላህ ይጠብቀን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አንድነት ፉቅር ያብዛልን አሜን
God bless Ethiopia 🇪🇹❤️🙏
There is no Ethiopia no more bye bye Ethiopia for 👍 good
መቅድይ እግዚአብሔር ይባርክሽ አቺ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ ኮራሁብሽ❤❤🙏🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️
የኢትዮጵያ መከላከያ እንኳን ልደፍሪ ሀገሩን ለመጠበቅ ግዜም የለውም የህወሓት ናቸው የምደፍሩት የለመዱት አመል አለባቸው
እነሱን የመያቅ ሞኝ ነው
ገደል ግቢ አንቺ ሴት ነሸ ግን
@@embathailou236 🤣🤣🤣የምን ገደል 🤣🤣🤣
እውነት ይመራል አገሬ የገባውን ወራሪ ነው ገደል የማሰገባው
🇪🇹👈 ሠለምን ምትፍልጋው 👊 ግጩ አይስከፍልም
ደምሩኝ ውዶችየ በቅንነት
@@ኡሙያህያቱዩብ ሰብስክረብ አድረግሽሎ እኔም ሰብስክረብ አድረግ ብድራ በምድረ ሚበል ታረት አሌ
@@ኡሙያህያቱዩብ 0
Peace come to Ethiopia & Eritrea ,
ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ደስታሽን እንጂ ሀዘንሽን አያሰማን ፈጣሪ አምላክ።ጠላቶችሽ ሁሉ ይጥፉ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።
😁😁😁😁😁😁🙄🙄🙄👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎🙆♀️🙆♀️🙆♀️
አሜን!!! የኢትዮጵያ ሠላም ይብዛ ዘረኞችና ዘረኝነት ይውደም!!
እግዚአብሔር መልካምን ዘመን ያምጣል ንፋሱም ይንፈሰ እግዚአብሔር ያለው ግን ይሆናል እናመሰግናለን ሰለመረጃው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር አምላክ ለእትዮጵያ አለ ምንም አትሆንም ሃገሬ መጾም መጸለይ ነው የእኛ አቅማችን!
በአፍ ምን ዋጋ አለው ኽፋ ሰሮቶ በረኸት የለም የመውረር ሄዶ መወርር አምላኽ እኾ የሚቅመው ለተጎሳቅለው ነው
Allhe serachweni yakishfebachwe deli le emama Ethiopia💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
ጁንታዉ ነዉ ደፋሪዉ ዘራፊዉ ለባ፨፨፨፨፨፨፨፨፨
komata ahya
@@erieritrea6645 እንታይ ኮይንካ ኣንታ ጁንታ ብሽም ኤርትራውያንን ፕሮፋይል ናይ ኤርትራ ጌርካ ኣይትሸቅጥ
የሰደበህ ኤርትራዊ አይደለም ጁንታ ነው
አዉቅዋለሁኝ
ፈጣሪ ይባክሽ መቅዲ ለምን ይደፈራሉ ድምፅ እንሆናለን ንፁሀን እየተሰቃዩ እየተደፈሩ ነዉና እባካቹ እንዲ የምታደጉ ሰወች ፈጣሪ ይከፈላቻል እናተም ከሰዉ ነዉ የተፈጠራቹ ማንም ብትሆን ከሰዉ ነዉ የተገኘከዉ
Abiye Amad ali sweet Thanks True eformeshin Thanks for you Ethiopia 💌💌💌💘💘💘❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
ሰላም ውዶች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
ና እኔ ጋ ቤተሰብ እሁን
ወንድሜ ሰውን የሚጠብቅና የሚያድ ልጁን ስለ እኛ መስዋእት አድርጎ የሰጠን እግዛብሄር እንጂ ሌላ ሰማእት መጽሓፍ ቅዱስ ላይ አልተጻፈም።
ዮሐንስ 3 (John)
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
Ethiopia ስላም አላህ ያርጋት እስከመቼ በቤሄር ተለያይተን በእውነት በዱአ አንርሳሳ እኔ ከዘርኛ ነፃ ነኝ ነፃ የሆናቺሁ በላይክ አሳውቁኝ
ግን እኛ እንደመፀለይ እርስ በርስ እንባላለን ፀልዩ ተዉ
👍👍👍👍👍
🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Thanks brather
ሀገሬ ጠላቶችሽ ሰላም ሽን ነጠቁሽ አምናለው እግዚያብሔ ይጠብቅሻል ፍትህ ለህፃናት እና ለሴቶች
ሰላምለገረችን አቤቱ ሰላምለኢትዮጲያ
መቅደስ እውነት የደፈራቸው የኢትዮጵያ ሰራዊት መስሎሽ ከሆነ ተሳስተሻል ደፋሪው ጁንታው ነው ምነወ ከዚህ በፊት አንድ ዋታደር 50 ሴት ደፈረ ብለው ሰልፍ ወተው ነበር አታስታውሽም አሁን ምን አዲስ ነገር መጣ ወያኔ ምን ችግር አለበት እንኳን ሴቱን ወንድን ይደፍራሉ
በዚህ ስራቸው የተካኑ ናቸው አዲስ አይደለም።
እውነት ብለሻል ሴሴኛ የሆነ አገር
Egezibher hooy bekash belat Ethiopia 🇪🇹!!!!!!
ሰላም ለኢትዮጵያ
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
🙋ደና ደርሽ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🙏
🇪🇹❤🇪🇹ሰላም.ለሀገሬ..እማማዬ.ኢትዮጵያና.ለሩህሩሁ.!ወገኔ.❤🇪🇹ከዉጭም.ሆነ.ከዉስጥ.ከሚቃጣብሽ.!መከራና..ስቃይ.!.ወደ.ደስታ.እንዲቀይርልሽ.!የሌት.ከቀን..!ፀሎቴ.!ነዉ!!ኢትዮጵያ.ትቅደም.ጠላትዋ.!ይዉደም!!!አሚን.!አሚን!!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንካን።በስላም መጣህ አቤሎፈጣሪ አግራችን ስላሙን ያውርድልን
መቅዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
አቤሎ እውነቱን ነው ኢትዮጵያውያን ማፍያዎች ዘረፋና ሌሎችምአፀያፊ ስራዎችን እየሰሩ እኛን አንገታችንን አስደፉን በስርቆት አይበለፀግ የአረቡ አለም ለሀበሻ ክብር የላቸውም ለምን ከምንሰራው ወንጀል አንፃር
ደፋርዎቹ እራሳቸው ህወሓት ናቸው አትቀበጥሩ
Set eko nesh endet beset tferdyalesh ayteshal
ጥሩ ጥያቄ ነው
ግን ምን አይነት ናሹ አውሬ ናሹ የሰው ፍጥረት የሌላሹ አውሬ ናሹ ።
በአህትሽ ወይም በራስሽ ይድረስብሽ ይድፍሽ
በእውነት ህወሓት ያደረገው ነገር እንዴት ነው ያልቆጫችሁ ደግሞ ለውሸት ለምን ብዬ ነው የማዝነው ?
እነዚህን ጥቂት ሠወች ግደላቸው ሀገር ሠላም እድሀን
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
ኢቲዮጲያ እናት አገሬን የሚነካ ሁላ መላከ ሚካኤል ሰይፉን ያሳባቸው ኢቲዮጲያዬን የማትወዱ ሁሉ ለናተ ነው
God bless you
አንደኛ ነኝ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ላይክክክ
አኔ ነኝ አረ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ወደ ቀድሞው ሠላሟ ና ማንነቷ መልስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Salam abelu
Andiyaw mace new gunitawice yemiyalkute amlake gelgilena abakiha
አቤሎ ከልብ እናመሰግናለን
መቅደስዬ እናመሰግናለን ❤️ እንደእነዛ ደንቆሮች አይደለሽም
Ethiopia egazaber ye xabiq faxari kanchi gar yihun agare Ethiopia nurilin faxari ye xabiq wadime Tabark ate xuru sawu nawu 💌💌💌💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🤲🤲🤲
ሰላምና ፍቅር ለሀገሬ ልጆች እንደምን አደራችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Selam Le Hagerachin
ክበርልን የወይኗ ፍትፍት አርገህ ሥለምታቀርብልን እናመሠግናለን
እዉነት ከልቤ መቅዲ ንፍቅ ብላኝ ነበር ስታምሪ የኔ ቆንጆ ።
የመከላከያ ሠራዊትማ አያደርገዉም እነሱ በሞቱት በቆሰሉት እኛ እየኖርን ነው ሕዉአት እንኳን ሴቱን ወንዶችንስ መች ይምራሉ
ጤና.ይስጥልን.እንኳን.ደህናመጣህ.
ኢትዮጵያ ስላም አርጋት አሁንስ ያሳዝናል
ምነው መቅደሥ ማን እደሚደፍር ሣታቂ ቀርተሽነው ወይሥ አንቺም ጀማመረሽ ዘድሮ አርቲሥቶች ጉዳቹ እየቆየነው ሚሠማው እድሜ ይሥጠን መከላከያችን እደዚህ አፀያፊ ድርጊት ለመፈፅም አይደል ለራሣቸው የሚበሉበት ጊዜ የላቸውም ኤርትራ ቢሆኑም ለኛ አጋርነታቸው ከጎናችን ቆመው ጁንታውን ተባብረው ገደል እየከተቶቸውነው እየደፈሩ ያሉት እራሣቸውው ወያኔ ከሀዲዎች ናቸው
Tebarki Mekedi Ewnteshen naw.
🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
God all the time with Ethaiopa
የዘሩትን ነዉ እያጨዱ ያሉት መቅደስ ተብየዋ አታለቅልቂ እነሱ እንደሆነ ይገባቸዋል ያቺ ልጅ እንኳን በዉትድርና ለተቆረጠዉ እጇ እና እግሯ ኤርትራውያን ናቸዉ አሉ ኤርትራውያን የስራ ሰዉ ናቸዉ
ደደብ ደንቆሮ ሐተላ ??? እህት የለህም ??? ደንቆሮ Xxxxxxxxxxxxxxx
@@olgafesshay9294 ደንቆሮ እማ አንተ ወይም አንቺ ነሽ ደደቦች የእናንተ ክፋት እና ተንኮል ነዉ እሰከዛሬ የዘር ክፍፍል 30አመት ቁልቃላም
@@samiwolde7088 ሐተላ ሁሉ ጊዜ ሐተላ ነው 💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀
@@olgafesshay9294 እናተ ናቸህ እንጂ የታሪክ አተላ
@@samiwolde7088 💀💀💀💀💀💀
ትክክልነሸመቅደሰ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹salami La hagare
መቅደስ በጣም ታሳዝኛለሽ ምነዉ እናት ከነ ልጇ መከተል ላይ በቀስት ተወግታ ስትገደል ምነዉ አልተሰማሽም ምንድነዉ የሚለያዩት ትግራይም መተከል ኢትዮጵያዊ ናቸዉ እዠተደፈሩ ያሉት ደሞ በራሳቸው በጁንታዉ እርዝራዦች ነዉ እዉነት ብትዘገይም አንድ ቀን ፈጣ ትወጣለች ያኔ ምን ይዉጥሻል በአዲስ አበባ የሚሰረቁት ሴት ልጆችስ አያሳዝኑም ስለነሱ አይመለከቱሽም አስመሳይ ባትሆኚ ጥሩ ነዉ እዩኝ እዪኝ አብዝተሻል የማያወጣ ፀሎት ለቅስፈት ይባላል ተረቱ ሁሉም ያልፉል መንግሥት ይሔዳል ይመጣል አገር ትቀጥላለች ሰዉ ሊሞት ይችላል ሕዝብ ግን እንደ ሕዝብ ይቀጥላል እና የምናደርገዉን እና የምናወራዉን መወገን ቢቀር ይሻላል መቅበዝበዝ መዘዝ ያመጣል።
thkyu Amerikani magisti❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ
Abelaa
Firest
ሰላም ሰላም ሰላም አቤሎ ሽሮ ሜዳ የባህል ልብስ ግዛልኝ
መቅደሰ ፀጋዬ መከላከያችን ሰታርድ የት ነበረሸ አርትሰቶች ሰትባሉ አሸቃባጭ ናቹዉ ::
Tekflatal
አንቺን እንደዛ ባደረጉሽ እና ምን እንደተሰማሽ ትነግሪን ነበር መከላከያ ይብዳሽ ጭባ መከላከያ ታረደ ማለ ሰላማዊ ሰው መሞት ሴቶች መደፈር አለባቸ ው ይላል ከንቱ እንደንተ ድፍን ህዝብ ጋር መወለዴ ያሳዝነኛል
አይ መቅደስ ጋለሞታ አሁን አሷ ትደፍር ይሆናል እንጅ ማን ይደፍረኛል ብላ ነው በሰቀቀን እየኖረኩ ነው ማለቷ! ወገኛ!
Aygermim
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂
የመቅደስን ንግግር እደግፋለው 🙋♀️🙋♀️
መቅዲ የኔ ሙሉ ሰው
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣህ🙏🙏
Tigray Ferist
ይገርማል ማንም አልቀደመኝም።
Ine migermegn Tadese indeza arege abekele new tew ayawatanim lesetan menged anikfed yilikunim igziabiher miretun yawurdilin inibel isti 😢😢😢😢😢
Gobeze mikedes 😍
mendnw gubezina duro yetnaberchi asemsaye
የ18ኛ ምዕተ ዓመቱ የምዕራባውያን ቅኝ ግዛት ምኞት ዛሬም. በኢትጵያውን በተባበረ ኃይል መክሸፉ አይቀረ ነው ድል ለኢትዮጵያ!!
እኔ የናፈቀኚ ሠላም መስማት እፍፍፍ ወይ አገሬ
አሁንስ የኢትዮጲያ ሰላም ናፈቀኝ
እሂ የውሸት ዘን አልፎ የእውነት ይምጣልን
አልሞተምወይ ደብረጺዪን
ጥብቀር ወይ በቦሌ ወይ በባሌ ይመጣልሀል
አገሪቷ ወዴት እንደምትሄድ ያለችው በአሁን ሰአት ማንም ሰው አይጠይቅም ወያኔ ላይ ተንጠልጥላቹ ፊታቹ አይናቹ ስር ይሚሆነውን አታውቁም ከንቱ ትውልድ
መቅደስ ጸጋይ አጅሽን ደረትሽ ላይ አደርገሽ የሸኘሸው መከላከያ ፋኖ የእልትራ ሰራዊት ነው እህቶቻችንን የሚደፍረው ያንቺም አጅ አለበት
Wushatmaa
መች ለብቻቸው ፊን ፊን አሉ ብሔር ብሔረሰቦች አንድ መሆን ይበጃል ያለዛ ወፍ ዘራሽ እንዳንሆን
በዉጭ ያሉ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን የጁንታዉን ርዝራዥ እንደ ሰራዊታችን ድባቅ በመምታት ሀገራቸዉን ከፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ነፃ የሚያወጡበት ወቅቱ አሁን ነዉ ::እስክ አሁንም ለሀገራቸው የታገሉትን ምሁራን እናመሰግናለን :
Abel you are supporter of abiy
Egzabhre ale manim minm aymxami !!!!!
እንደው የወይን ልጅመቅደስን ግማሽ ጨረቃን የት አደረሽው በልልኝ ሌላውን ተይና
በረመዳን ወር ትወጣለች
😏😏አይ እች መቅደስ የሚሎት ቅቅናም እስካሁን የት ነበርሽ ደነዝ 😬😬😬🤒🤒🤒🤒🤒🤒
መቅዲስ የመተከል መፈናቀል አይመለከትሺም ሰለትግራብቻ አዉራሺ
ለክፉ ተቃወሙ
ለጥሩ ደግፉት
ዋናው የኢትዮጵያ ጠላት ሠይጣናት ወያኔወች ተወጎደዋል ኢትዮጵያ ካሁን በኅላ ሠላምሞዋ ተመልሦል
መቅዲ ግን ለምን ኢሶዲፓን አትቀላቀልም በምርጫ ግር መገደል ካማራት
እራሳቸው ናቸው ደፍሪወቹ
በውነት መቅደስ እውነትም መቅደስ አድናቂሽ ነኝ ይሄን ሀሉ ሴት ያበላሹ ጨካኞችን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው አብይ ሴት ልጆች ወልዶ አንድም ቃል አለመተፈሱ ነገ በሱ ልጆች ላይ ሲደርስ እያለቀሰ እናየዋለን ነግ በኔ ብሏል የድሮ ሰው ሰው ሰው
Selam fikir la hagarachin yihun
ለማስመለጥ የሞከሩት የት እንዳሉ ለምን አይጠየቍም
ለኢትዮጵያ ሰላም ትሁን
Abel keshem
Ena Abelo bemene enamelekete ene mehede efelegalewe
አቤል አንተን የምንወድህ መረጃን አሰባስበህ እስለምታቀርብልን እንጂ የፓለቲካ መድሎ ካለህ አዳማጭህ ሁሉ ይሸሻል አሁንም ቀጥ እንዳልክ መጓዝ እንጂ ወዲህ ወዲያ እያልክ መድሎውን ተው
😁😃
So you just want him to report what you want to hear not the truth, huh?
ትግራይን መጨፍጨፍ ነዉ ያስደስተዉ ህፃናት መደፈርና እጅና እግር እየቆረጡ ህፃናትን መድፈር ነዉ ያስደስተዉ እግዚአብሔር በሂወቱ አያስደስተዉ
እረ አቤሎ ንገርልኝ እኔ መሔድ እፈልጋለሁ
አይ አበሻ ደሞ ሳኡድ ባንክ መዝረፍ ያዛችሁ ሳኡድ እደ ኢትዮጵያ አይደለችም ህጉ የጠበቀ ነው በእናንተ ሰም መጥፍቱ ሰንተ ንጸህ ሰው አለ
ሣኡድ የሠረቁትን ደግሞ እጃቸውን ቁረጧቸው
እኔ አለው አብኤሎ ወደ ጨረቃ ከባለሀብቱ ጋር ለመሄድ መልእክቱን አድርስልኘ pls
ወየው ክክክ አረ ወደት እንሒድ ሌቦችኢትዮጺያዊያን በቃ በየሔድንበት መሥረቅ ልምድ ሆነ
ይህን የምታነቡ አርሴማ ትጠብቃችሁ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለው ነው እኔም በምላሹ ቤተስብ ሆናለሁ አመስግናለሁ